Biology Period

Biology Period Science Is Ongoing Effort

Read and apply on your life
08/11/2020

Read and apply on your life

25/10/2020

This is FDRE Ministry of Education Official Face Book Page.We are promoting Educational Achievement & Attainment.

05/09/2020
07/04/2020

ማስታወቂያ
በደቡብ ክልል ለሚትገኙና ከ7-12 ክፍል ለሚትማሩ ተማሪዎች፣ ለሚታስተምሩ መምህራንና ለተማሪ ወላጆች በሙሉ
ጉዳዩ፡- ከየትምህርት በሬዲዮ ስርጭትን ይመለከታል፡፡
በአሁኑ ሰዓት ዓለምን እያስጨነቀ ያለው የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ከመጋቢት 7/2012 ዓ.ም ጀምሮ ትምህርት ቤቶች እንዲዘጉ መደረጋቸው ይታወሳል፡፡ በመሆኑም ተማሪዎች በቤታቸው በሚያደርጉት ቆይታ ከትምህርት ውጪ መሆን ስለሌለባቸው በራሳቸው የጥናት ፕሮግራም በማውጣት ማንበብ ማጥናትና የተለያዩ መልመጃዎች እየሰሩ እንዲቆዩና ወላጆችም ትምህርት ቤቶች የተዘጉት የቫይረሱን ስርጭት ለመግታት መሆኑን ተረድተው ልጆቻቸው ከቤት እንዳይወጡ በማድረግ በሽታውን ከመከላከል ጎን ለጎን ትምህርታቸው ላይ ትኩረት አድርገው ፕሮግራም አውጥቶ እንዲያጠኑ በመከታተል የበኩላቸውን ድርሻ እንዲወጡ ምክሮችና መልዕክቶች በመገናኛ ብዙኃን ሲተላለፍ ቆይቷል፡፡
አሁንም ቫይረሱ በቁጥጥር ሥር ውሎ ተማሪዎች ወደ መደበኛ ትምህርት እስክ መለሱ ድረስ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ከደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ጋር በመተባበር ከ7-12 ክፍል ላሉ ተማሪዎች በክልሉ በሚገኙ በ9 ኤፍ ኤም ቅርንጫፍ ሬዲዮ ጣቢያዎች ሰባት ትምህርት ዓይነቶችን በተመረጡ መምህራን የትምህርት በሬዲዮ ቀረፃውን አጠናቆ ተማሪዎች በቤታቸው ሆነው እንዲከታተሉ የተመቻቸ መሆኑን ያሳውቃል፡፡
ስለሆነም ከመጋቢት 28/2012 ዓ.ም ጀምሮ
1/ በአርባምንጭ ቅ/ሬዲዮ ጣቢያ ማክሰኞ፣ ሀሙስና እሁድ ከቀኑ 7፡00 እስከ 11፡00 ሠዓት እንዲሁም
ሰኞ፣ ረቡዕ እና ዓርብ ከቀኑ 7፡00 እስከ 12፡00 ሰዓት
2/ ሆሳዕና ቅ/ጣቢያ ማክሰኞ፣ ሀሙስና እሁድ ከቀኑ 7፡00 እስከ 11፡00 ሠዓት እንዲሁም ሰኞ፣ ረቡዕና
ዓርብ ከቀኑ 7፡00 እስከ 12 ሰዓት
3/ በሚዛን ቅ/ጣቢያ ማክሰኞ፣ ሀሙስና እሁድ ከቀኑ 7፡00 እስከ 11፡00 ሠዓት እንዲሁም ሰኞ፣ ረቡዕና
ዓርብ ከቀኑ 7፡00 እስከ 12 ሰዓት
4/ ፍስሀ ገነት ቅ/ጣቢያ ከሰኞ እስከ ዓርብ ከቀኑ 7፡00 እስከ 12፡00 ሠዓት
5/ በንሳ ቅ/ጣቢያ ከሰኞ እስከ ዓርብ ከቀኑ 7፡00 እስከ 12፡00 ሠዓት
6/ ወልቂጠ ቅ/ጣቢያ ከሰኞ እስከ ዓርብ ከቀኑ 6፡00 እስከ 11፡00 ሠዓት
7/ ቦንጋ ቅ/ጣቢያ ከሰኞ እስከ ዓርብ ከቀኑ 6፡00 እስከ 12፡00 ሠዓት
8/ በጂንካ ቅ/ጣቢያ ከሰኞ እስከ ዓርብ ከቀኑ 9፡00 እስከ 12፡00 ሠዓት
9/ ሳውላ ቅ/ጣቢያ ከሰኞ እስከ ዓርብ ከቀኑ 6፡00 እስከ 12፡00 ሠዓት በተጨማርም በወላይታ፣ በሚዛንና በይርጋለም በሚገኙ ትምህርት በሬዲዮ ማሰራጫ ጣቢያዎቻችን ዘውትር ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ከማለዳው 2፡00 እስከ 12፡00 ሰዓት ጀምሮ ጣቢዎቹ ትምህርቱን ማሰራጨት የሚጀምር መሆኑን እየገለጽን ትምህርቱ የሚተላለፍበት ጊዜ ሰሌዳ ተከታትለን የሚናሳውቅ ሲሆን ተማሪዎች ትምህርቱን እንዲትከታተሉ እያስገነዘብን የተማሪ ወላጆችም ልጆቻቸው ጊዜያቸውን በተገቢው ተጠቅመው መከታተል አለመከታተላቸውን ክትትል እንዲታደርጉ ቢሮ አጥብቆ ያሳስባል፡፡

13/12/2019

Is Good Teaching Aid, But Don't Try These In The Class!!!

This Is Structures Of ???????
13/12/2019

This Is Structures Of ???????

13/12/2019

Address

Tocha High School
Dawros

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Biology Period posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Biology Period:

Shortcuts

Share

Category