NEAEA Result

NEAEA Result Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from NEAEA Result, Education, .

17/04/2023

Exit Exam

የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ነገ ይፋ ይሆናልአዲስ አበባ ፣ ጥር 18 ፣ 2015 የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታወቀ፡፡በዚህም ተፈታኞች...
26/01/2023

የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ነገ ይፋ ይሆናል

አዲስ አበባ ፣ ጥር 18 ፣ 2015 የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታወቀ፡፡

በዚህም ተፈታኞች ከዛሬ ሌሊቱ 5 ሰዓት ከ30 ጀምሮ በ በዌብ ሳይት https://eaes.edu.et/

በ6284 አጭር የጽሑፍ መልዕክት መላኪያ ላይ የምዝግባ ቁጥራቸውን (Registration Number) ብቻ በመላክ ወይም በቴሌግራም https://t.me/eaesbot ማየት የሚችሉ መሆኑን ተገልጿል፡፡

እጅግ በጣም በርካታ ወላጆች እና ተማሪዎች " የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ጉዳይ ከምን ደረሰ ? ይፋ የሚደረግበት ቀን ታውቋል ወይ ? " የሚሉ ጥያቄዎችን ካለፈው ሰኞ / ጥር 15 ጀም...
26/01/2023

እጅግ በጣም በርካታ ወላጆች እና ተማሪዎች " የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ጉዳይ ከምን ደረሰ ? ይፋ የሚደረግበት ቀን ታውቋል ወይ ? " የሚሉ ጥያቄዎችን ካለፈው ሰኞ / ጥር 15 ጀምሮ ለኤጀንሲው ጥያቄ አቅርበዋል።

የወላጆች እና ተማሪዎች ጥያቄ ብዙ መሆናቸውን ተከትሎ እና ተማሪዎችም ያለመደበኛ ትምህርት እያሳለፉ ያሉት ቀናት እጨመረ በመሆኑ ውጤቱ ከነገ እንደማያልፍ ቢዘገይ ደግሞ እስከ ቅዳሜ ይፋ ይሆናል

ለመጀመሪያ ጊዜ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ የተሰጠውን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከ930 ሺ በላይ ተማሪዎች መውሰዳቸው የሚዘነጋ አይደለም።

ተማሪዎች ከሀሰተኛ መረጃ እራሳችሁን እንድትጠብቁ ከወዲሁ እያሳሰብን አዲስ ነገር ካለ በዚሁ አዲሱ ፔጅ የምናሳውቅ መሆኑን እንገልፃለን።

ሼር - Like

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when NEAEA Result posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Want your school to be the top-listed School/college?

Share