beky8771

beky8771 Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from beky8771, Personal coach, Ubud.

13/10/2025
11/01/2024
23/11/2023

Next Stop
in Costa Custana
from Dubai
london, Newyork

ከ 230 በላይ ለሆኑ ሰልጣኞች የ ሀያል ሂደትን ስልጠና ለ ሶስት ቀን በ ጎንደር ሮዚዮ ሆቴል በዛሬው እለት አጠናቀናል። ጎንደሮች ከልብ እናመሰግናለን።ይበልጥ እንድናገለግላችሁ ሀላፊነት ሰታ...
18/06/2023

ከ 230 በላይ ለሆኑ ሰልጣኞች የ ሀያል ሂደትን ስልጠና ለ ሶስት ቀን በ ጎንደር ሮዚዮ ሆቴል በዛሬው እለት አጠናቀናል።
ጎንደሮች ከልብ እናመሰግናለን።
ይበልጥ እንድናገለግላችሁ ሀላፊነት ሰታችሁናል።
ምን አይነት የማደግ ልብ እንዳላችሁ አይተናል።
የምርም ትለያላችሁ።

ዛሬ ደስ ብሎኛል።
04/03/2023

ዛሬ ደስ ብሎኛል።

ሲስዬ ላለፉት አመታት ከፊት ሁነህ እየመራኸኝ እዚህ አድርሰኸኛል።  ለህይወቴም ለስኬቴም ጉልህ ድርሻ አለህና ሁሌም አመሰግንሀለው ወንድሜ! ከአንተ ጋር አብሮ መስራት መታደል ነው።
18/03/2022

ሲስዬ ላለፉት አመታት ከፊት ሁነህ እየመራኸኝ እዚህ አድርሰኸኛል።
ለህይወቴም ለስኬቴም ጉልህ ድርሻ አለህና ሁሌም አመሰግንሀለው ወንድሜ!
ከአንተ ጋር አብሮ መስራት መታደል ነው።

Amazing time.
20/02/2021

Amazing time.

07/05/2020

አመለካከት ማለት የሀሳብ የስሜት እና የተግባር ድምር ውጤት ነው። ይህንን እውቀት ለማግኘት እና በህይወታችን ትርጉም ያለው ውጤት እንድናመጣ የሚያስችለንን ብሬክስሩ የስልጠና ድርጅት ይዞላችሁ ቀርቧል። ለበለጠ መረጃ 0904619100 ይደውሉ ወይም በቴሌግራም እና ዋትሳፕ ማግኘት ይችላሉ።

Address

Ubud

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when beky8771 posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category