Hayatv

Hayatv አሰላሙአለይኩም ወረህ መቱላሂ ወበረካትሁ. በአላህ ፍቃድ የዚህ ፔጅ ዋና አላማ ኢስላማዊ እውቀቶችን በትንሹ እምንተዋወስበት ይሆናል!

ትልቁ የኛ ኢትዮጵያዊያን ችግር ማንኛውም ነገር በራሳችን ቤት እስካልመጣ ድረስ የማይሰማን ነገር ነው !በጣም ያማል!!!
05/12/2022

ትልቁ የኛ ኢትዮጵያዊያን ችግር ማንኛውም ነገር በራሳችን ቤት እስካልመጣ ድረስ የማይሰማን ነገር ነው !
በጣም ያማል!!!

ኢትዮጵያን ለማጥፋት የተነሱ ጭራቆች የዝጀሮ ስብስብ በየዱበት የግብፅን ሴራ ተሽክመው የሚንቀሳቀሱ የጉሬላ መንጋዎች፣ በሰዎች ሞት የሚደሰቱ ስለምንም የማያስቡ የሰው አሳማዎች፣ ንፁሀንን ለመግደል ከማንምጋ የሚያብሩ ሰው ሰራሽ ፍጡሮች በምድር ላይ ሰይጣን ራሱ በአካል ቢመጣ በነሱ ሰግናኝ ስራ የሚገረምባቸው እስኪመስል ድረስ አስከሬኖች ላይ ፎቶ የሚነሱ የግኡዛን አካል ጥርቅሞች እነዚህ ናቸው

27/04/2022

ሰበር
@@ የሟቾች ቁጥር 40 ደርሷል ፣ ሌላው አደገኛ ነገር ሆስፒታል ውስጥ ቆስለው ለህክምና የገቡ ሙስሊሞች አደገኛ ሸፍጥ እየተሰራባቸው ነው ምክንያቱም ቀላል ቁስለኞች እንደ ቀልድ ሞቱ ተብሎ ይነገራል ( በአጭሩ ተመርዘው የተገደሉ አሉ) ። በነገራችን ሆስፒታል ውስጥ ያለው የማህበረ ቅዱሳን አደረጃ ጀት እጅግ አደገኛ ነው ።
@@ አሁንም ለተጨማሪ ጥቃት ተሰባስበዋል ፣ ዛሬ ቀን ላይ በነበራቸው ስብሰባ ማንኛውም መሳሪያ ማንገት የሚችል ሰው በሙሉ ቀበሌ 09 ባታ ፣ ቀበሌ 06 ማርያም እና ቀበሌ 18 ጊዩርጊስ ድረስ በመሄድ መሳሪያ መውሰድ እንደሚችሉ መልዕክት ተላልፏል ።
የእከአሁኑን ጥቃት የሚያስንቅ ጥቃት ለማድረስ ነው ፍላጎታቸው
በነገራችን ላይ ሰዎቹ መከላከያንም ለመግጠም ጭምር ነው ዝግጅታቸውን ጨርሰው በመጠባበቅ ላይ የሚገኙት ።

ተፃፈ በስለ ጎንደር ሙስሊሞች ያገባኛል።

ማስፈጠር ከፈለጋችሁ እንደዚህ ለተቸገሩ ሰዎች እርዱ ካልሆነ አስፋልት ላይ ምግብ አታባክኑ👉
17/04/2022

ማስፈጠር ከፈለጋችሁ እንደዚህ ለተቸገሩ ሰዎች እርዱ ካልሆነ አስፋልት ላይ ምግብ አታባክኑ

👉

03/09/2021
02/09/2021

*ሱራህ 2, አያህ 25*
وَبَشِّرِ ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ وَعَمِلُوا۟ ٱلصَّٰلِحَٰتِ أَنَّ لَهُمْ جَنَّٰتٍۢ تَجْرِى مِن تَحْتِهَا ٱلْأَنْهَٰرُ ۖ كُلَّمَا رُزِقُوا۟ مِنْهَا مِن ثَمَرَةٍۢ رِّزْقًۭا ۙ قَالُوا۟ هَٰذَا ٱلَّذِى رُزِقْنَا مِن قَبْلُ ۖ وَأُتُوا۟ بِهِۦ مُتَشَٰبِهًۭا ۖ وَلَهُمْ فِيهَآ أَزْوَٰجٌۭ مُّطَهَّرَةٌۭ ۖ وَهُمْ فِيهَا خَٰلِدُونَ
እነዚያን ያመኑትንና መልካሞችንም የሠሩትን ለነርሱ ከሥሮቻቸው ወንዞች የሚፈሱባቸው ገነቶች ያሏቸው መኾኑን አብስራቸው፡፡ ከርሷ ከፍሬ (ዓይነት) ሲሳይን በተመገቡ ቁጥር (ፍሬዎችዋ ስለሚመሳሰሉ) «ይህ ያ ከአሁን በፊት የተገመብነው ነው» ይላሉ፡፡ እርሱንም ተመሳሳይ ኾኖ ተሰጡት፡፡ ለነሱም በውስጧ ንጹህ የተደረጉ ሚስቶች አሏቸው፡፡ እነሱም በውስጧ ዘውታሪዎች ናቸው፡፡
================================

22/08/2021

إِنَّا أَرْسَلْنَا نُوحًا إِلَىٰ قَوْمِهِ أَنْ أَنذِرْ قَوْمَكَ مِن قَبْلِ أَن يَأْتِيَهُمْ عَذَابٌ أَلِيمٌ
እኛ ኑሕን «ሕዝቦችህን አሳማሚ ቅጣት ሳይመጣባቸው በፊት አስጠንቅቅ በማለት ወደ ሕዝቦቹ ላክነው፡፡»
(ሱራ አል_ኑሕ)

18/01/2021

Follow us on facebook and youtube

Address

Ethiopia
Woldia

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hayatv posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Hayatv:

Shortcuts

Share