Alert Business Services

Alert Business Services Food,health, love and lifestyle counselling and information.

የዘንድሮ አራድነት  ጉበት እንደሰረቀ ውሻ የ 3 አመት ልጅን ሊፒስቲክ ከከንፈር እስከ አፍንጫ ድረስ መለቅለቅ ነው.....መኖር ስንት ያሳያል ?
21/10/2023

የዘንድሮ አራድነት ጉበት እንደሰረቀ ውሻ የ 3 አመት ልጅን ሊፒስቲክ ከከንፈር እስከ አፍንጫ ድረስ መለቅለቅ ነው.....
መኖር ስንት ያሳያል ?

የዛሬ ዘጠኝ አመት።የእመጫትና የአራስ ህጻን የሠውነት ማጠንከርያና የጮማ ማቅለጫ እንቅስቃሴ።የ 3 ወሯ የመጀመርያ ልጃችን።ቪኔት።
20/10/2023

የዛሬ ዘጠኝ አመት።
የእመጫትና የአራስ ህጻን የሠውነት ማጠንከርያና የጮማ ማቅለጫ እንቅስቃሴ።
የ 3 ወሯ የመጀመርያ ልጃችን።
ቪኔት።

የዛሬ ዘጠኝ አመት።የድሮዋ ሚጢጢ ቤታችን።
20/10/2023

የዛሬ ዘጠኝ አመት።
የድሮዋ ሚጢጢ ቤታችን።

አቡዋራ ቦነነብኝ አቦነነኝ ሳትሉ ጠርጋችሁ ቤታችሁን የምታስተዳድሩ ስራ ወዳዶች።እግዚያብሄር አምላክ ጉዋዳችሁን በበረከት ይሙላው።
19/10/2023

አቡዋራ ቦነነብኝ አቦነነኝ ሳትሉ ጠርጋችሁ ቤታችሁን የምታስተዳድሩ ስራ ወዳዶች።እግዚያብሄር አምላክ ጉዋዳችሁን በበረከት ይሙላው።

በጉልበታችሁ ተሸክማችሁ ስታበቁ ኑሯችሁን በጉልበት ስራ የምትኖሩ።ጉልበታችሁን እግዚያብሄር ይባርክላችሁ።ክበሩ።የኛ ቤት በበረከት እንደተሞላ የናንተንም ቤትና ቤተሠብ ፈጣሪ አምላክ ቤታችሁን በ...
18/10/2023

በጉልበታችሁ ተሸክማችሁ ስታበቁ ኑሯችሁን በጉልበት ስራ የምትኖሩ።ጉልበታችሁን እግዚያብሄር ይባርክላችሁ።ክበሩ።የኛ ቤት በበረከት እንደተሞላ የናንተንም ቤትና ቤተሠብ ፈጣሪ አምላክ ቤታችሁን በበረከት ይሙላላችሁ።

17/10/2023

እብናት !
ፋኖ መጣ ሲባል የአብይ ሠራዊት ጨርቄን ማቄን ሳይል የፈረጠጠባትና የተበታተነባት ።

ሙስና ያላራሳቸው ;የሠው ላብና ሀቅ ያልነካቸው ሰርተው የሚበሉ እጆች የተባረኩ ይሁኑ።
17/10/2023

ሙስና ያላራሳቸው ;የሠው ላብና ሀቅ ያልነካቸው ሰርተው የሚበሉ እጆች የተባረኩ ይሁኑ።

Adresse

Vienna

Benachrichtigungen

Lassen Sie sich von uns eine E-Mail senden und seien Sie der erste der Neuigkeiten und Aktionen von Alert Business Services erfährt. Ihre E-Mail-Adresse wird nicht für andere Zwecke verwendet und Sie können sich jederzeit abmelden.

Die Schule/Universität Kontaktieren

Nachricht an Alert Business Services senden:

Verknüpfungen

Teilen