Dirre/Goflee

Dirre/Goflee

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Dirre/Goflee, College & University, .

17/10/2025
Photos from Harari Region Prosperity Party - ብልፅግና's post 17/10/2025
17/10/2025

የቤት ሥራችንን የሚያቀሉ፣ ብልጽግናን ለማረጋገጥ የሚያስችሉ፣ በተለያየ መንገድ ልንጠቀማቸው የምንችላቸው ሰፊ ዕምቅ ሀብቶች ባለቤቶች መሆናችንን ዓይናችንን ገልጠን ማየት አለብን፡፡ መንገዳችንን ቀይረን ራሳችንንና ሀገራችንን በአዲስ መንገድና ትልም መምራት ያስፈልጋል፡፡

(የመደመር መንግሥት ገጽ 54)

16/10/2025

ማንኛዉም መንግሥት ሀገሩን የመለወጥ ርዕይ ከሌለዉ ለእርሱ ባልተዘጋጀ የሌሎች ሕልም ሥር ይኖራል፡፡ ይህ ደግሞ ቅዠት እንጂ እዉነት አመልካች ሕልም ሊሆን አይችልም፡፡ የለዉጥ ጉዟችን ዓላማ ከእንደዚህ አይነት ሁኔታ ተላቅቆ በራሳችን ትልምና አእምሯዊ ፍኖት መጓዝ ነዉ ፡፡

የመደመር መንግሥት ገጽ -125

16/10/2025

ያለ ብሔራዊ ጥቅም ሀገር አትቀጥልም!

ሀገር ለአንድ ዜጋ ወሳኝ ሀብቱ ነው!
- ህዝብ ፣ድንበር ፣ መንግሥት ፣ ሉአላዊነት...አንዱ ከተጓደለ ሀገር ትዛነፋለች

ስለዚህ ለብሔራዊ ጥቅማችን መረጋገጥ ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል ሚናውን መጫወት አለበት!


Want your school to be the top-listed School/college?

Website