ZafTips - ዛፍ ቲፕስ

ZafTips - ዛፍ ቲፕስ

Teilen

We Share What We Know!

15/06/2026
15/06/2026

ሁሉንም የጀርመንኛ Artikel በሁሉም Kasus(Nominativ, Akkusativ,Dativ & Genitiv) በዚህ ቪድዮ ታገኛላችሁ።

በዝርዝር ደግሞ ሙሉ ቪደዮዎቹን ZafTips YouTube Channel ላይ አሉላችሁ።

13/06/2026

ዳቲፍ ምንድነው ???
Was ist Dativ ???
ይህንን ቪድዮ ዳቲፍ ግራ ለሚያጋባው ጏደኛችሁ ላኩለት
በዚህ ቪድዮ ዳቲፍ ምን እንደሆነ እናያለን። በዝርዝር ደግሞ ZafTips YouTube Channel ላይ በደንብ ተደርጎ ከምሳሌዎች ጋር ተብራርቶ ተቀምጦላችሗል።

11/06/2026

Sprechen -ንግግር - 4
LIVE on TikTok
ሀሙስ ማታ 11.6.2026 @21:00
LIVE or RECORDED private course መመዝገብ ትችላላችሁ
በተቻላችሁ መጠን ቢያንስ ለ10 ሰው SHARE አድርጉ።

08/06/2026

ስንቶቻችሁ ትክክለኛ አረፍተ ነገር መገንባት ትችላላችሁ ?
እራሳችሁን ጠይቁ።
Satzbau - Nebensatz
አረፍተ ነገር ግንባታ - ተጨማሪ ሀረግ

07/06/2026

Kaputt - መሰበር ማለት ነው። እንደ አረፍተ ነገሩ አገባብ የተለያየ ትርጉም ሊኖረው ይችላል።

Ich bin kaputt - በጣም ደክሞኛል።

07/06/2026

የእሁድ የቤት ስራ 🙂

እስቲ ደሞ ይችን ሞክሯት ?
ለማያውቅ አንድ ጏደኛችሁም አስተላልፏት

German - Amharic
Deutsch - Amharisch
ጀርመንኛ - አማርኛ

07/06/2026
06/06/2026

Sprechen-መናገር - 2
Hauptsatz und Nebensatz!!!

Full Tiktok Session on ZafTips YouTube Channel.

Wollen Sie Ihr Schule/Universität zum Top-Schule/Universität in Bremen machen?

Klicken Sie hier, um Ihren Gesponserten Eintrag zu erhalten.

Lage

Kategorie

Adresse


Bremen