16/10/2023
#የብሄራዊ ሰንደቅዓላማ ቀን በባቱ ዶንቦስኮ ት/ቤት ተከበረ
ዛሬ ጥቅምት 5/2016 ዓ.ም የብሄራዊ ሰንደቅዓላማ ቀን በባቱ ዶንቦስኮ ት/ቤት የተከበረ ሲሆን፤
በስነስርዓቱ ላይም
የት/ቤቱ የታሪክ(History) እና የዜግነት(Citizenship) መምህራን
ስለ ሰንደቅ አላማ ንግግር አድርገዋል።
በንግግራቸውም ስለ ብሄራዊው እና የክልሉ ሰንደቅ
አላማ ትርጉምና ታሪካዊ አመጣጥ
አብራርተዋል።
መልካም የሰንደቅዓላማ በአል
THE 3 PILLARS OF EDUCATION
*Reason
*Religion
*Loving Kindness
Bosco()
ICT-CLUB & E-MEDIA
()