Global Bridge College

Global Bridge College Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Global Bridge College, Educational consultant, Ethiopia, Wolaita sodo.

በጥር ወር 2018 ዓ.ም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና ለመጀመሪያ ጊዜ የሚወስዱ እጩ ተመራቂዎች ምዝገባ ትናንት ታህሳስ 06/2018 ዓ.ም መጀመሩ ይታወቃል። ምዝገባው እስከ ታህሳስ 13/2018 ...
16/12/2025

በጥር ወር 2018 ዓ.ም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና ለመጀመሪያ ጊዜ የሚወስዱ እጩ ተመራቂዎች ምዝገባ ትናንት ታህሳስ 06/2018 ዓ.ም መጀመሩ ይታወቃል። ምዝገባው እስከ ታህሳስ 13/2018 ዓ.ም ይቆያል።

እነዚህ ተማሪዎች በተቋም ደረጃ ምዝገባቸውን በተጠቀሱት ቀናት አድርገው መረጃቸው ለትምህርት ሚኒስቴር የሚላክ መሆኑ ተገልጿል፡፡

የፈተና አስተዳደር ክፍያ 750 ብር በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት በኩል በመክፈል፥ የከፈላችሁበትን ኦሪጅናል ደረሰኝ ከነሙሉ ስማችሁ ለየትምህርት ክፍላችሁ መላክ ይጠበቅባችኋል፡፡

🔔 የመውጫ ፈተናውን በድጋሜ የምወስዱ አመልካቾች ምዝገባ የምታደርጉት በራሳችሁ ነው፡፡

ፈተናውን በድጋሜ የምትወስዱ ይመዝገቡ 👇
https://exam.ethernet.edu.et

የምዝገባ ሒደቱን የሚያሳይ ቪዲዮ👇
https://youtu.be/C9KkQ9AHd2o

25/10/2025
Global Bridge College @እንኳን ለ2018   በሰላም አደረሳችሁ ሲል መልካም ምኞቱን ይገልጻል።
12/09/2025

Global Bridge College
@እንኳን ለ2018 በሰላም አደረሳችሁ ሲል መልካም ምኞቱን ይገልጻል።

10/09/2025

Hashu Gattees 🌼🌻🌻🌼🌻GBC

በመዲናዋ ካሉ የግል የትምህርት ተቋማት ሶስቱ ብቻ ፈቃዳቸው ጸና  ++++++++++++++++++++  | በመዲናዋ ካሉ የግል የትምህርት ተቋማት ሶስቱ ብቻ ፈቃዳቸው መጽናቱን  የኢ.ፌ.ዴ.ሪ....
30/08/2025

በመዲናዋ ካሉ የግል የትምህርት ተቋማት ሶስቱ ብቻ ፈቃዳቸው ጸና
++++++++++++++++++++

| በመዲናዋ ካሉ የግል የትምህርት ተቋማት ሶስቱ ብቻ ፈቃዳቸው መጽናቱን የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን አስታወቀ።

በባለስልጣኑ የከፍተኛ ትምህርት ፈቃድ አሰጣጥ መሪ ስራ አስፈጻሚ ወይዘሮ ህይወት አሰፋ እንደገለፁት፤ በመዲናዋ 75 የግል የትምህርት ተቋማት ተመዝግበው የሰነድ ግምገማ ተደርጎባቸዋል። ሆኖም አንድም ተቋም ለመስክ ግምገማ ብቁ አልነበረም ብለዋል።

ባለስልጣኑም ተቋማቱ ለመስክ ምልከታ ምቹ የሚሆኑበትን ሁኔታ ለመፍጠር በማሰብ ሶስት ጊዜ የመገምገሚያ ማሻሻያ ማድረጉን ገልጸዋል።

በዚህም 3 የትምህርት ተቋማት ብቻ መስፈርቱን በማሟላት ፈቃዳቸው እንዲጸና ተደርጓል ነው ያሉት።

25 ተቋማት መሰረታዊ መስፈርቶችን ያሟሉና በሁኔታ የሚያሟሉ በመሆናቸው አንድ ዓመት ተሰጥቷቸው ፈቃድ ሊያገኙ የሚችሉበት ሁኔታ እንዲመቻች መወሰኑንም አብራርተዋል።

ሌሎች 25 ተቋማት ደግሞ አንዳንድ ወሳኝ ነገሮችን ያላሟሉ በመሆናቸው እሱን አስተካክለው እንዲመጡ የስድስት ወር ጊዜ ተሰጥቷቸዋል ብለዋል።

ተቋማቱ በተሰጠው ጊዜ መስፈርቱን የማያሟሉ ከሆኑ የፈቃድ ክልከላ የሚደረግባቸው መሆኑንም ገልፀዋል።

በዳግማዊት አበበ
+++++++++++++++++++++

#ኢትዮጵያ
#ትምህርት በመዲናዋ ካሉ የግል የትምህርት ተቋማት ሶስቱ ብቻ ፈቃዳቸው ጸና

#ትምህርት

"በቀሰሙት ዕውቀት ተመራቂዎች  የሥራ ዕድል ፈጠራን ለማስፋት ወሳኝ አጋጣሚ ነው" አቶ ግርማቸው ከፍያለው ወ/ሶዶ፣ ነሐሴ 03/2017 (ወዞመኮጉ)የግሎባል ብሪጅ ኮሌጅ ለ6ኛ ዙር በዲግሪ  እ...
09/08/2025

"በቀሰሙት ዕውቀት ተመራቂዎች የሥራ ዕድል ፈጠራን ለማስፋት ወሳኝ አጋጣሚ ነው" አቶ ግርማቸው ከፍያለው

ወ/ሶዶ፣ ነሐሴ 03/2017 (ወዞመኮጉ)

የግሎባል ብሪጅ ኮሌጅ ለ6ኛ ዙር በዲግሪ እና በድፕሎማ በተለያዩ ደረጃዎችና ሙያ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን 653 ተማሪዎችን አስመረቀ

በፕሮግራሙ በክብር እንግድነት በመገኘት ለተመራቂዎች መልዕክት ያስላለፉት የወላይታ ዞን ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና መምሪያ ኃላፊ አቶ ግርማቸው ከፍያለውበቀሰሙት ዕውቀት ተመራቂዎች የሥራ ዕድል ፈጠራን ለማስፋት ወሳኝ አጋጣሚ መሆኑን አብራርተዋል ።

ተመራቂዎች ከግል ህይወታቸው ባሻገር ራዕይ ይዘው ለሀገርና ለህዝብ የሚጠቀመውን ሥራ እንዲሠሩ መልዕክት አስተላልፈዋል።

ኃላፊው አክለውም ተመራቂዎች በኮሌጁ የቀሰሙትን ዕውቀት መንግሥት ካመቻቸው አሠራር ጋር በማሰናሰል ለሁለንተናዊ ብልጽግና እንዲተጉ ጥሪ አስተላልፈዋል።

ኮሌጁ ለዞናችን ትምህርት ሽፋንና ጥራት ላይ እያበረከተ ያለውን አስተዋጽኦ ሌሎችም ተቋማት በአርአያነት ሊከተሉት ይገበዋል ብለዋል

የኮሌጁ ሥራ አስኪያጅ ዶ/ር አስክትል ጌታቸው በዲግሪና ዲፕሎማ በተለያዩ ሙያ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን ከ653 ተማሪዎችን በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ ማስመረቂያ አዳራሽ በደማቅ ሁኔታ ባስመረቀበት ወቅት መልዕክት ያስተላለፉት ኮሌጁ ለሀገራችን ብሎም ለዞናችን የተማረ የሰው ኃይል ፍላጎት ለማሟላት የሚያደርገውን ተግባር አጠናክሮ እንደሚቀጥል ተናግረዋል ።

የምረቃ ፕሮግራም ላይ በተገኙበት መምሪያችን ያነጋገራቸው ለዞናችን ትምህርት ሽፋንና ጥራት እያበረከተ ያለውን አስተዋጽኦ ሌሎችም ተቋማት በአርአያነት ሊከተሉት የሚገባ ተሞክሮ ነው ብለዋል።

ኮሌጁ የትምህርቱን ዘርፍ ከመሠረቱ ለማገዝ ካለው ትልቅ ራዕይ በዘላቂነት ውጤታማ ሥራ እያከናወነ እንደሚገኝ ጠቁመዋል ።

የዛሬ ተመራቂዎች በቀጣይ ጊዜያ ከኮሌጁ ባገኙት እውቀት ራሳቸውን በማገዝ ለትልቅ ደረጃ እንዲደርሱ በቀጣይ የኮሌጁ ድጋፍ እንደማይለያቸውም

ሥነሥርዓት ባስተላለፉት መልዕክት በኮሌጁ የሚማሩና ተመራቂ ተማሪዎች ከኮሌጁ ባገኙት እውቀት ራሳቸውን በመቻል በትልቅ ቦታ እንዲደርሱ የቅርብ ድጋፍ እንደሚደረግ ጠቁመዋል።

የግሎባል ብሪጅ ኮሌጅ ለ6ኛ ዙር በዲግሪ እና በድፕሎማ በተለያዩ ደረጃዎችና ሙያ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎችን በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ ማስመረቂያ አዳራሽ እያስመረቀ ይገኛል።ወ/ሶዶ፣ነሐሴ...
09/08/2025

የግሎባል ብሪጅ ኮሌጅ ለ6ኛ ዙር በዲግሪ እና በድፕሎማ በተለያዩ ደረጃዎችና ሙያ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎችን በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ ማስመረቂያ አዳራሽ እያስመረቀ ይገኛል።

ወ/ሶዶ፣ነሐሴ 3/2017 ዓ.ም
የግሎባል ብሪጅ ኮሌጅ ለ6ኛ ዙር በመጀመሪያ ዲግሪ እና በድፕሎማ ደረጃ በተለያዩ በሙያ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎችን በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ ማስመረቂያ አዳራሽ በደማቅ ሁኔታ እያስመረቀ ይገኛል።

Dear all graduate class of 2025 G.C.  of Global Bridge College, success comes to those who deserve it. Warmest congratul...
08/08/2025

Dear all graduate class of 2025 G.C. of Global Bridge College, success comes to those who deserve it. Warmest congratulations on your achievement and GBC Directors of Registrar & Almuni wish all the best for your future life.

Congratulations @
04/08/2025

Congratulations @

Congratulations 🎊
01/08/2025

Congratulations 🎊

መልካም ዜና ለመምህራን ____________///__________ይህ አዋጅ ተግባራዊ እንዲሆን ይፈልጋሉ??? እንግዲያውስ በትላልቅ ግሩፖች ላይ ሼር ሼር ያድርጉባላየ የተተወ አዋጅ ነው።
26/07/2025

መልካም ዜና ለመምህራን
____________///__________
ይህ አዋጅ ተግባራዊ እንዲሆን ይፈልጋሉ???
እንግዲያውስ በትላልቅ ግሩፖች ላይ ሼር ሼር ያድርጉ
ባላየ የተተወ አዋጅ ነው።

Address

Ethiopia
Wolaita S**o

Telephone

+251910743602

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Global Bridge College posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Global Bridge College:

Shortcuts

Share