Ayatu al-Rahman Islamic Institute

Ayatu al-Rahman Islamic Institute Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ayatu al-Rahman Islamic Institute, Education Website, Ambo Road, Addis Ababa, Ethiopia, Addis Ababa.

የልጅዎን የቁርአን ንባብና የእንግሊዘኛ ቋንቋ ክህሎት ወደ ላቀ ደረጃ ያሳድጉ! 📚✨📌 ልዩ የክረምት የቁርአን እና የእንግሊዘኛ ቋንቋ ኮርስ ከአያቱ-ራህማን ኢስላማዊ ኢንስቲትዩት 🕌🇬🇧ክረምቱን...
06/07/2026

የልጅዎን የቁርአን ንባብና የእንግሊዘኛ ቋንቋ ክህሎት ወደ ላቀ ደረጃ ያሳድጉ! 📚✨

📌 ልዩ የክረምት የቁርአን እና የእንግሊዘኛ ቋንቋ ኮርስ ከአያቱ-ራህማን ኢስላማዊ ኢንስቲትዩት 🕌🇬🇧

ክረምቱን በተለያዩ ጨዋታዎች እየተዝናኑ ብዙ የሚማሩበት ልዩ እድል ቀርቦላችኃል

ኮርሱ የሚያካትተው 📝:

📖 ቁርአን (በተማሪው ደረጃ)
🎯 የተጅዊድ ትምህርት
🗣️ እንግሊዘኛ ቋንቋ (ንግግር ላይ ያተኮረ)
🌙 ኢስላማዊ ተርቢያ
🧮 ሒሳብ መማር የሚፈልጉ በልዩ ሁኔታ ይሰጣል

📆 ኮርሱ ሐምሌ 1 ይጀመራል 🗓️

የትምህርት ሰአት : ከጠዋቱ 2:00 እስከ ምሽቱ 12:00 ⏰

ቦታ : ቡራዩ ከሙአዝ መስጂድ ዝቅ ብሎ በአዲሱ የአያቱራህማን ማዕከል ውስጥ 📍

📝 ለመመዝገብ : 0943284444 / 0961646499 ይደውሉ 📞

❗️የምንቀበለው 20 ተማሪ ብቻ ስለሆነ ፈጥነው ያስመዝግቡ! 🏃‍♂️💨

09/06/2026

የ መርከዝ ሀያት...

06/06/2026

ኢጃዛ ምንድነው?

03/06/2026

01/06/2026

‏تقبل الله طاعاتكم وأعاد عليكم العيد بالفرح والرضا 🌟يهنئكم معهد آيات الرحمن الإسلامي بحلول عيد الأضحى المبارك، أعاده الل...
26/05/2026

‏تقبل الله طاعاتكم وأعاد عليكم العيد بالفرح والرضا 🌟

يهنئكم معهد آيات الرحمن الإسلامي بحلول عيد الأضحى المبارك، أعاده الله علينا وعلى الأمة الإسلامية بالخير والبركة واليُمن. دمتم في حفظ الله ورعايته، وكل عام وأنتم إلى الله أقرب. 🕋✨

#الأضحى

🌟የአመቱ ታላቁ ቀን ነገ ነው! አልሀምዱሊላህ! አላህ (ሱ.ወ) በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን ከእሳት ነጻ የሚያወጣበት ታላቁ የዐረፋ ቀን ነገ (ማክሰኞ) ነው! ለዚህ ድንቅ ቀን ከወዲሁ እንዘጋጅ...
25/05/2026

🌟የአመቱ ታላቁ ቀን ነገ ነው!

አልሀምዱሊላህ! አላህ (ሱ.ወ) በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን ከእሳት ነጻ የሚያወጣበት ታላቁ የዐረፋ ቀን ነገ (ማክሰኞ) ነው! ለዚህ ድንቅ ቀን ከወዲሁ እንዘጋጅ፡-

1. የጾም ቱሩፋት (በረካ)፡ ነገን ለመጾም ከወዲሁ ኒያ እናደርግ የዐረፋን ቀን የጾመ ሰው አላህ የሁለት ዓመት (ያለፈውን እና የሚመጣውን) ወንጀል ይምርለታል! ሱብሀነላህ!

2. በላጩ ዱዓ፡
ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) "ከዱዓዎች ሁሉ በላጩ የዐረፋ ቀን ዱዓ ነው፤እኔ እና ከኔ በፊት ያሉት ነብያቶች ካሉት ሁሉ በላጩ ደግሞ ፤ ላኢላሃ ኢልለሏሁ ወሕደሁ ላሸሪከ ለሁ ፤ ለሁልሙልኩ ወለሁል ሓምዱ ወሑው ዓላ ኩሊ ሸይኢን ቀዲር" የሚለው ነው። ብለዋል።

ነገ አላህን ማንኛውንም ነገር ከመጠየቅ ወደኋላ እንዳንል! ለዱንያችንም፣ ለአኼራችንም፣ ለጤናችን ፣ ለትዳራችን፣ ለቤተሰባችን ... ከልብ አልቅሰን እንለምነው ። ማንም የማያውቀውን የልባችንን ስብራት እንንገረው። ለአላህ የሚከብደው ምንም ነገር የለም፤ ስለዚህ ትላልቅ ነገሮችን በሙሉ እንጠይቀው! የትኛውንም ዱዓ እንዳትረሱ ዛሬ ማታ የዱዓ ዝርዝር (ሊስት) ጻፉ!

በተለይ ነገ ከዓስር እስከ መግሪብ ያለውን ወርቃማ ሰዓት ለማንም አትስጡ። ክፍል ገብታችሁ፣ በር ዘግታችሁ፣ ስልክ አጥፍታችሁ እጃችሁን ወደ ሰማይ በማንሳት አላህን በግል አናግሩት። "ጌታዬ ሆይ! እኔ ደካማ ነኝ፣ አንተ ግን ሀያል ነህ... ማረኝ!" በሉት።

አላህ የነገውን ቀን ጾመው፣ ዱዓቸው ተቀባይነት አግኝቶ ከእሳት ነጻ ከሚወጡት ባሮቹ ያድርገን! አሚን! 🤲

18/05/2026

መልሶቻቹን Comment ላይ አስቀምጡልን

16/05/2026

14/05/2026

ሀጅ ደርሷል...

Address

Ambo Road, Addis Ababa, Ethiopia
Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ayatu al-Rahman Islamic Institute posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Ayatu al-Rahman Islamic Institute:

Shortcuts

Share