እኔም የኢስላም ጠበቃ ነኝ

እኔም የኢስላም ጠበቃ ነኝ islam

05/05/2022

በአሁኑ ሰሀት ለፅንፍም ለመልካም ነገርም ትልቅ አስተዋፆ እያረገ ያለው ሚዲያ ነው የታች ሰፈር ሰዎች ሚዲያውን አብዛኛውን ስለተቆጣጠሩት ሀሰቱን እውነት እያስመሰሉ እያቀረቡ ተከታዮቻቸውን ወደ ጭፍን ጥላቻ እየመሩዋቸው ነው ለዚ ደሞ እንደምሳሌነት ብንወስድ ጎንደር ላይ 11 መስጂዶች ተቃጥለው ከ40 በለይ ሰዎች ተገድለው ምንም አይነት ፍትህ ሳያገኙ መንግስትም ትኩረት ሳይሰጣቸው አንድ ቤ/ክርስታን ተቃጠለች ተብሎ ወገኖቻችን እንቅልፍ አተዋል የሁሉንም ሰው ትኩረት ወስደዋል ለምን ይህ ሊሆን ቻለ? በሚዲያ በመጮህ 11መስጂድ ለአንዲት የቆርቆሮ ቤተክርስታን የተሻለ ትኩረት ያገኘው የቱነው?
ወንድሞቼ እህቶቼ በሚዲያው በልጠውን ውሸቱን እውነት እያስመሰሉ እያስጨበጡ ነው እስላማዊ ሚዲያዎችን ስታገኙ like
Sher ሳታደርጉ እንዳታልፉ ሚዲያ ተፅኖ አለው እንሻአላህ በአላህ ፍቃድ ይህ ፔጅ የኢስላም ጠበቃ ሆኖ ይሰራል ሁላችንም like እናርገው ሼር እናርገው ትልቅ አላማ ይዞዋል ከትልልቅ ባለስልጣናት ጋ ለኢስላም ይሰራል like
Like

Address

አዲስ
`Alem Gena
ኢት

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when እኔም የኢስላም ጠበቃ ነኝ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to እኔም የኢስላም ጠበቃ ነኝ:

Shortcuts

Share

Category