Solbet dreams

Call Website Contact the school

Solbet dreams Seeking business appointment

12/09/2026


"ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ከሀይድሮ ኤሌክትሪክ ፕሮጀክትነት በላይ ነው። የአፍሪካውያን የልማት ፍላጎት፣ የአፍሪካ ካፒታል እና ቀጣናዊ ትብብር ምን ሊያመጣ እንደሚችል የሚያሳይ ማረጋገጫ ሲሆን፣ አወዛጋቢ ሊሆን የሚችለን ሀብት ወደ የጋራ ብልጽግና ምንጭነት ለመቀየር የሚያስችል እድልም ነው።

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በዘመናችን ካሉት ታላላቅ የአፍሪካ ታሪኮች አንዱ ተደርጎ ሊታይ ይችላል......" በማለት ዘገባውን የጀመረው ታይም (TIME Africa) መጽሔት “THE POWER TO UNITE AFRICA” በሚል ርዕስ ባወጣው የሽፋን ታሪክ ላይ ስለ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሰፋ ያለ ዘገባን ይዞ ወጥቷል፡፡

ግድቡ በዓለማችን ካሉ እጅግ ውስብስብና ግዙፍ የመሠረተ ልማት ግንባታዎች አንዱ ሲሆን በአፍሪካ ትልቁ የሃይድሮ-ኤሌክትሪክ ማመንጫ በመሆን በዘመናችን ትልቅ የአፍሪካ ታሪክ ተደርጎ እንደሚወሰድ የገለጸው ዘገባው ፣ አብዛኛው የአፍሪካ ሜጋ ፕሮጀክቶች በውጭ መንግሥታት፣ በልማት ባንኮች ወይም በዓለም አቀፍ አበዳሪዎች የሚረዱ በሆኑበት በዚህ ዘመን፣ ሕዳሴ ግድብ ግን ከውጭ ተጽዕኖ ነፃ በሆነ መልኩ በሀገር ውስጥ ካፒታል እና በኢትዮጵያውያን ቁርጠኝነት የተገነባ መሆኑ ለሌሎች የአፍሪካ አገራት ትልቅ አርአያ መሆን መቻሉን ጠቁሟል፡፡

#የእንግሊዘኛውን ሙሉ ዘገባ ኮመንት ስር በተቀመጠው ሊንክ ያገኙታል፡፡

23/01/2026

✨✨✨✨✨✨✨
ጎንደር ውበት

Addis Ababa
23/01/2026

Addis Ababa

20/01/2026
17/01/2026

ጥምቀትን በጎንደር

Address

Sebeta

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Solbet dreams posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Solbet dreams:

Shortcuts

Share