01/17/2025
ሰርቫይቫል 101/Survival 101
የተዘጋጀ ገጽ! /The prepared page!
01/17/2025
12/31/2024
12/31/2024
መሬት ለምን ይንቀጠቀጣል?
(ክፍል አንድ)
ሁኔታው በኢትዮጵያ ውስጥ በማንኛውም ሰዓት ሊፈጠር ይችላል፤ በተለይ የስምጥ ሸለቆን ታከው የሚገኙ ከተሞች፤ ይህ መረጃ አስፈላጊ በመሆኑ ለሌሎችም ያካፍሉ፤ ያዳርሱ፡፡
12/31/2024
መሬት ለምን ይንቀጠቀጣል? በስምጥ ሸለቆውና ዳርቻው ያለን ልብ እንበል
(ክፍል ሁለት)
01/30/2022
ስለ ኩላሊት ጠጠር ስንቶቻችን እናውቃለን? ህመሙ ካለብን እንዴት እንዴት እናክመዋለን! መከላከያ መንገዶቹ ምን ይመስላሉ ሙሉ መረጃውን ቪድዬው ያገኛሉ እስከመጨረሻው ይመልከቱ።
Kidney stone symptoms and treatment የኩላሊት ጠጠር እንዴት ይከሰታል? ምልክቶቹና መከላከያ መንገዶችስ? ስለ ኩላሊት ጠጠር ስንቶቻችን እናውቃለን? ህመሙ ካለብን እንዴት እንዴት እናክመዋለን! መከላከያ መንገዶቹ ምን ይመስላሉ ሙሉ መረጃውን ቪድዬው ያገኛሉ እስከመጨረሻው ይመልከቱ።በማህበ...
01/17/2022
የጨጓራ ባክቴሪያ ወይም ሄሊኮባክተር ፓይሎሪ( Helicobacter pylori (H. pylori)) የባክቴሪያ አባል ሲሆን ወደ ሰውነታችን በመግባት በምግብ ጉዞ መንገድና ጨጓራ ውስጥ መኖር የሚችል ነው፡፡ እነኝህ ባክቴሪያዎች መላ ሳይባሉ ለብዙ ዓመት ከቆዩ አልሰር የተባለ ቁስለት በጨጓራ ላይና በትንሹ አንጀት የላይኛው ክፍል እንዲፈጠር ያደርጋሉ። ሂደቱ ደግሞ አንዳንድ ሰዎች ላይ ካንሰር እንዲፈጠር ሊያደርግ ይችላል፡፡ ሙሉ መረጃውን ሊንኩን በመክፈት ይመልከቱ።
በ "ኩራዝ ኡዱቴይንመንት" የምንለቃቸውን ቪድዮዎች በመከታተል ሼር እና ላይክ እንዲሁም የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
H. Pylori የጨጓራ ባክቴሪያ፤ ከየት ያገኘናል? ምልክቶቹ ምንድናቸው? ሕክምናውስ ምን ይመስላል? የጨጓራ ባክቴሪያ ወይም ሄሊኮባክተር ፓይሎሪ( Helicobacter pylori (H. pylori)) ከየት ያገኘናል? ምልክቶቹ ምንድናቸው? ሕክምናውስ ምን ይመስላል? በማናችንም ላይ ሊያጋጥም የሚችል በመሆኑ ቪድዮውን .....
12/15/2021
የፈሰሰንን ደም እንዴት እንተካለን?
አደገኛ የደም መፍሰስ በቶሎ መፍትሔ ካላገኘ በደቂቃዎች ውስጥ ለሞት ሊያበቃ ይችላል፤ አደገኛ የደም መፍሰስ የሚባሉት የትኞቹ ናቸው? እንዴት መለየት እንችላለን? እንዴት እናስቆማለን?
በ "ኩራዝ ኡዱቴይንመንት" የምንለቃቸውን ቪድዮዎች በመከታተል ሼር እና ላይክ እንዲሁም የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
አደገኛ ደም መፍሰስ፣ እንዴት እንለያለን? እንዴት እናስቆማለን? How to Stop Bleeding አደገኛ የደም መፍሰስ በቶሎ መፍትሔ ካላገኘ በደቂቃዎች ውስጥ ለሞት ሊያበቃ ይችላል፤ አደገኛ የደም መፍሰስ የሚባሉት የትኞቹ ናቸው? እንዴት መለየት እንችላለን? እንዴት እናስቆማለን? .....
12/13/2021
አደገኛ የደም መፍሰስ በቶሎ መፍትሔ ካላገኘ በደቂቃዎች ውስጥ ለሞት ሊያበቃ ይችላል፤ አደገኛ የደም መፍሰስ የሚባሉት የትኞቹ ናቸው? እንዴት መለየት እንችላለን? እንዴት እናስቆማለን? …..በአደጋ ምክንያት በማናችንም ላይ ሊያጋጥም የሚችል በመሆኑ ቪድዮውን እስከመጨረሻው ይመልከቱ፡፡
#ሰርቫይቫል101 መልዕክት
ውድ የገጻችን ተከታታዮች ለአመታት የተለያዩ አስተማሪ እና አዝናኝ ቁምነገር መረጃዎችን ስናቀርብላቹ ቆይተናል የምንለቃቸው መረጃዎች ብዙ ድካም እና ግዜ ፈጅተው የምንሰራቸው ጥራት ያላቸው እንዲሆኑ ለማድረግ ነው፡፡ የናንተን ድጋፍ፣ ሞራል እና ማበረታታት እንዲቀጥል እንፈልጋለን እኛም መረጃዎቻችንን ለናንተ ማካፈሉን እንቀጥላለን፡፡
ገጻችን በአዲስ መልክ በዩትዩብ ቻነል መረጃዎቻችን በቪድዮ ይዘን በአዲስ ሞራል መጥተናል። የቻነላችን ስም "ኩራዝ ኡዱቴይንመንት" (Kuraz Edutainment) ይባላል፡፡ ኢዱቴይንመንት (Edutainment) ማለት አስተማሪ ነገሮችን አዝናኝ በማድረግ በቀላሉ ማቅረብ ሲሆን አኛም ምናቀርባቸውን መረጃዎች በዚሁ መልክ በማድረግ የዩትዩብ ቻነል ጀምረናል፡፡
የተለመደው ድጋፋቹን በመቀጠል የምንለቃቸውን ቪድዮዎች በመከታተል ሼር እና ላይክ በማድረግ ቻነላችን ላይ ሰብስክራይብ በማድረግ እንድታግዙን እንጠይቃለን እናመሰግናለን፡፡
አደገኛ ደም መፍሰስ፣ እንዴት እንለያለን? እንዴት እናስቆማለን? How to Stop Bleeding አደገኛ የደም መፍሰስ በቶሎ መፍትሔ ካላገኘ በደቂቃዎች ውስጥ ለሞት ሊያበቃ ይችላል፤ አደገኛ የደም መፍሰስ የሚባሉት የትኞቹ ናቸው? እንዴት መለየት እንችላለን? እንዴት እናስቆማለን? .....
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Contact the school
Website
Address
Winkler, MB