Albiko Central Network ደሴ

Albiko Central Network ደሴ Africa the great

08/06/2026

ጭቆናው ሲቀጥል ከደጋጋ ጀምሮ ያለ ህዝብ በአንድ ቀበሌ እስከ መቶ ብር ለመንግስት ህዝቡ እየከፈለ ቢሆንም አልብኮ ግን እስካሁን የመንግስት ሰራተኞችን ደሞዝ አልተከፈለም።

ካድሬዎች ግን ታሞ የተኛን ሰው እንኳ አናስተኛም ብለው ለተራ ፕሮፓጋንዳ ፍጆታ የሚያደርጉትን ነገር ማቆም አለባቸው።ታማ መቆም ያቃታትን ሴት በግድ አስመርጦ እንደ ጀብዱ ማውራት ጥሩ አይደለም...
01/06/2026

ካድሬዎች ግን ታሞ የተኛን ሰው እንኳ አናስተኛም ብለው ለተራ ፕሮፓጋንዳ ፍጆታ የሚያደርጉትን ነገር ማቆም አለባቸው።
ታማ መቆም ያቃታትን ሴት በግድ አስመርጦ እንደ ጀብዱ ማውራት ጥሩ አይደለም።
ይህች ታማሚም ሳትመርጥኮ ታሸንፋላችሁ ምንድነው እንደዚህ መሆን🤔

መገን ምርጫ
መገን ማሽቃበጥ
እንግድህ አይን ያለው አይቶ ይፍረድ
በየትኛውም አለም ታይቶ አይታወቅም

31/05/2026

ለማሽቃበጥ አይደለም ይችን ፖስት ስክሪን ሹት አድርጋችሁ ያዙ!!!
አልብኮ ወረዳ ግንቦት 24 ለፎርማሊቲ ምርጫ ይደረጋል ግን ቀድሞ ብልጽግና 100%ተመርጧል።
በደንብ ገብቷችሗል የአራዳ ልጆች👈

23/05/2026

ሳክስ እንዳይመስላችሁ አልብኮ ላይ መንቀሳቀስ የማይችሉ ባልቴትና ሽማግሌው የአዕምሮ ህመምተኞች ሳይቀር በስማቸው የምርጫ ካርድ ወጥቶላቸዋል።

19/05/2026

የአልብኮ ወረዳ ፀጥታ ሐይሎች ርዕሰ መምህር ጋር የተጣላን መምህር በተማሪወችና መምህራን ፊት እንደደበደቡትና እንዳሰሩት መረጃ ደርሶናል። የብልጽግናን ሰልፍ ከመሩት ግንባር ቀደሞቹ ር/ መምህራን ነበሩ።

18/05/2026

መቼስ ሀቅ ስትናገር ፅንፈኛ ምናምን ትባላለህ ግና እውነታ ነው። የብልፅግናን የድጋፍ ሰልፍ የቀረ አርሶ አደርና ወጣት ምንም አይነት ጥቅማጥቅም አያገኝም።
አልብኮ የሆነ እውነታ ነው።

05/05/2026

ሰበርርርር
አልብኮ ወረዳ በቀን26 እና 27 ሙሉ ትራንስፖርት ተቋርጧል ምክናያት አማራሮችን የሚያሽከርከሯቸው ባለብቱ(ሾፌሮች) ናቸው።

የተዘረፈው፣ 98 ቢሊዮን ብር፣ ዋናው ስራ ተጠናቆ 98% የደረሰው፣ የአዋሽ ኮምቦልቻ ሀራ የባቡር ፕሮጀክትን ወደ ስራ እንዲገባ ቢያንስ ግማሹን ብር እንኳን አይፈጅም።  አስቡት በሌብነት 98...
04/05/2026

የተዘረፈው፣ 98 ቢሊዮን ብር፣ ዋናው ስራ ተጠናቆ
98% የደረሰው፣ የአዋሽ ኮምቦልቻ ሀራ የባቡር ፕሮጀክትን ወደ ስራ እንዲገባ ቢያንስ ግማሹን ብር
እንኳን አይፈጅም።

አስቡት በሌብነት 98 ቢሊዮን ብር በትንሽ ቁጥር ባላቸው ሰዎች ስንዘረፍ፣ የሰሜኑንና የምስራቁን ህዝብ የንግድ እንቅስቃሴን በተሻለ መንገድ ያዘምናል፣ ኢኮኖሚውን ወደተሻለ ደረጃ ያደርሳል የተባለለት፣ ፕሮጀክት ግን ከዘረፉት 20% እንኳን የሚሆን ገንዘብ አጥቶ ቆሟል።

500 ሟቾችን ከቀብራቸው አንስቶ፣ የስንት ገበሬን ካሳ አድቅቆ ቢሊዮን የህዝብ ሀብት የፈሰሰበት ድርጅት በገንዘብ እጥረት ብቻ የተባለለትን ሁሉ ምኩን አድርጎት ቀርቷል።

Suleiman Abdella ሱሌማን አብደላ

የክልሉ የአድማ ብተና አባል የነበረ ሾፌሩን ገድሎ የተሳፋሪወች ንብረት በጠራራ ፀሐይ ከዘረፈ በሗላ ፅንፈኛ ነው ማለት ምን አይነት ቀልድ ነው!!!ነፍስ ይማር
29/04/2026

የክልሉ የአድማ ብተና አባል የነበረ ሾፌሩን ገድሎ የተሳፋሪወች ንብረት በጠራራ ፀሐይ ከዘረፈ በሗላ ፅንፈኛ ነው ማለት ምን አይነት ቀልድ ነው!!!

ነፍስ ይማር

26/04/2026

ኢትዮጵያ በአለምአቀፍ ካሉ እጅግ በጣም ዜጎቻቼው ከሚራቡባቸው 24 ሀገራት ውስጥ ግንባረ ቀደም ነች ሲል IMF እና ተመድ መረጃውን አጋርተዋል!

Adresse

Sétif

Notifications

Soyez le premier à savoir et laissez-nous vous envoyer un courriel lorsque Albiko Central Network ደሴ publie des nouvelles et des promotions. Votre adresse e-mail ne sera pas utilisée à d'autres fins, et vous pouvez vous désabonner à tout moment.

Raccourcis

Partager