መልእክተ ዳዊት

መልእክተ ዳዊት Truth Matters

08/13/2026

የእግዚአብሔር ምህረት፦ ለኃጢአተኞች የተዘረጋው እጅ

� New to streaming or looking to level up? Check out StreamYard and get $10 discount! �

08/06/2026

ትኩረት ሁሉ ወደ ኢየሱስ

� New to streaming or looking to level up? Check out StreamYard and get $10 discount! �

05/10/2026

ባዶነት የመጣው የሆነ ነገር ሰለጎደለብን አይመስለኝም፣ ትልቁ እና ዋነኛ ምክኒያት፣ እግዚአብሔር ሊቀመጥበት በሚገባው የልባችን ዙፋን ላይ እኔነታችን ስለተቀመጠ ብቻ ነው። እና በ ባዶነት ከመሰቃየት የልባችንን ዙፈን ለጌታ እንልቀ ቅለት ለማለት ነው።

05/08/2026

ኢየሱስ የእምነታችን ራስ ብቻ ሳይሆን የነፍሳችን እውነተኛ እርካታ ነው።

የአባት ፍቅር የልጁን ፍረሀት ሲቀድምቀፂፃና፣ የሚሮጥ አባት ሉቃስ 15:1-32–ጥናትApril 7 ሐሙስ 10AM Central time                               11AM DC...
05/07/2026

የአባት ፍቅር የልጁን ፍረሀት ሲቀድም

ቀፂፃና፣ የሚሮጥ አባት

ሉቃስ 15:1-32–ጥናት

April 7 ሐሙስ 10AM Central time
11AM DC time
8 AM California time
ማታ 12 ሰአት በኢትዮዺያ
YouTube Live/facebook live / Amen tv live /

ሉቃስ 15:1-32 -የጠፈው በግየጠፈው ድሪም የጠፈው ልጅ /የአባት ፍቅር የልጁን ፍረሀት ሲቀድም / ቀጺጻ እና የሚሮጥ አባት/ የእግዚአብሔር አባትነት 🎙️ New to streaming or looking to level up? Check out ...

05/03/2026

ዝምታ

ብዙ መናገር የእግዚአብሔርን ክብር ከመግለጥ ይልቅ የሰውን ስጋዊ ማንነት ይገልጣል። ዝምታ ግን ለጸሎትና ለጥልቅ አስተንትኖ በር ይከፍታል። ደግሞ እኛ ዝም ስንል እግዚአብሔር እንዲናገርና እንዲሠራ ዕድል እንሰጣለን።ከዚያም በላይ ዝምታ የአእምሮን ጫጫታ በማስወገድ የመንፈስ ቅዱስን ምሪት ለመለየት ይረዳል።
ደግሞ እውነተኛ ንግግር የሚወለደው ከእውነተኛ ዝምታ ነው። ብዙ ከመናገራችን በፊት ከእግዚአብሔር ጋር ዝም ብለን ስንቀመጥ፣ ያኔ ንግግራችን ያንጻል ኃይልም ይኖረዋል።

ዝምታ ባዶነት ሳይሆን መንፈሳዊ ዲሲፕሊን ነው። ዝምታ ማለት አለመናገር ብቻ አይደለም፤ ይልቁንም የእግዚአብሔርን ድምፅ ለመስማት ራስን ማዘጋጀት ነው። የምንናገረው ንግግር እግዚአብሔርን ከመስማት እንዲያግደን መፍቀድ የለብንም ለማለት ነው። እና ዝምታን እንምረጥ፣ ዝም።

"እግዚአብሔር ግን በቅዱስ መቅደሱ አለ፤ ምድር ሁሉ በፊቱ ዝም ትበል።" (ዕንባቆም 2፥20)

የቢታንያዋ ማርያምብዙ ያልተነገረላት፣ የፍቅርና ፣ የአምልኮ መሪ። ሐሙስ (Thursday) April 30በኢትዮጵያ፦ 12:00 ምሽትDC Time: 11:00 AMCentral Time: 10:00 A...
04/29/2026

የቢታንያዋ ማርያም

ብዙ ያልተነገረላት፣ የፍቅርና ፣ የአምልኮ መሪ።

ሐሙስ (Thursday) April 30
በኢትዮጵያ፦ 12:00 ምሽት
DC Time: 11:00 AM
Central Time: 10:00 AM
California: 8:00 AM
በፌስቡክ እና በዩቲዩብ በአሜን ቲቪ (LIVE)

የእግዚአብሔርን ቃልና ጌታን የምትወዱ ሁሉ ተጋብዛችኋል!

Address

Washington D.C., DC

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when መልእክተ ዳዊት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category