ማህበራዊ ሚድያን ለጥሩ ነገር እጠቀማለሁ

  • Home
  • Ethiopia
  • Sodo
  • ማህበራዊ ሚድያን ለጥሩ ነገር እጠቀማለሁ

ማህበራዊ ሚድያን ለጥሩ ነገር እጠቀማለሁ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ማህበራዊ ሚድያን ለጥሩ ነገር እጠቀማለሁ, School, Sodo.

18/01/2024
18/01/2024

ከጥምቀት በዓል አከባባር ጋር ተያይዞ የኤሌክትሪክ አደጋ እንዳይከሰት ጥንቃቄ ሊደርግ ይገባል፡- የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት
*****************

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከጥምቀት በዓል አከባባር ጋር ተያይዞ የኤሌክትሪክ አደጋ እንዳይከሰት ጥንቃቄ ሊደርግ እንደሚገባ አሳሰበ፡፡

ከበዓሉ አከባበር ጋር ተያይዞ ሊከሰቱ የሚችሉ የኤሌክትሪክ አደጋዎችን ለመቀነስ፤ ከኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ መስመሮች ጋር ንክኪ መፍጠር እንደማይገባ ገልጿል ፡፡

በዓሉን ለማድመቅ የሚረዱ ቁሳቁሶችን ከኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ መስመሮች በማራቅ፣በዓሉን ለማክበር በጊዜያዊነት የሚዘረጉ የኤሌክትሪክ መስመሮችን በባለሞያ በማሰራት እና በጥንቃቄ መጠቀም እንደሚገባ ነው የተጠቆመው፡፡

ከአገልግሎቱ እንዳገኘነው መረጃ፤ በዓሉ በሚከበርበት ወቅት ከኃይል መቆራረጥ ወይም ከኤሌክትሪክ ጋር የተያያዙ ችግሮች ካጋጠሙ በ905 ነጻ የጥሪ መስመር በመደወል ማሳወቅ እንደሚገባ አሳስቧል፡፡

27/03/2022

Address

S**o

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ማህበራዊ ሚድያን ለጥሩ ነገር እጠቀማለሁ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category