02/12/2025
የንግድ ስራህን ለማሳደግ
የቴክኖሎጂን ሀይል ተጠቀም!
ዛሬ ፉክክር በበዛበት የገበያ ዓለም፣ ቴክኖሎጂ የቅንጦት ሳይሆን አስፈላጊ ነገር ሆኗል።
◉ ቅልጥፍናን ጨምር
◉ ደንበኞችህን እወቅ
◉ አዳዲስ ገበያን ፍጠር
◉ ምርቶችህን ሽጥ
ይህንን አገልግሎት ከትንንሽ ሱቆች እስከ ትላልቅ ድርጅቶች የምንሰጥበትን ዝግጅት እየጨረስን እንገኛልን።
➤ በቅርቡ ይጠብቁን!
ጥያቄ: በንግድዎ ውስጥ የትኛውን ማህበራዊ ሚዲያ ቢጠቀሙ የተሻለ እድገት የሚያገኙ ይመስልዎታል? ኮሜንት ላይ ያጋሩን! 👇
#ቴክኖሎጂ #ንግድስራ #ዲጂታልሽያጭ #አውቶሜሽን #ስኬት
01/12/2025
የሀብት መነሻው አስተሳሰብ ነው!
ገንዘብ እና ሀብት የሚጀምሩት ከኪሳችን ሳይሆን ከአስተሳሰባችን ውስጥ ነው።
➤ ማመን: ሀብታም መሆን እንደምትችል ከልብህ ማመን አለብህ። ይህ እምነት የድርጊትህ ሁሉ መሠረት ይሆናል።
➤ መማር: የገንዘብ እውቀት (Financial Literacy) ቁልፍ ነው። ገንዘብ እንዴት እንደሚሰራ፣ እንዴት እንደሚጠራቀም እና እንዴት ኢንቨስት እንደሚደረግ ተማር።
➤ ዕቅድ: ግልጽ የፋይናንስ ግቦችን አውጣ። ዕቅድ ከሌለህ፣ የትም አትደርስም!
➤ አመለካከት: ገንዘብን እንደ መጥፎ ነገር ሳይሆን፣ እንደ ችሎታህ መለኪያ እና የበለጠ መልካም ነገር ለመስራት እንደሚያስችል መሳሪያ ተመልከተው።
➤ ንፁህነት: ከሰው ገንዘብ ርቀህ ማንንም ሳታምታታ እና ሳታጭበረብር ፈጣሪህ በሰጠህ አቅም ለፍተህ ጥረህ ግረህ መለወጥ። ካልሆነ ግን ጭንቅላትህ Negative ውስጥ መግባቱን አስታውስ!
አስተሳሰብህን ስትቀይር፣ የገንዘብ ሁኔታህም ይለወጣል!
ምን ያስባሉ? ይህን አመለካከት ይጋሩታል?
#አስተሳሰብ #ሀብት #ገንዘብ #የስኬትመሰረት
29/11/2025
ሀርቡ ከተማ | Harbu City
በቅርቡ በሃርቡ ከተማ እየተዘጋጀ ያለው የፕሮጀክት ስራ ወደ መጠናቀቁ እየሄደ ይገኛል። በዚህም ፕሮጀክት ላይ ልዩ ድጋፍ ሲያደርጉልን ለነበሩ የሃርቡ ከተማ አመራሮችን ልናመሰግን እንወዳለን። በተጨማሪም የሃርቡ ከተማ ነዋሪዎች ይህንን ፕሮጀክት በቅርቡ በይፋ ለህዝቡ በግልፅ የምናሳውቅ ሲሆን እስከዛው በምናደርገው ትግል እና ልፋት መልካም ምኞታችሁን እንድትገልፁልን እንፈልጋለን!