Ge'ez Santral School

Ge'ez Santral School

Share

🎓 Quality Education | Knowledge & Excellence
📘 From tradition to future
🌍 Ge’ez Santral School

18/02/2026

A greeting to my newest followers! Great to have you with me!

Araya Girmay, Filimon Hadgu, Mulu Brhan Muler, Milli Mili, Hani Fsihaye, Yordi Kiros, Abrham Ab, Josef Haftu, Mulugeata Mengesha, Eyob Teclezion, Solomon Kahsay, Abraham Asli, Dawit Fisha

10/02/2026
10/02/2026

Discover exciting new words and their meanings in Geez, Tigrinya, and English! ✨
Which word is your favorite? Comment below! 👇
🔔 Follow for more language inspiration every week!

07/02/2026

ሕዝብ : People / Nation : 𐩯²𐩲𐩨

07/02/2026

English: The king wrote the book.

Saba: 𐩣𐩡𐩫 / 𐩯²𐩩𐩧 / 𐩯²𐩰𐩧 (MLK S²TR S²FR)

Malk (King) + Satar (Wrote) + Safar (Document/Book).

Ge'ez: ጸሐፈ : ንጉሥ : መጽሐፈ (Tshafa Negus Mets-hafe)

05/02/2026
25/06/2025

አስማት በግእዝ

(ግእዝ) ( አማርኛ) (ትግርኛ)

➜ብእሲ ሰው ሰብአይ
➜ብእሲት ሴት ሰበይቲ
➜ወለት ሴት ልጅ ጓል
➜ቁልዔ ልጅ ቆልዓ
➜እኅት - -እኅት ሓፍቲ
➜ኡኅ ወንድም ሓው
➜አንስት ሴቶች አንእሽቲ
➜ሕጻን ህፃን ህጻን
➜ዐቢይ -ታላቅ ዓቢዪ
➜ንኡስ ታናሽ ንእሽቶይ
➜እምኄውት ሴት ቅድም አያት ሰበይቲ ቕድሚ አደ ሓጎ
➜እምኄው ወንድ ቅደመ አያት ናይ ወዲ ቕድሚ አቦ ሓጎ
➜ከንፈር ከንፈር ኸንፈር
➜ርእስ ራስ ርእሲ
➜ገጽ ፊት ገጽ
➜ስእርት ጠጉር ፀጉሪ
➜መልታሕት ጉንጭ ጉንጪ
➜ቀራንብት ቅንድብ ቕርሚ ዓይኒ
➜አንፍ አፍንጫ አፍንጫ
➜ስን ጥርስ ስኒ
➜ዐይን አይን ዓይኒ
➜ብንተ ዐይን የዓይን ብሌን ብሌን ዓይኒ
➜እዝን ጆሮ እዝኒ
➜ድማኅ መሃል ራስ ማእኸል ርእሲ
➜አፍ አፍ አፍ
➜ልሳን ምላስ መልሓስ
➜ጕርዔ ጉሮሮ ጎሮሮ
➜ክሳድ አንገት ኽሳድ
➜ጽሕም -ፂም ጽሕሚ
➜ኵልያ ኩላሊት ኹላሊት
➜ልብ ልብ ልቢ
➜ከርሥ -ሆድ ኸብዲ
➜አማዑት አንጀት ጅማት
➜ሕጽን ደረት ደረት (ጥቓ )
➜ልብ ልብ ልቢ
➜ኅሊና አሳብ ሓሳብ
➜ንዋየ ውስጥ የውስጥ ዕቃ ናይ ውሽጢ አቕሓ
➜መትከፍ ትክሻ ትክሻ
➜ዐፅም አጥንት ዓፅሚ
➜ዘባን ጀርባ ሕቐ
➜መዝራዕት ጡንቻ ቅልጽም
➜እመት - ክንድ እመት
➜እራኅ -- መሃል እጅ ማእኸል ኢድ
➜መንኮብያ አውራ ጣት ዓቢይ አጻብዕቲ
➜ገቦ -- ጎን ጎድኒ
➜እንግድዓ ደረት ደረት
➜ሰኰና ተረከዝ ሸኾና
➜አጽባዕት ጣት አጻብዕቲ
➜እግር እግር እግሪ
➜ሐቌ ወገብ ሽምጢ
➜ጽፍር ጥፍር ጽፍሪ
➜ኅንብርት እንብርት ሕንብርቲ
➜ጥብ ጡት ጡብ (አጥባት)
➜ብርክ ጉልበት ብርኪ (አብራክ)
➜እድ. እጅ ኢድ

07/11/2024

ሰለበ
ከረበ
መረሸ
ፀአረ
ሸፈረ
ዘረፈ

31/05/2024

#ትግርይና



#ግዕዝ

Want your school to be the top-listed School/college in Asmara?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Website

Address


Denden Street
Asmara
173-5