ድራር ሚዲያ Drar media

ድራር ሚዲያ Drar media ትምህርታዊ በጣም አስፈላጊ ትምህርቶችና የቴክኖሎጂ ውጤቶችና የሥራ ማስታወቂያዎች ይቀርቡበታል።

Drar media | ሙሉ የmicrosoft office ኮርስ መማር የምትፈልጉ በዝርዝር አንድ በአንድ ሁሉንም የምታገኙበት ሚዲያ ነው።follow, like እና share እያደረጋችሁ ቤተሰብ እ...
31/03/2025

Drar media | ሙሉ የmicrosoft office ኮርስ መማር የምትፈልጉ በዝርዝር አንድ በአንድ ሁሉንም የምታገኙበት ሚዲያ ነው።
follow, like እና share እያደረጋችሁ ቤተሰብ እንሁን።

@@@@@
https://youtube.com/?sub_confirmation=1
https://t.me/drarmedia

27/03/2025
21/03/2025

ብትንትን ያሉ ጽሑፎችን በኤክሴል ላይ በደቂቃ ውስጥ በአንድ ሴል ውስጥ ማስገባት

https://youtu.be/oSRO_9xM8S4?si=ADtAG26GJJWhSNBP
21/03/2025

https://youtu.be/oSRO_9xM8S4?si=ADtAG26GJJWhSNBP

በዚህ ቪዲዮ እጅግ በጣም ብዙ የሆኑ በየexcel ሴል ተከፋፍለው የተጻፉ ጽሑፎችን በደቂቃ ውስጥ በአንድ የexcel cell ውስጥ የሚያስገቡልልን ቀመሮች/ፎርሙላዎች እንማራለን።

21/03/2025

እንኳን ወደ ድራር ሚዲያ የፌስቡክ ገጽ በሰላም ተቀላቀሉ!!! ይህ ገጽ የዜና ገብርኤል ብርሃኔ ገጽ ሲሆን ከድራር ቲዩብ ጋር በማገናኘት የሚሠራበት ገጽ ነው። ድራር - ቃሉ የግእዝ ሲሆን - ራት (የማታ ምግብ/የማታ እንጀራ) ማለት ነው። በዚህ ገጽ በዩቲዩብ የሚለቀቁ በልምድና በትምህርት ያገኘኋቸውን ሁሉ ለሚያስፈልጋቸው ሁሉ የማስተላልፍበት ሜዲያ ነው። የማታ ምግብ/እንጀራ እርፍ ብለው (ከእረፍት በኋላ) የሚመገቡት እንደሆነ ሁሉ እኔ የምሰጣቸውንም ትምህርቶች/ሥልጠናዎች እርፍ ብላችሁ /መውጣት መውረድ ሳይጠበቅባችሁ/ እንድትመገቧቸው ግብዣዬ ነው። የሚያውቁትን ማካፈል ኃጢአት አይደለም!!!
በተጨማሪም የተዋጣላቸው ማስታወቂያዎችንም በከፍተኛ ጥራትና ፍጥነት የምንሠራ መሆናችንንም በታላቅ ደስታ ለመግለጽ እንወዳለን።
"መልካም አሳብ ክፉ ዘመንን ያሻግራል"©ድራርሚዲያ

Address

Tarch'a Sodo

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ድራር ሚዲያ Drar media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share