#ወዳጅ ሆይ፤ መንገዱን ታውቀዋለህ? ኢየሱስ እንዲህ ሲል ነግሮናል፤ "እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም" (ዮሐ. 14፥6)። ማንም ሰው የክርስቶስን ምህረት ለማግኘትና ወደ አስደናቂ ህልውናው ውስጥ ለመግባት አልረፈደበትም። በሕይወታችን ጉዞ ያሳለፍነውን ወደ ኋላ ዞር ብለን ስንመለከት ሰለምርጫዎቻችን እንጸጸት ይሆናል፤ ግን ልብ በሉ ያ #ያኔ ነው.. . .ይህ አሁን ነው። ቤተሰቦቻችን ያስቀየምንበት ጊዜ ይኖር ይሆናል፤ ነገር ግን ያ #ያኔ ነው . . . #ይህ ግን አሁን ነው። ይህን ጽሑፍ የሚያነቡ አንዳንዶች እንዲህ ይሉ ይሆናል፤ "ሕይወቴን በሙሉ ክርስቶስን አልተከተልኩም። አሁን ለእኔ ረፍዶብኛል።" ወዳጆቼ፤ እኔ ግን እላችኋለሁ ያ #ያኔ ነው . . . ይህ ግን አሁን ነው። የመጽሐፍ ቅዱስ ኪዳኖች ያኔም እውነት ናቸው፤ አሁንም ናቸው፤ ለዘለዓለምም ይሆናሉ። "እነሆ የተወደደ ሰዓት አሁን ነው፤ #እነሆ የመዳን ቀን አሁን ነው" (2ቆሮ. 6፥2)።
እናንተ እጅግ ውድ የሆነውን የክርስቶስን የሚዋጅ ደም ስጦታ የተቀበላችሁ . . . የመንግስተ ሰማይን ክብር ለማየት የምትጓጉበት ምክንያት አላችሁ፤ ምክንያቱም ፍጹም ትሆናላችሁ፤ ደስተኞች ትሆናላችሁ፤ ደግሞ በሥራ ላይ ትሆናላችሁ፤ እንዲሁም አሁኑኑ ወደ አባታችሁ(እቤታችሁ) እየቀረባችሁ መሆናችሁን እርግጠኛ መሆን ትችላላችሁ።
GOD is GOOD
www.Lordisgood2.com
GOD IS GOOD!
25/04/2026
ፍትህ ለአረካ ከተማ ቁ ፩ (እናት) ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን
02/04/2026
13/02/2026
26/01/2026
ይህ ውሳኔ በሁሉም አጥቢያ ቤተ ክርስቲያናት ተፈጻሚ እንዲሆን ተውስኗል።
ወ/ዊ #ታሪኩ ጌታ አብዝቶ ይባርክዎት።
ገና ብዙዎች እንዲህ በይፋ እየገላለጡት ይወጣሉ!!
26/12/2024
“እግዚአብሔር አምላክ የሚናገረውን እሰማለሁ፤ ሰላምን ለሕዝቡና ለቅዱሳኑ ልባቸውንም ወደ እርሱ ለሚመልሱ ይናገራልና።”
— መዝሙር 85፥8
ኢየሱስ ያድናል!!
መልካም አዲስ ዓመት!!
16/08/2024
#የወጣቶች ሳምንት
“ነገር ግን አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት ጽድቁንም ፈልጉ፥ ይህም ሁሉ ይጨመርላችኋል።”
— ማቴዎስ 6፥33
#የወጣቶች ሳምንት -13-19/12/2016ዓ.ም
Week -19-25/Aug/2024 G.C
Areka No.1 kale hiwot church
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Contact the school
Telephone
Website
Address
Sodo
NO