Ethio-Canada Academy

Ethio-Canada Academy Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethio-Canada Academy, School, Ethiopia, Wolaita, Sodo.

02/08/2026
23/07/2026

***በድጋሚ የቀረበ አስቸኳይ የስብሰባ ጥሪ ***
ለኢትዮ-ካናዳ አካዳሚ የተማሪ ወላጆችና አሳዳጊዎች በሙሉ:-
በ12/11/2018 ዓ.ም እሁድ ዕለት ከቀኑ 10:00 ሊካሄድ የታሰበው ስብሰባ በሙላተ ጉባዔ ማነስ ምክንያት ለ19/11/2018 ዓ.ም እሁድ ዕለት 9:00 ሰዓት የተላለፈ ቢሆንም ዕለቱ መንፈሳዊ ክብረ በዓል ቀን እንደሆነ ከወላጅ በደረሰን መረጃ ያረጋገጥን በመሆኑ ስብሰባው ቅዳሜ ዕለት 18/11/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9:00 ላይ የሚጀመር መሆኑን በትህትና እያሳሰብን፥ የዕለቱ የስብሰባው አጀንዳዎች፦
👉 የ2018 ዓ.ም የሥራ አፈጻጸም ማየትና በ2019 ዓ.ም የሥራ አቅጣጫ ዙሪያ መወያየት፤
👉 የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ክፍያ ማሻሻያ ዙሪያ መወያየት፤ ሲሆን፣ አጀንዳዎቹ ከትምህርት መምሪያ የሚመለከታቸው አካላት በተገኙበት የሚካሄድ መሆኑን ጭምር በአክብሮት እናሳውቃለን። ጥሪያችንን አክብረው ስለሚመጡም ከልብ እናመሠግናለን!!!
***ኢትዮ-ካናዳ አካዳሚ***

18/07/2026

********አስቸኳይ የስብሰባ ጥሪ*********
ለኢትዮ-ካናዳ አካዳሚ የተማሪ ወላጆችና አሳዳጊዎች በሙሉ:-
አካዳሚው ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን አስፈላጊውን ዝግጅት እያደረገ ይገኛል። እንዲሁም የተማሪ ወላጅ ተቋሙን ወደ ፊት ከማስቀጠል አንጻር ከፍተኛ ሚና እንዳለው ተቋሙ ስለሚያምን በውስን አጀንዳዎች ዙሪያ ለመምከር ይህንን አስቸኳይ የስብሰባ ጥሪ ያቀርባል። ስብሰባው የሚካሄደው በ12/11/2018 ዓ.ም እሁድ ዕለት ከቀኑ ልክ 10:00 ጀምሮ ሲሆን፥ የስብሰባው አጀንዳዎች፦
👉 የ2018 ዓ.ም የሥራ አፈጻጸም ማየትና በ2019 ዓ.ም የሥራ አቅጣጫ ዙሪያ መወያየት፤
👉 የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ክፍያ ማሻሻያ ዙሪያ መወያየት፤ ሲሆን፣ አጀንዳዎቹ ከትምህርት መምሪያ የሚመለከታቸው አካላት በተገኙበት የሚካሄድ መሆኑን ጭምር በአክብሮት እናሳውቃለን። ጥሪያችንን አክብረው ስለሚመጡም ከልብ እናመሠግናለን!!!
*********ኢትዮ-ካናዳ አካዳሚ*******

Today, Ethio-Canada Academy is proudly celebrating our School Closing & Parents' Day, a joyful occasion that honors our ...
04/07/2026

Today, Ethio-Canada Academy is proudly celebrating our School Closing & Parents' Day, a joyful occasion that honors our students' achievements, recognizes the unwavering support of our parents, and celebrates another successful school year.

The day is filled with inspiring performances of our amazing stars, happy moments, and unforgettable memories as our school community comes together in gratitude and celebration.

Here is the end of a wonderful school year and the exciting journey ahead. Thank you to everyone who is part of this special day! Hotel, Wolaita S**o, Ethiopia

የተከበራችሁ የኢትዮ-ካናዳ አካዳሚ እንግዶች፣ የተከበራችሁ ወላጆች ፣ ውድ ተማሪዎቻችን፣ ተጋባዥ እንግዶች፣ መምህራንና የአስተዳደር ሰራተኞች፣ እንኳን ለ2018 የት/ት ዘመን የወላጆች ቀን/የ...
03/07/2026

የተከበራችሁ የኢትዮ-ካናዳ አካዳሚ እንግዶች፣ የተከበራችሁ ወላጆች ፣ ውድ ተማሪዎቻችን፣ ተጋባዥ እንግዶች፣ መምህራንና የአስተዳደር ሰራተኞች፣ እንኳን ለ2018 የት/ት ዘመን የወላጆች ቀን/የካርድ ቀን በሰላም አደረሳችሁ!!!! **ኢትዮ-ካናዳ አካዳሚ**

Address

Ethiopia, Wolaita
S**o

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio-Canada Academy posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category