Ayele asnake ambaw

Ayele asnake ambaw

Share

አስተማር የሆኑ ሃይማኖታ ፡ ማህበራዊና ፖለትካው

21/06/2020

Ayele ethiopiaዊ "ማንበብ ሙሉና የተሻለ ሰው ያደርጋል"

08/06/2020

ብርቱ ሰራተኛ ሁን

በአለም ላይ ተዝቆ የማያልቅ ሃብት አለ። ይህ ሃብት መጥተው የሚወስዱትን ይጠብቃል። የሚወስዱት ግን ጊዜያቸውን በሚገባ በመጠቀም ጠንክሮ ለመስራት የቆረጡ ናቸው። በርትተህ ካልሰራህ የትም አትደርስም።

በአንተ በርትቶ መስራት ሌላው ስተኛ ተነስቶ መስራት ሌላዉ ስጫወት ራስን ገታ በማድረግ በእጂህ ያለውን ስራ መጨረስ ከሆነ በዝያ መስመር ሂድ። ለአንተ በርትቶ መስራት ሌላዉ ተሰባስቦ መጫወትን ስያዘወትር አንተ ግን ማሕበራዊው ግንኙነትን ልክ ማስያዝና ገደብ መስጠት ከሆነ ይሁንልህ።

ብርቱ ሰራተኛ በመሆን የሚገኘውን ፍሬ ለመብላት ከፈለግህ ፈጣንና የእንካ-በእንካ ዉጠት ከመጠበቅ አመለካከት መውጣት አለብህ። ጥራት፣ዉጠትና ትርፍ፣ ትርፍ ያለዉ ነገር ማግኘት ከፈለግህ ከመደበኛውና ከተርታው የላቀ ትጋት ያስፈልግሃል። አማካኝ ስራ፣ አማካኝ ውጤት! የተለመደ ብርታት፥ የተለመደ ስከት! የላቀ ስራ፣ የላቀ ውጤት! የማያትክት ትጋት፣ የማያቋርጥ ስከት! እውነታው ሌላ ሂሳብ የለዉም።

አንድን ነገር በስሱ ሞከርክና ነካ ነካ አድርገህ ውጤት ያላገኘህ ሲመስል ተወት የምታደርግህ ከሆነ የትም እንደማትደርስ ላሳስብህ። ውጤት ጊዜንና ትጋትን ይጠይቃል። ይህም ማለት ዛሬ የምትሰራዉ ስራ ከሚሰጥህ ገንዘብ ባሻገር ለነገዉ ገብህ እንደዘር እንደሆነም ማሰብ አለብህ። በሌላ አባባል የዛረው ትጋት ውጠት እንደ ምግብ ሲሆን፣ ለነገው ደግሞ እንደ ዘር ነው።

"የገንዘብ ነጻነት አምዶች" ከተሰኘው የዶ/ር ኢዮብ ማሞ መጽሐፍ የተወሰደ።

Photos from Ayele asnake ambaw's post 06/06/2020

እትዮጵያንዚም,,,,,,,,,፡

Photos from Ayele asnake ambaw's post 16/05/2020
Photos from Ayele asnake ambaw's post 14/05/2020

''''''''እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር / ትለምልም^

01/03/2019

Worship afaani oromofi faari ( ifaa deesisaa

25/02/2019

Good speech

09/02/2019

God is Good

Want your school to be the top-listed School/college in Nairobi?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Telephone

Website

Address


Nairobi