keteme

keteme Please follows me at always day

 #ትምህርት የማይማር ማየት የተከለከለ ነው!
29/09/2026

#ትምህርት የማይማር ማየት የተከለከለ ነው!

29/09/2026
 ቁልፍ አገኘ፣ በሯ ገነት ተከፈተች።ስጠብቃት ኑሬ፣ ጨረቃዬ መጣች።ጨለማን ገለልበል፣ ጥፋልኝ እያለች፣የገነት መግቢያዬ በሬ ተገኝታለች።ላመታት ሳስበው፣ ሳልመው የኖርኩት፣በምኞት መርከብ ላይ ...
29/09/2026



ቁልፍ አገኘ፣ በሯ ገነት ተከፈተች።
ስጠብቃት ኑሬ፣ ጨረቃዬ መጣች።
ጨለማን ገለልበል፣ ጥፋልኝ እያለች፣
የገነት መግቢያዬ በሬ ተገኝታለች።

ላመታት ሳስበው፣ ሳልመው የኖርኩት፣
በምኞት መርከብ ላይ ባህር የቀዘፍኩት፣
በየደብሩ ዙሬ፣ በእንባ የለመንኩት፣
ከሰው ተደብቄ፣ ለአምላክ የነገርኩት።
አዳምን ያሳተች ሄዋን አልጠየኩም፣
ከቤቱ ለመውጣት ልስት አልፈለኩም።

ዘላለም እንድኖር፣ አምላኬን አስቤ፣
ግራ ጎኔን ስጠኝ፣ ልውጣ ከእራቤ።
እያልኩኝ ስለምን ስማፀነው ኑሬ፣
ሄዋኔን ስትመጣ፣ ተከፈተ በሬ።

የገነትን መንገድ መርታ ምታስገባ፣
ከፈጣሪ ጋርም መክራ ምታግባባ።
የኔ ሴት በር ናት፣ ገነት ምታስገባ።

ቁልፍ አገኘ፣ በሬ ቤቴም ተከፈተ።
ሄዋኔ ተገኘች፣ ልቤም ተደሰተ።

የፀሎቴ ምላሽ እጥፍ ሁኖ መጣ።
የነጠላው ጉዞ ቤቴን ለቆ ወጣ።
ግራ ጎኔን ሳያት፣ ልቤ ቃል አወጣ።

ገነት ቁልፍ አገኘች፣ በሯ ተከፈተ።
ተስፋ ቤቴ ገባ፣ ልቤም ተደሰተ።

መጣች ፅጌሬዳ፣ አብባ እና ፈክታ፣
የዘውትር እራቤን ጥሜን ልትገታ።
በኔ ብርታት ሳይሆን፣ በፈጣሪ እርዳታ፣
የዘመናት ህልሜ በትዳር ተፈታ።

ምስጋና ነው እንጂ፣ ሌላ ምን እላለው?
አምላኬን ሳወድስ፣ ዘውትር እኖራለው።
የገነት መግቢያዬን በሬን ታድያለው።
ተመስገን አምላኬ፣ ሌላ ምን እላለው?

ብዙ የምነግርህ በውስጤ አለና፣ነፍሴን ልታዳምጥ  #ገብርኤል ቶሎ ና ።እንኳን አደረሳችሁ ተወዳጆች🥰
29/09/2026

ብዙ የምነግርህ በውስጤ አለና፣
ነፍሴን ልታዳምጥ #ገብርኤል ቶሎ ና ።
እንኳን አደረሳችሁ ተወዳጆች🥰

 💝💝💝ሽምግልና ልኬ ጥለሽ አስጥዬለት፣ወግ ባህሌን ትቼ ሳይገታኝ ሴትነት፣ሀገር ጉድአስብዬ የሰርጋችን እለት፣ ድግስ አስደግሼ አታሞ ልምታለት፣አስሮኛል በገመድ በፍቅር ሰንሰለት።አምጡልኝ አባቱ...
29/09/2026

💝💝💝

ሽምግልና ልኬ ጥለሽ አስጥዬለት፣
ወግ ባህሌን ትቼ ሳይገታኝ ሴትነት፣
ሀገር ጉድአስብዬ የሰርጋችን እለት፣
ድግስ አስደግሼ አታሞ ልምታለት፣
አስሮኛል በገመድ በፍቅር ሰንሰለት።
አምጡልኝ አባቱን ሚስጥር ልንገራቸው፣
ጥሩልኝ እናቱን ኩሩ ልበላቸው፣
ከፈጣሪ በታች ፈጥሮኛል ልጃቸው።

☞  #ወዳጄ ሆይ☜ ✔ብር ቤት እንጂ ☜ ቤተሰብ አይገዛሞ ✔ብር አልጋ እንጂ ☞እንቅልፍ አይገዛም ✔ብር መድሃኒት እንጂ☜ ጤና አይገዛም ✔ብር ጫማ እንጂ ☞እግርን አይገዛም✔ ብር ቀለበት እንጂ...
29/09/2026

☞ #ወዳጄ ሆይ☜
✔ብር ቤት እንጂ ☜ ቤተሰብ አይገዛሞ
✔ብር አልጋ እንጂ ☞እንቅልፍ አይገዛም
✔ብር መድሃኒት እንጂ☜ ጤና አይገዛም
✔ብር ጫማ እንጂ ☞እግርን አይገዛም
✔ ብር ቀለበት እንጂ ☜ፍቅር ይገዛም
✔ ብር ሰዓትን እንጂ☞ ግዜን አይገዛም
✔ ብር መነፅር እንጂ አይንን አይገዛም
ሚልዮን ብር ቢኖርህ እቃን እንጂ☞ ፍቅርን ኣትገዛበትም
ልብ በል ፍቅር ከውስጥህ የሚመነጭ ፍላጎት እንጂ በገንዘብ የምትገዛው እቃ ኣይደለም☞ እምነት ☞ተስፋ ☞ ፍቅር ፀንተው ይኖራሉ ከሁሉም የሚበልጠው ግን ☞ ፍቅር ነው ::
ፈጣሪ ለሁላችን ኣፍቃሪ ልብ ይስጠን ♥♥♥
☞ መልካም ቀን ☜

እንኳን ተጨምሮ ከጎንደር ማገርብቻውን ቋሚ ነው የየደጋጎች ዘር❤💙
29/09/2026

እንኳን ተጨምሮ ከጎንደር ማገር
ብቻውን ቋሚ ነው የየደጋጎች ዘር❤💙

 #አመሰግንሻለሁ የሆነ ነገር ባያመሳስለንም በትልቁ አመሰግናለሁ🌹🌹
28/09/2026

#አመሰግንሻለሁ የሆነ ነገር ባያመሳስለንም በትልቁ አመሰግናለሁ🌹🌹

አንዳንድ ጊዜ መተዋወቅ ከእህት ጋር እኩል ነወ።    #ለውለታም ከምስጋና በላይ ምስጋና አለኝ እህቴ💖
28/09/2026

አንዳንድ ጊዜ መተዋወቅ ከእህት ጋር እኩል ነወ።
#ለውለታም ከምስጋና በላይ ምስጋና አለኝ እህቴ💖

Address

Tel Aviv

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when keteme posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share