አስደሳች ዜና ለስነ መለኮት ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ፤
ከሐርቨስት አፍሪካ ኢቫንጄልካል ሚሽን ሴሚነሪ (HAEMS)
በሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 10፡2 ጌታችን ኢየሱስ ስናገር መከሩ ብዙ ነው ሰራተኞች ግን ጥቅት ናችው በምል ቃል መሰረት የመከሩን ሰራተኞችን ለማብዛት እንድሁም አፍርካዊያንን ለአለም አቀፍ ሚሽን የማዘጋጀት ራዕይን አንግቦ የሚሰራው ሐርቨስት አፍርካ ኢቫንጄልካል ሚሽን ሴሚናሪ ( HAEMS )
ለ2018 የትምህርት ዘመን ተማሪዎችን በተለያየ የስነመለኮት ትምህርት ዲፓርትመንት እና Level ተቀብሎ ለማሰልጠን ዝግጅቱን ማጠናቀቁን በታላቅ አክብሮት ያበስራል።
የስነ መለኮት ትምህርት የሚሰጥባቸው ዲፓርትመንቶች
- Masters of Divinity በBibilical Studies
- Masters of Divinity በ Missiology
- Masters of Divinity በ Pastorial Studies
በመደበኛ፣ በሳምንቱ መጨረሻ፣ በማታ፣ በመጀመሪያና በሁለተኛ ዲግሪ በእንግልዘኛ ቋንቋ ብቻ የሚያሰለጥን መሆኑን አሁንም በታላቅ አክብሮት ያበስራል።
ሐርቨስት አፍሪካ ኢቫንጄልካል ሚሽን ሴሚነሪ ልዩ የሚያደርጋቸው፤
1. አለም አቀፍ እና አገር አቀፊ እውቅና ያለው መሆኑ
2. በአለማችን ስነመለኮት ትምህርት ስመጥር ከሆነው ከአሜሪካው ጆርጂያ ሴንትራል ዩኒቨርስቲ አብሮ የሚሰራ መሆኑ
3. AETA ማለትም Association of Education and Training in All-Tribes ከተሰኘው ከአለም አቀፍ የስነመለኮት እውቅና ሰጪ ተቋም ሙሉ እውቅና ያገኘ ያለው
3. በአገር አቀፍ ደረጃ የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስትያናት ካውንስል የስነ መለኮት ተቋም ሙሉ እውቅና ያለው መሆኑ
4. ከእትዮጵያ አብያተክርስቲያናት ጋር እንዲሁም ከሁሉም ከወንጌል አማኝ ቤተእምነቶች ጋር አብሮ የሚሰራ መሆኑ
5. አስተማሪዎቻችን ኢቫንጄሊካል የሆኑ እውቅ ፕሮፈሰሮች ከተለያዩ አገሮች በቴክኖሎጂ በመታገዝ ከያሉበት አገር ሆነው እስካለንበት ደርሰው የሚያስተምሩበት ሁኔታ መመቻቸቱ
6. በተመጣጣኝ ክፊያ ከፍተኛ ጥራት ያለውን ትምህርት በአቅራቢያው ሆነው የማሚያገኙበት መሆኑ
7. ትምህርት ቤታችን Harveat Africa Evangelical Mission Seminary ( HAEMS) በአፍሪካ እና በተለያዩ አገራት ከሚገኙ መንፈሳዊ ተቋማት ጋር አብሮ የሚሰራ በመሆኑ ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች ከአገር ወጥተው የሚማሩበትንና የሚያገለግሉበትን ዕድል የሚያመቻች መሆኑ
በሌላም በኩል የዩኒቨርስቲና ኮሌጅ ተማሪዎች ከሃምሳ በመቶ እስከ ሙሉ ስኮላርሽፕ እድል የሚያገኙበት መሆኑ
8. ቤተመጻሕፍቶቻችን ከግማሽ ሚሊዮን የሚበልጡ ቅርብ ጊዜ የታተሙ እና ለለሚወስዱዋቸው ኮርሶች የተመረጡ ሶፍት ኮፒ በዲጂታል ላይብረሪ ባሉበት ሆነው መጠቀም የሚችሉ መሆኑ ለየት ያደርገዋል።
የሚዝገባ ጊዜ፤
ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ እስከ ሐምሌ 30 የሚቆይ ስሆን የመግቢያ ፈተና የሚሰጠው ነሐሴ 3 እና 4/ 2017 ዓ.ም መሆኑን በታላቅ አከብሮት እናበስራለን።
ለመመዝገብ ጎግል ዶክ ፎርም ኦንላይን መሙላት እንድሁም በሪጅስትራል ቢሮ ስልክ ቁጥር ደውለው በማሳወቅ መመዝገብ የሚትችሉ መሆኑን በታላቅ ደስታ በድጋሚ እናበስራለን።
ስልክ ቁጥር፤
+2519 79 12 62 17
+2519 70 32 96 20
+2519 01 50 91 45
አፍርካዊያንን በማብቃት አለምን በወንጌል እንድረስ!!
HARVEST AFRICA EVANGELICAL MISSION SEMINARY!!
Google Doc form Link: https://forms.gle/MS8iajfCCZyCgdfP8
Telegram Group: https://t.me/haems2
Facebook: https://web.facebook.com/profile.php?id=100071631573582
Whatsapp: https://wa.me/251979126217
You tube: https://www.youtube.com/
Neftalem Ermias ንፍታሌም ኤርሚያስ
This is Different idea sharing channel/page
29/06/2025
02/02/2023
Follow
09/01/2023
Want your school to be the top-listed School/college in Sodo?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Contact the school
Website
Address
S**o