ያኔት-ሊያና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ-ሀዋሳ

ያኔት-ሊያና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ-ሀዋሳ Vision:

To become a leading and highly reputable higher learning institution in Ethiopia that excelled in medical education and research by 2026.

በመጀመሪያ ድግሪ-
👉 Laboratory Technology
👉Clinical Pharmacy
👉 Anesthesia
👉 Medical Radiology
በ Masters of Public Health:-
👉 Epidemiology &
👉 Human Nutrition

The place where quality is none-negotiable! Mission:

Offering competency-based pre-service and in-service training in health sciences, and expanding skills and knowledge through standard theoretical and practical learning, research, and community services. Core Values:

- Excellence
- Innovation
- Integration, Collaboration, and Partnership
- Quality education
- Learning and continuous improvement
- Teamwork
- Social accountability

🔺 ከቀላል የአንገት በላይ ህክምና -እስከ ውስብስብ የአንገት በላይ ቀዶ ህክምና 😲👌🩺 በያኔት የውስጥ ደዌ ህክምና ከሚሰጡ ዘርፈ ብዙ ህክምናዎች አንዱ የአንገት በላይ ህክምና አንዱ ሲሆን ከ...
22/12/2025

🔺 ከቀላል የአንገት በላይ ህክምና -እስከ ውስብስብ የአንገት በላይ ቀዶ ህክምና 😲👌

🩺 በያኔት የውስጥ ደዌ ህክምና ከሚሰጡ ዘርፈ ብዙ ህክምናዎች አንዱ የአንገት በላይ ህክምና አንዱ ሲሆን ከቀላል የአንገት በላይ ችግሮች ህክምና እስከ ውስብስብ ቀዶ ህክምናዎች ድረስ በጥራት ይሰጣሉ!

🩺 ህክምናው ችግሮቹን ከመለየት አንስቶ ፣ በመድሀኒት ማከምን ጨምሮ እስከ ቀዶ ህክምና ድረስ እጅግ ዘመናዊ በሆኑ መሳሪያዎች መሰጠቱ ልዩ ያደርገዋል!

🩺 ለዚህም በቅርቡ ያስገባነውን Flexible ላሪንጆስኮፒ የህክምና መሳሪያን ጨምሮ እጅግ ዘመናዊ የህክምና መሳሪያዎች በማዕከላችን ይገኛሉ!

- ከአፍንጫ እና ከ ሳይነስ ጋር የተያያዘ የበሽታ ምርመራ እና ቀዶ ህክምና
- የአፍ እና የጉሮሮ በሽታ ምርመራ እና ቀዶ ህክምና
- የመተንፈሻ ቱቦ ተዛማጅ የበሽታ ምርመራዎች እና ቀዶ ህክምና
- የአንገት እጢ ምርመራ፣ ክትትል እና ቀዶ ህክምና,
- ከጆሮ ጋር የተያያዘ የበሽታ ምርመራ እና ቀዶ ቀዶ ህክምና
- ተደጋጋሚ የቶንሲል በሽታ ክትትል, ምርመራ እና ቀዶ ህክምና
- የአዋቂዎች እና ልጆች
በእንቅልፍ ወቅት የመታፈን ችግር, የምርመራ ክትትል እና ቀዶ ህክምና (Obstuctive Sleep Apnea)

🩺 እንዲሁም ሌሎች ተጨማሪ ከአንገት፣ ጆሮ አፍንጫ፣ እንዲሁም ከላይኛው የመተንፈሻ አካል እንዲሁም ፣ከጉሮሮ ጋር ለተያያዙ ችግሮች ማዕከላችንን እንዲጎበኙ እና ስፔሻሊስት ሀኪሙን እንዲያገኙ ጋብዘንዎታል!

ያኔት ሆስፒታሎች
ትክክለኛ ምርጫ
ለተሻለ ጤና!

አድራሻ:-ሀዋሳ ሪፈራል ሆስፒታል መሄጃ አደባባዩ ጋር ሳይደርሱ

📞0937 55 78 78 /
📞 9403










!

 ለሁሉም ጤና ባለሙያዎች የተዘጋጀ የተከታታይ ሙያ ማጎልበቻ ስልጠና  :-   Basic Emergency care       Training Dates  ታህሳስ 17,18 ,19/2018E.C.  የ15...
22/12/2025


ለሁሉም ጤና ባለሙያዎች የተዘጋጀ የተከታታይ ሙያ ማጎልበቻ ስልጠና

:-
Basic Emergency care

Training Dates ታህሳስ 17,18 ,19/2018E.C.

የ15 CEUs ስልጠና በኮሌጃችን ተዘጋጅቷል።

👉በጥራት ሰልጥነው ሙያዎትን ያጎልብቱ - ለሙያ ፍቃድ ማደሻ የሚያስፈልግዎትን ህጋዊ ሰርተፍኬት ከኮሌጃችን ይውሰዱ!

👉ኮሌጃችን በግሩፕ ለሚመጡ ና ክፍያቸውን በአንድ ግዜ መክፈል ለማይችሉ ሰልጣኞች አመቺ ሁኔታዎችን አዘጋጅቷል!

🫵ለስልጠናው የሚያስፈልገውን ብር 1500.00 በሚከተሉት የባንክ አካውንት በማስገባት ስሊፑን ከታች በተጠቀሱት የሞባይል ስልኮች በአንዱ በ ቴሌግራም በመላክ መመዝገብ ይችላሉ፡፡

CBE 1000386210587
COOP 1006700041362
Dashen 0236146512041

Liyana Healthcare PLC
አሁኑኑ ፈጥነው ይመዝገቡ!

ለበለጠ መረጃ ስልኮቻችንን ይጠቀሙ!=0916824834/ 0913900058 /0912687414

🤔 የዳሌ መገጣጠሚያ ይቀየራል!!🤔🦴🦴Hemiarthroplasty  (በከፊል የዳሌ መገጣጠምያ ቅየራ)📍በከፊል የዳሌ መገጣጠሚያ  ቅያራ ምንድን ነው?-ይህ የህክምና አይነት የዳሌን መገጣጠሚያ  ...
16/12/2025

🤔 የዳሌ መገጣጠሚያ ይቀየራል!!🤔🦴🦴
Hemiarthroplasty (በከፊል የዳሌ መገጣጠምያ ቅየራ)

📍በከፊል የዳሌ መገጣጠሚያ ቅያራ ምንድን ነው?

-ይህ የህክምና አይነት የዳሌን መገጣጠሚያ ከሠሩት የታፋ አጥንት ጭንቅላት (Femoral Head ) እና ሶኬት ( acetabulum ) አንዱን ብቻ ማለትም የታፋ አጥንት ጭንቅላትን በብረት በመቀየር የሚደረግ ህክምና ነው::

📍ይህ ህክምና ለማን ነው የሚደረገው?

-ይህ ህክምና በእድሜያቸው የገፉ ሠዎች ላይ የታፋ አጥንት አንገት ስብራት ሲያጋጥም የሚደረግ ህክምና ነው::

📍የዚህ ህክምና ጥቅሙ ምንድን ነው?

ይህ ህክምና ታካሚው በፍጥነት ራሱን ችሎ ስብራቱ ከማጋጠሙ በፊት ሲያደርግ የነበረውን የ ዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ እንዲያደርግ ያስችለዋል ይህም ህክምና በተደረገ በማግስቱ መራመድ ያስጀምረዋል::

📍እነዚህ የታፋ አጥንት አንገት ስብራት ያጋጠማቸው በእድሜያቸው የገፉ ታማሚዎች ይህን ህክምና ካላገኙ ምን ሊያጋጥማቸው ይችላል?

- ይህ ስብራት የገጠማቸው ሠዎች ስብራቱ በራሱ የማይድን ስለሆነ ለረጅም ጊዜ የአልጋ ቁራኛ ይሆናሉ:: ይህም ለሣንባ ኢንፌክሽን, ለደም መርጋት ለሽንት ቧንቧ ኢንፈክሽንና ለጀርባ መቁሰል ለመሳሰሉት ችግሮች ይጋለጣሉ::ይህም ሕይወታቸውን አደጋ ላይ ይጥለዋል ::ስለዚህ የታፋ አጥንት አንገት ስብራት ያጋጠማቸው በእድሜ የገፉ ህሙማን በጊዜ ይህን ሕክምና እንዲያገኙ ይመከራል::

- በከፊል የመገጣጠሚያ ቅየራ ሕክምና በማዕከላችን በአጥንትና መገጣጠሚያ ሕክምና ስፔሻሊስት ሐኪሞች ማግኘት ይችላሉ::

ያኔት ሆስፒታሎች
ትክክለኛ ምርጫ
ለተሻለ ጤና!

አድራሻ:- ያኔት የድንገተኛ አደጋዎች እና የቀዶ ህክምና ማዕከል ሀዋሳ ሜምቦ ሰፈር

📞📞: 0937 55 78 78 /9403







☀️ መልካም የዕረፍት ቀን ይሁንላችሁ! #ሊያናሄልዝኬር    !
14/12/2025

☀️ መልካም የዕረፍት ቀን ይሁንላችሁ!

#ሊያናሄልዝኬር


!

🎁 ይሳተፉ እናም የመቶ ብር ካርድ ይሸለሙ !❓ጥያቄ :   ታች 👇 በምስሉ ላይ የምትመለከቱት የሞባይል ካርድ የመጨረሻዎቹ ቁጥሮች እነማን ናቸው ? 🙋 ቀድሞ ለመለሰ አሸናፊ የመቶ ብር ካርድ ...
13/12/2025

🎁 ይሳተፉ እናም የመቶ ብር ካርድ ይሸለሙ !

❓ጥያቄ : ታች 👇 በምስሉ ላይ የምትመለከቱት የሞባይል ካርድ የመጨረሻዎቹ ቁጥሮች እነማን ናቸው ?

🙋 ቀድሞ ለመለሰ አሸናፊ የመቶ ብር ካርድ ስጦታ የምንሸልም ይሆናል ።

✍ መልስዎን በአስተያየት መስጫ ( comment ) ላይ ያኑሩ !

ትክክለኛ ምርጫ
ለተሻለ ጤና!


#ሊያናሄልዝኬር


!

🔹 ከቀላል የአንገት በላይ ህክምና -እስከ ውስብስብ የአንገት በላይ ቀዶ ህክምና🩺በያኔት የድንገተኛ አደጋዎች እና የቀዶ ህክምና ማዕከል ከሚሰጡ ዘርፈ ብዙ ህክምናዎች አንዱ የአንገት በላይ ህ...
11/12/2025

🔹 ከቀላል የአንገት በላይ ህክምና -እስከ ውስብስብ የአንገት በላይ ቀዶ ህክምና

🩺በያኔት የድንገተኛ አደጋዎች እና የቀዶ ህክምና ማዕከል ከሚሰጡ ዘርፈ ብዙ ህክምናዎች አንዱ የአንገት በላይ ህክምና አንዱ ሲሆን ከቀላል የአንገት በላይ ችግሮች ህክምና እስከ ውስብስብ ቀዶ ህክምናዎች ድረስ በጥራት ይሰጣሉ!

🩺 ህክምናው ችግሮቹን ከመለየት አንስቶ ፣ በመድሀኒት ማከምን ጨምሮ እስከ ቀዶ ህክምና ድረስ እጅግ ዘመናዊ በሆኑ መሳሪያዎች መሰጠቱ ልዩ ያደርገዋል!

- ከአፍንጫ እና ከ ሳይነስ ጋር የተያያዘ የበሽታ ምርመራ እና ቀዶ ህክምና፣
- የአፍ እና የጉሮሮ በሽታ ምርመራ እና ቀዶ ህክምና፣
- የመተንፈሻ ቱቦ ተዛማጅ የበሽታ ምርመራዎች እና ቀዶ ህክምና፣
- የአንገት እጢ ምርመራ፣ ክትትል እና ቀዶ ህክምና፣
- ከጆሮ ጋር የተያያዘ የበሽታ ምርመራ እና
ቀዶ ህክምና ፣
- ተደጋጋሚ የቶንሲል በሽታ ክትትል, ምርመራ እና ቀዶ ህክምና፣
- የአዋቂዎች እና ልጆች በእንቅልፍ ወቅት የመታፈን ችግር, የምርመራ ክትትል እና ቀዶ ህክምና (Obstuctive Sleep Apnea)፣

እንዲሁም ሌሎች ተጨማሪ ከአንገት፣ ጆሮ አፍንጫ፣ እንዲሁም ከላይኛው የመተንፈሻ አካል እንዲሁም ፣ከጉሮሮ ጋር ለተያያዙ ችግሮች ማዕከላችንን እንዲጎበኙ እና ስፔሻሊስት ሀኪሙን እንዲያገኙ ጋብዘንዎታል!

ያኔት ሆስፒታሎች
ትክክለኛ ምርጫ
ለተሻለ ጤና!

📞 0937557878
📞 9403

አድራሻ:- ሀዋሳ ሜምቦ ሰፈር

📞0937 55 78 78 /9403





10/12/2025

🦷 በከባድ የጥርስ ህመም እየተሰቃዩ ነው?

😬 ለጥርስ ህመም ጊዜያዊ መፍትሔዎችን መፈለግ ያቁሙ። ሥር የሰደደ የጥርስ ህመም ምክንያቶቹ ብዙ ቢሆንም ለዚህ ህመም ከያኔት የዓይን እና የጥርስ ስፔሻሊቲ ክሊኒክ ( Yanet Ophthalmic and Dental Specialty Clinic ) መፍትሔ አለን።

የጠራ ዕይታ
የሚያምር ፈገግታ
በአንድ ላይ!

አድራሻ: ሜምቦ ሰፈር ከያኔት_ሊያና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ያለበት ህንፃ ግራውንድ ፎሎር ላይ እንገኛለን

☎️: 0937557878
9403



#ሊያናሄልዝኬር


!

09/12/2025

📌 የሁለት ዓመት ስቃይ አሁን ቆሟል!

ለሁለት ዓመታት እንቅልፍ የነሳትን የጭንቅላት ዕጢ ታካሚያችን ከህመሟ ስትድን የተሰማት ስሜት ምን ይመስል ነበር? ሙሉ ታሪኩ እርስዎ ከሚያስቡት በላይ ልብ የሚነካ ነው።

ሙሉው ምስክርነት ከቪዲዮዉ📽️ ይመልከቱ 👇

ያኔት ሆስፒታሎች
ትክክለኛ ምርጫ
ለተሻለ ጤና!

አድራሻ: ሀዋሳ ያኔት የድንገተኛ አደጋዎች እና የቀዶ ህክምና ማዕከል

📞: 0937557878
📞 9403


!

የህፃናት የደም እና ካንሰር ህክምና በሰብ ስፔሻሊስት ሀኪም በያኔት ሆስፒታል  #03የህፃናት የደም እና ካንሰር ህክምና በሰብ ስፔሻሊስት ሀኪም በያኔት ሆስፒታል  #03 ከተሟላ ምርመራ ጋር ...
08/12/2025

የህፃናት የደም እና ካንሰር ህክምና በሰብ ስፔሻሊስት ሀኪም በያኔት ሆስፒታል #03

የህፃናት የደም እና ካንሰር ህክምና በሰብ ስፔሻሊስት ሀኪም በያኔት ሆስፒታል #03 ከተሟላ ምርመራ ጋር ያግኙ!

Dr. Mulualem Nigusie (Asst. Professor of Pediatrics and Child Health, Consultant Pediatrics Hemato-Oncologist)

የምንሰጣቸው ህክምናዎች፦
🎯 (በህፃናት ላይ የሚከሰት የደም ማነስ ህክምና እና ክትትል) Childhood Anemia
🎯 (ህፃናት ላይ የሚከሰት የመድማት: የደም መርጋት እና ተያያዥ ችግሮች ህክምና እና ክትትል) Bleeding Disorders and Coagulopathy
🎯 የመቅኔ ምርመራና ናሙና መውሰድ Procedures like Bone marrow aspiration, bone marrow biopsy
🎯 (በህፃናት ላይ የሚከሰት የደም ካንሰር ምርመራ፣ ህክምናና ክትትል )Diagnosis and treatment of Leukemia
🎯 (ህፃናት ላይ የሚከሰቱ ማንኛውም የካንሰር አይነቶች ቅድመ ምርመራ,ህክምናና ክትትል)Different types of childhood solid tumors
🎯 ከመቅኔ ንቅለ ተከላ በፊት የሚደረጉ ምርመራዎች እና ከመቅኔ ቅየራ በኋላ የሚደረግ ህክምና እና ክትትል
Pre-transplant workup and post-bone marrow transplant follow-up and care

ትክክለኛ ምርጫ
ለተሻለ ጤና!

ያኔት ሆስፒታል #3
☎️09 37 55 78 78
📞9403
አድራሻ:-ሀዋሳ ታቦር ሴራሚክ ፊት ለፊት

#ሊያናሄልዝኬር


!

መልካም የሥራ ሳምንት ይሁንላችሁ!ትክክለኛ ምርጫ    ለተሻለ ጤና! #ሊያናሄልዝኬር    !
08/12/2025

መልካም የሥራ ሳምንት ይሁንላችሁ!

ትክክለኛ ምርጫ
ለተሻለ ጤና!

#ሊያናሄልዝኬር


!

✨መልካም የእረፍት ቀን! ትክክለኛ ምርጫ    ለተሻለ ጤና!  #ሊያናሄልዝኬር    !
07/12/2025

✨መልካም የእረፍት ቀን!

ትክክለኛ ምርጫ
ለተሻለ ጤና!


#ሊያናሄልዝኬር


!

የቅዳሜ  መቆያ ጥያቄ !🙋 ይመልሱ!እውቀትዎን ይመዝኑ!ከሰውነታችን ክፍሎች  እስከ ህይወታችን ማብቂያ ድረስ እድገቱን የማያቆመው የሰውነታችን ክፍል የትኛው ነው?ሀ. ጥፍራችን           ...
06/12/2025

የቅዳሜ መቆያ ጥያቄ !

🙋 ይመልሱ!
እውቀትዎን ይመዝኑ!

ከሰውነታችን ክፍሎች እስከ ህይወታችን ማብቂያ ድረስ እድገቱን የማያቆመው የሰውነታችን ክፍል የትኛው ነው?

ሀ. ጥፍራችን ለ. ጆሮአችን
ሐ. አፍንጫችን መ. ለ እና ሐ

✍️ መልስዎን ኮመንት (comment )ላይ ያስቀመጡልን!

ትክክለኛ ምርጫ
ለተሻለ ጤና!

#ሊያናሄልዝኬር


!

Address

Hawassa
Sidama

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ያኔት-ሊያና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ-ሀዋሳ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to ያኔት-ሊያና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ-ሀዋሳ:

Shortcuts

Share

Category