30/04/2022
Harmony Grand College
Your Intellectual Partner!!
Registration is open for the 2014 Academic Year!
የ2014 ዓ.ም ምዝገባ ተጀመረ
ሀርመኒ ግራንድ ኮሌጅ
የዕውቀት አጋርዎ!!
Harmony Business & Technology College
30/04/2022
Harmony Grand College
Your Intellectual Partner!!
Registration is open for the 2014 Academic Year!
የ2014 ዓ.ም ምዝገባ ተጀመረ
ሀርመኒ ግራንድ ኮሌጅ
የዕውቀት አጋርዎ!!
29/04/2022
Harmony Grand College
Your Intellectual Partner!!!
29/04/2022
Harmony Grand College
Your Intellectual Partner!!!
29/04/2022
Harmony Grand College
Your Intellectual Partner!!
27/04/2022
ዕውቅና በሌላቸው ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በተመረቁና በመማር ላይ ያሉ ተማሪዎች ተለይተው ውሳኔ ሊሰጥ ነው
======https://www.ethiopianreporter.com/article/25304?fbclid=IwAR1URpbfPNXJCJrZOWiKxo7lDhQ1A9TG-GgDCKESU5MDDFl_nZlQ76lrNB4
ዕውቅና ከሌላቸው ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተመረቀው በሥራ ላይ የሚገኙና በመማር ላይ ያሉ ተለይተው ማስረጃቸው ይሰረዝ ወይስ ይቀጥል በሚለው ላይ ውሳኔ እንደሚሰጥ፣ የትምህርትና ሥልጠና ባለሥልጣን አስታወቀ።
በተለያዩ ጊዜያት በርካታ የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ዕውቅና ሳይኖራቸው ተማሪዎችን አሠልጥነው ማስመረቃቸውንና በአሁኑ ወቅትም እስከ ከፍተኛ ኃላፊነት የደረሱ ሰዎች መኖራቸውን፣ የትምህርና ሥልጠና ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አንዱዓለም አድማሴ (ዶ/ር) ለሪፖርተር ገልጸዋል።
ፈቃድ ሳይኖራቸው ሲሠሩ ከነበሩ ተቋማት በተጨማሪ የከፍተኛ ትምህርት ፈቃድ ኖሯቸው፣ ዕውቅና ባልተሰጣቸው የትምህርት መስኮች አስተምረው ያስመረቁ መኖራቸውን አክለዋል። በ2014 በጀት ዓመት ዘጠኝ ወራት ብቻ 13 የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ላይ ዕርምጃ የተወሰደ መሆኑን፣ ከእነዚህም ውስጥ ሁለቱ ሙሉ ለሙሉ ዕውቅና የሌላቸው መሆናቸውን አቶ አንዱዓለም አስረድተዋል።
በ2012 እና በ2013 ዓ.ም. ደግሞ በአጠቃላይ በ25 የትምህርት ተቋማት ላይ ዕርምጃ መወሰዱን ገልጸው፣ በእነዚህ ሁሉ ጊዜያት በርካታ ተማሪዎች ተምረው መመረቃቸውንና በከፍተኛ የኃላፊነት ቦታ የደረሱ መኖራቸውን ተናግረዋል።በዚህም መሠረት ፈቃድ በሌላቸው የትምህርት ተቋማት የተማሩትን በመለየት የትምህርት ማስረጃቸው ሕጋዊ ሆኖ ይቀጥል ወይስ ይሰረዝ በሚለው ላይ ውሳኔ ለመስጠት፣ ከሁሉም የትምህርት ባለድርሻ አካላት ተውጣጥቶ ጥናት እንዲደረግና መንግሥት ውሳኔ እንዲሰጥበት ለማድረግ እየሠራ ነው ብለዋል።
ያለ ፈቃድ ሲያስተምሩ ተገኝተው በተዘጉና ዕውቅና ያላገኙባቸውን የትምህርት መስኮች ሲያስተምሩ በነበሩ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመማር ላይ የነበሩ ተማሪዎች ደግሞ፣ ወደ ሌሎች የትምህርት ተቋማት መዘዋወር የሚችሉት እንዲዘዋወሩ ተደርጓል ብለዋል። ወደ ሌሎች ተቋማት መዘዋወር ያልቻሉት በጊዜና በገንዘብ የደረሰባቸውን ኪሳራ ካሳ “የተማሩባቸውን ተቋማት” ሊጠይቁ ይችላሉ ብለዋል። ነገር ግን ሲማሩ የቆዩበት ጊዜ ፈቃድ በሌለውና መሥፈርቱን ባላሟላ ተቋምና የትምህርት ዘርፍ ከሆነ የተማሩት ጊዜ ታሳቢ አይደረግም ሲሉ ገልጸዋል።
የከፍተኛ ትምህርት የመግቢያ መሥፈርት ሳያሟሉና የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ሳይኖራቸው ሲማሩ የነበሩ መኖራቸውን ገልጸው፣ እነዚህ ወደ ሌሎች ኮሌጆች የማዘዋወርም ሆነ ሌሎች ድጋፎች አይደረግላቸውም ብለዋል።
በኢትዮጵያ በአጠቃላይ የርቀት ትምህርት ማስተባበሪያዎችን ጨምሮ ዕውቅና የተሰጣቸው 328 የግል የትምህርት ተቋማት ሲኖሩ፣ 2500 ካምፓሶች አሏቸው። ዕውቅና በተሰጣቸው የትምህርት ዘርፎችም 1.1 ሚሊየን ተማሪዎች በእዚሁ ተቋማት እንደሚማሩ አንዱዓለም (ዶ/ር) አስረድተዋል።
30/03/2022
31/01/2022
Major English Spoken & Engineering Software training @ Harmony Business & Technology College
28/01/2022
Major English Spoken & Engineering Software training@ Harmony Business & Technology College
21/12/2021
Call for Papers: ADB-IEA Innovative Policy Research Award 2022 ADB-IEA Innovative Policy Research Award aims to promote the application of innovative empirical research in economics to support evidence-based policies in addressing key development challenges in Asia and the Pacific.
20/12/2021
The real size of Africa.
Africa has erroneously been presented to look smaller in World Maps for over a century.
Africa is the world's second largest continent with a land mass of 30.37 million km², behind Asia.
It is also the world's 2nd most populous continent with a population of 1.4 billion.
https://www.facebook.com/LMejjoute
05/12/2021
አዋሽ ባንክ ጥበቃ እና ፈታሽ - Amazon Ethiopia jobs ክፍት የስራ መደቦች ማስታወቂያ ==================== አዋሽ ባንክ ከዚህ በታች በተገለፁት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ 1. ጥበቃ ሰራተኛ የትምህርት ደረጃ-...