Tesfa - ተስፋ

Tesfa - ተስፋ Bethel Evangelical Ethiopian Church in Scotland serves primary Ethiopian descents living in and around Glasgow.

We gather at Elim Hall , 42 Inglefield Street Glasgow G52 7AT. Come and join us in our Sunday worship fellowship and social gathering

20 ዓመት በጌታ ሕብረት ቤቴል ስኮትላንድ “ወንድሞች በኅብረት ቢቀመጡ፥ እነሆ፥ መልካም ነው፥ እነሆም፥ ያማረ ነው።”  — መዝሙር 133፥1
26/03/2023

20 ዓመት በጌታ ሕብረት
ቤቴል ስኮትላንድ
“ወንድሞች በኅብረት ቢቀመጡ፥ እነሆ፥ መልካም ነው፥ እነሆም፥ ያማረ ነው።”
— መዝሙር 133፥1

02/03/2023

ኽረ ተፈጥሮን በቁጥጥራችን ሥር አደረግን አንበል። ዝናብ የሚያዘንበውን እግዚአብሔር አንፈታተን። በአፋችን ድርቅ ጠራን ።
ቦረና ይፍረድ።
እስኪ የእግዚአብሔርን ለእግዚአብሔር የቄሳርን ለቄሳር እንተው። ከመሪዎች እስከ ሕጻናት ከብት እንኳን ሳይቀር በንስሃ ጾምና ጸሎት ይትጋ። እግዚአብሔር ይምረናል።
🙏🙏💚💛❤🙏🙏

በ🇪🇹  በመጽሐፍ ቅዱስና ቁራን የተወገዘ የሚያስፈራ ዘግናኝ ድርጊት ሲፈጸም አማኙ ህዝብ ዝም ሊል አይገባም። ሞትና ጭንገፋ በቃን። ሕዝባችን በሠላም ይኑርበት። ጎረቤትህ እንደራስህ አድርገህ ...
10/12/2022

በ🇪🇹 በመጽሐፍ ቅዱስና ቁራን የተወገዘ የሚያስፈራ ዘግናኝ ድርጊት ሲፈጸም አማኙ ህዝብ ዝም ሊል አይገባም። ሞትና ጭንገፋ በቃን። ሕዝባችን በሠላም ይኑርበት። ጎረቤትህ እንደራስህ አድርገህ ውደድ አባትና እናትህ እህትና ወንድምህ ናቸው ተብለን ነው ያደግነውድ ታዲያ ይሄ ሁሉ የት ገባ❓😭

“ወንድሙን የሚጠላ ሁሉ ነፍሰ ገዳይ ነው፥ ነፍሰ ገዳይም የሆነ ሁሉ የዘላለም ሕይወት በእርሱ እንዳይኖር ታውቃላችሁ።”
— 1ኛ ዮሐንስ 3፥15
“And do good; indeed, Allah loves the doers of good” [Quran 2:195].

Address

Glasgow

Telephone

+447931532919

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tesfa - ተስፋ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Tesfa - ተስፋ:

Share