አንድ ኢትየጵያ አንድ ሀገር

አንድ ኢትየጵያ አንድ ሀገር ውድ ቤተሰቦቼ የዩቲዩብ ቻናሌን ሰብስክራይብ ያድረጉ👉 Abeni Tube Hd

05/07/2026
ዓለም እፎይ ልትል ይሆን?📌በኢራን እና አሜሪካ መካከል የ45 ቀናት የተኩስ አቁም አንዲደረግ ጥሪ ቀረበ  | በአሜሪካ እና በኢራን መካከል የተፈጠረውን የጦርነት ውጥረት ለማርገብ፣ አሸማጋይ ...
06/04/2026

ዓለም እፎይ ልትል ይሆን?

📌በኢራን እና አሜሪካ መካከል የ45 ቀናት የተኩስ አቁም አንዲደረግ ጥሪ ቀረበ

| በአሜሪካ እና በኢራን መካከል የተፈጠረውን የጦርነት ውጥረት ለማርገብ፣ አሸማጋይ ሀገራት የ45 ቀናት ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ጥሪ አቅርበዋል። ፓኪስታን፣ ቱርክ እና ግብፅ ባመቻቹት በዚህ የሽምግልና ጥረት፣ ሁለቱም ተፋላሚ ወገኖች የቀረበላቸውን እቅድ ለመቀበል አዎንታዊ ፍላጎት ማሳየታቸው ተገልጿል።

ይህ የ45 ቀናት የተኩስ አቁም እቅድ፣ በቀጣይ ወደ ዘላቂ ሰላም እና ቋሚ የተኩስ አቁም ሊሸጋገር በሚችልበት መንገድ ላይ ለመምከር የተዘጋጀ ነው። በዚሁ ወሳኝ ውይይት ላይም የኢራኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራግቺ እንዲሁም የአሜሪካው ልዩ መልዕክተኛ ስቲቭ ዊትኮፍ ተሳትፈዋል።

ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ባለፈው ቅዳሜ ለኢራን ሁለተኛውን የ48 ሰዓታት የጊዜ ገደብ መስጠታቸው የሚታወስ ሲሆን፤ አሁን ላይ አሸማጋዮቹ ያቀረቡት ይህ አዲሱ የስምምነት ሀሳብም በቀጣዮቹ 48 ሰዓታት ውስጥ ወደ ትግበራ ይገባል ተብሎ ይጠበቃል።

ምንጭ:-
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)

ጋሞ 😭😭😭.
12/03/2026

ጋሞ 😭😭😭.

https://youtube.com/shorts/BLsDnwBoNGc
12/03/2026

https://youtube.com/shorts/BLsDnwBoNGc

birabiro tamraleche new song , ቢራቢሮ ታምራለችbirabiro tameraleche,birabiro,ቢራቢሮ,የኢትዮጵያ ልጆች,yeethiopialijoch, ...

Address

Addis Ababa
0932214641

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አንድ ኢትየጵያ አንድ ሀገር posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to አንድ ኢትየጵያ አንድ ሀገር:

Shortcuts

Share