03/11/2021
Tadesse Kuma
Wolaita zone Education Department Head
03/11/2021
03/11/2021
ዜና ኩስተራ‼
ሓየት ሰራዊትና ኣብ ልዕሊ እቲ ሓይሊ ፋሽሽቲን ገባቲን ከሳልጦ ናይ ዝቐነየ ብዓወታት ዝተፀምበለ ወፍሪ መቐፀልታ . .
ሎሚ ዕለት 23 ጥቅምቲ 2014 ኣት . . ካብ ኣንፈት #ወገልጤና ዝተበገስ ሰራዊትና . . ናይ #ወረሂመኖ ዋና ከተማ ዝኾነት ከተማ #ተንታ . . ኢሉ እውን ንከተማ #ኣጅባር ሙሉእ ብሙሉእ ብምቁፅፃር . . ናብ ቦረናን ወረኢሉን ብናህሪ ኣብ ምምራሽ ይርከብ።
ብኻልእ ተመዓዳዳዊ መስመር . . ካብ ኮምቦልቻ ተበጊሱ ንሸነኽ ምብራቕ ዝግስግስ ዘሎ ሰራዊት ሓምት . . መገጣጠሚት ብዙሕ ቀራና መንገዲታት ንዝኾነት ቁልፊ ወታደራዊ ስፍራ #ካሳጊታ ብምቁፅፃር . . ብዝለዓለ ፍናንን ዓወትን ደመኛ ፀላእቱ እናሓምሸሸ ንቅድሚት ይግስግስ ኣሎ።
ወታደራዊ ኮማንድ ሰራዊት ትግራይ
23 ጥቅምቲ 2014 ኣግ
Digital Weyane ዲጂታል ወያነ
26/10/2021
የጥንቃቄ መልዕክት።።።።
ለሚመለከተው ሁሉ።።።።
ውደ የማህበራዊ ሚድያ ወዳጆቼ ፣ጓደኞቼ
በስልክ የደወላችሁ ፣በአካልም ቀርባችሁ የጠየቃችሁኝ አመሰግናለሁ። ከውሸት አጄንዳዎች ራሳችሁን ጠብቁ!!! አንዳንዴ ሐቁን / ነጭ ነጯን ማውራት ዋጋ ሊያስከፍል እንደሚችል አውቃለሁ።
ነገር ግን ዎላይታን የማልማት ጉዳይ ለሰከንድ እንኳን መቋረጥ የለበትም። ሰማይ ዝቅ ብል ምድሪቷም ከፍ ብትል የዎላይታ ብሔራዊ ክልል መንግሥት ጉዳይ የእያንዳንዱ ዎላይታ ጉዳይ /አጀንዳ መሆን አለበት።
No Omotic 👎
24/10/2021
ዎላይታ ዞን ውስጥ ብቻ መምህር ሆናችሁ በ 2014 ትምህርት ዘመን በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ 2ኛ ድግሪ ፈተና ተፈትናችሁ ያለፈችው በሙሉ ፦
ዩኒቨርሲቲው ከዞን ትምህርት መምሪያ ጋር በመተባበር 50 መምህራኖችን በነፃ ለማስተማር ዝግጅቱን ያጠናቀቀ በመሆኑ የመግቢያ ፈተና ተፈትናችሁ ያለፋችሁ መምህራኖች Admission letter በመያዝ የመምሪያ ኃላፊ ቢሮ /ሰው ሀብት አሰተዳደር/በአካል በመምጣት ሰኞ እና ማክሰኞ ማለትም ከ15/02/2014 እና 16/02/2014 ዓ.ም ብቻ ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳስባለን።
22/10/2021
ከትግራይ መንግስት የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ
በደም የተነከረ የፋሽሽት ኣብይ ኣህመድ ቡድን ዕድሜ ለማራዘም ሲባል፣ ህፃናትን የእሳት እራት በማድረግ ላይ ያለው ኣረመኔው ቡድን ይብቃህ በማለት እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ድምፁ ሊያሰማ ይገባል!
በሕገ-ወጥ መንገድና በማጭበርበር የስልጣን ጥመኛ ፋሽሽት ቡድን፤ ካለፉት ሶስት ኣመታት ተኩል ጀምሮ እስከ ዛሬ ጥቅምት 12/2014 ዓ.ም የትግራይ ህዝብ እንደ ህዝብ፤ከምድረ ገፅ ለማጥፋት፡ ዕድሜ፣ፆታ፣ሃይማኖት፣የስራ ሁኔታ ወዘተ ሳይለይ በኣየር እና በምድር ህዝብን የማጥፋት ጅምላዊ የጀኖሳይድ ጭፍጨፋ ኣካሂደዋል፡፡ ኣሁንም በማካሄድ ላይ ነው፡፡
ኣረመኔው የፋሽሽት ኣብይ ኣህመድ ቡድን በኣጠቃላይ ባለፉት 11 ወራት በተለይም ካለፈው ሰኔ ወር 2013 ዓ.ም እስከ ኣሁን ድረስ ባሉት ኣራት ወራት በትግራይ ሰራዊት ኣይቀጡ ቅጣት ተቀጥቶ ሽንፈት በተጎነጨባቸው ሁሉም ዓውደ ውግያዎች የፋሽሽት ሰራዊቱ በትግራይ፣ አማራና፣ ኣፋር በረሃዎች፣ ሜዳዎች፣ ተራራዎች፣ ኮረብታዎች እና ሸለቆዎች እንደቅጠል ረግፈዋል፡፡ የሀገሪቱ ማህበረ ኢኮኖሚ ምስቅልቅሉ ኣውጥቶ በውጭ ምንዛሬ የገዛቸው ዘመናዊ የጦር መሳርያዎችም የትግራይ ሰራዊት ንብረት ሆነዋል፡፡
ነገር ግን ፋሽሽት ቡዱኑ ይህንን ሁሉ ሽንፈት ተከናንቦም ቢሆን ለህዝብና ለሀገር ህልውና ቅንጣት ታክል እንደማይቆረቆርና ደንታ ቢስ መሆኑን በተግባር በማሳየት ላይ ነው፡፡ ይኸውም በማደናገር በዋነኛነት በኣስገዳጅ ኣፍሶ በየጦር ግንባሩ እየማገዳቸው ያሉት ለኣቅመ ሄዋንና ኣዳም ያልደረሱ ህፃናት እንዲሁም ዕድሜያቸው የገፋ ኣዛውንቶች ሳይወዱ በግድ የእሳት እራት እየሆኑ መሆናቸው በትግራይ ህዝባዊ ሰራዊት የተማረኩ ዕድሜያቸው 14፣15፣16 የሆኑ ህፃናት እንዲሁም ምንም ዓይነት የጦር መሳርያ ተኩሶው የማያውቁ ሽማግሌዎች ህያው ምስክር ናቸው፡፡ ይህንን በዓለም ኣቀፍ ፍርድ ቤት በጦር ወንጀለኝነት የሚያስከስስ ድርጊት እውነት መሆኑን ማረጋገጥ ለሚፈልግ ማንኛውም ንፁህ ህሊና ያለዉ ሰው፣ ዓለማቀፍ ማህበረሰብ፣ የሰብኣዊ መብት ተማጓች እና የግብረ ሰናይ ተቋም በኣጠቃላይ እያንዳንዱ ባለድርሻ ኣካል የትግራይ መንግስት በሩን ክፍት ኣድርጎ ሃቁን ለማሳየት ዝግጁ እና ፍቃደኛ መሆኑን በዚህ ኣጋጣሚ ሊገልፅ ይወዳል፡፡
የፋሽሽት ኣብይ ኣህመድ ቡድን በኣጠቃላይ ባለፉት 11 ወራት በተለይም ከመስከረም 27/2014 ዓ.ም ጀምሮ በኣራት ግንባሮች በትግራይ ሰራዊት ላይ በከፈተው ጦርነት የሞቱ፣ የቆሰሉ እና የተማረኩ የኣረመኔው ቡድን ቅጥረኛ ታጣቂዎች የሚበዙት ህፃናትና ወጣቶች መሆናቸው በእጅጉ ያሳዝናል፡፡ በነዚህ ግንባሮች በነበረው ፍልምያ የታየው ሌላ ኣስደንጋጭ ጉዳይ ኣንድ ጠመንጃ ለኣራትና ለኣምስት ሰዎች ኣንዳንዴም ምንም ዓይነት ጦርነት የማያውቁ ኣርሶ ኣደሮች ባዶ እጃቸውን ወደ ጦርነቱ ኣስገብቶ የኣሞራ ሲሳይ እያደረገቸው ይገኛል፡፡
ይህ ኣረመኔ ቡድን በጭፍራ፣በውጫሌ እና በወገል ጤና ግንባሮች ወዘተ የደረሰበት ሽንፈት ለመሸፋፈን የዘወትር የቅጥፈት ተግባሩ የሆነውን የበሬ ወለደ ውሸት የታከለበት የመግለጫ ጋጋታ ነጋ ጠባ በመለፈፍና የክተት ነጋሪት በመጎሰም እንዲሁም መቐለ ከተማ በጦር ኣውሮፕላኖች በተከታታይ ቀናት በመደብደብ የንፁሃን ደም በማፍሰስ ውርደቱንና ሽንፈቱን ለማካካስ በመፍጨርጨር ላይ ይገኛል፡፡ ይሁን እንጂ የዚህ ውጤት የፋሽስቱ ቡድን እድሜ ለማሳጠር የትግራይን ህዝብ ለበለጠ ትግል ተጠናክሮ እንዲዘምት የሚያደርግ ነው።
ሰሞኑም ይህ ፋሽሽት ቡድን ሌላ ተጨማሪ ደም ሊያፈስ፤ “ደቡብ ወሎና ኣማራን ታደጉ” ወዘተ የሚል ሌላ የጥፋት ጥሪ በማስተጋባት ላይ ይገኛል፡፡ ነገር ግን በኣሁኑ ወቅት የኢትዮጵያ ህዝብ ከዚህ በፊት ከትግራይ ሰራዊት ጋር ተዋግተው በመቶ ሺዎች የተደመሰሱ ልጆቻችን የት ገቡ ብሎ የፋሽሽት ቡድኑን ሊጠይቅ ይገባል፡፡ "እስከ መቼስ ነው ኣንዳችም ጥቅም ለማናገኝበት ጦርነት ልጆቻችን የምንገብረው" ብሎ ሊነሳ ይገባል፡፡ ባጭሩ በደም የተነከረንና የሰላም ጥሪን ወደ ጎን ኣሽቀንጥሮ ኢትዮጵያ ደም እንድታነባ ያደረገው እና በማድረግ ላይ ያለውን የፋሽሽት ኣብይ ኣህመደ ቡድን ዕድሜ ለማራዘም ሲባል ህጻናትን የአሳት እራት በማድረግ ላይ ያለው አረመኔ ቡድን ይብቃህ በማለት እያንዳንዱ የኢትዮጵያዊ ድምፁ የሚያሰማበት ወቅት ኣሁን መሆኑን ኣውቆ የድርሻው ሊወጣ ይገባል፡፡
የህፃናት ደም በከንቱ መፍሰስ ሊቆም ይገባል!
የትግራይ መንግስት
ጥቅምት 12/2014 ዓ.ም
መቐለ
በዎላይታ ዞን ውስጥ ያላችሁ በተላይም በ2012 /2013 በመምህርነት ሙያ ተመርቃችሁ እስካሁን ድረስ ምደባ ያላገኛችሁ level 4፣ዲፕሎማ ፣ወይም ዲግሪ ያላችሁ ከያላችሁበት ቀበሌ የድጋፍ እና ስራ አጥ መሆናችሁን የሚገልጽ ደብዳቤ በመያዝ ዎላይታ ዞን ትምህርት መምሪያ ቢሮ ቁ.2 ከዛሬ 12-15 /02/2014 ብቻ በአስቸኳይ ሪፖርት እንድታደርጉ አሳስባችኋለሁ።
ታደሰ ኩማ
የዎላይታ ዞን ትምህርት መምሪያ ኃላፊ
Click here to claim your Sponsored Listing.