English Lesson

English Lesson Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from English Lesson, Education, Nek'emte.

09/11/2021

ይሄን ሶፋ ወልዲያ መዘጋጃ ቤት አይቼው ነበር ልበል ?

04/11/2021
01/11/2021

ሰበር!!
☆☆☆☆☆☆
👉የኤርትራው ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ በየትኛውም ቦታ የሚገኝ የአሸባሪው ህወሓት ታጣቂ ላይ ፈጣን የድምሰሳ እርምጃ እንዲወሰድ ለጦራቸው አስቸኳይ ትዕዛዝ ሰጡ። 💪
Source፦Eri tv

30/10/2021

እንደ ህዝብ የመጣን ወራሪ እንደ ህዝብ መመለስ ግዴታችን ነው! ህወሓትም ያስፈራት ይህ የህዝብ መአበል ስብስብ ነው! ግዜ የለንም ምርጫችን ማሸነፍ ብቻ ነው!

መልካም ቀን

29/10/2021

ጁንታው አሸንፎ ከተማ ይዞ አያውቅም ??

ከቆቦ እስከ ውጫሌ የሆነው ይሄው ነው፣ በተላላኪዎች ሴራ እየታገዙ ፣ እንድሁም ከተማ ውስጥ ባዘጋጁት ተላላኪ ጁንታ የቀበሌ ሰራተኛ ወይም የወረዳ አመራር ወይም አመራር የሆነ ትግሬ አማካኝነት በማይክራፎን ሳይቀር ውጡ ልታልቁ ነው፣ ገብተዋል ገብተዋል ውጡ አምልጡ ብለው በመለፈፍ ህዝቡ ሲወረከብ እነሱም አብረው ተቀላቅለው ተኩሱን ያቀልጡታል፣ በዚህ ሁኔታ ከህዝቡ ለይቶ ርምጃ መውሰድ ስለሚያስቸግር የፀጥታ አካሉም ተስፋ ቆርጦ ትቶላቸው ቦታ ለመያዝ ያፈገፍጋካል። ስለዚህ አስቀድመህ አድነህ መያዝና ማረፊያ ቤት መላክ ያለብህ ገቡ ገቡ ውጡ አምልጡ የሚሉትን ነው። Seya Dessie

28/10/2021

ኣብ ከተማ መቐለ ን6ይ ግዘ ደብዳብ ነፋሪት ተፈፂሙ።

ዋሺንግተን ዲሲ: 18 ጥቅምቲ 2014 ዓ.ም (TMH)

ሎሚ 18 ጥቅምቲ 2014 ዓ.ም ኣብ ከተማ መቐለ ንሻድሻይ ግዘ ደብዳብ ነፋሪት ከም ዝተኻየደ ቢሮ ርክብ ህዝብን መንግስትን ትግራይ ገሊፁ ኣሎ።

ኣብ ኩሎም ግንባራት ብሓየት ሰራዊት ትግራይ እናተደሰቐ ሰፍ ዘይብል ስዕረት ዝጉልበብ ዘሎ ፍአሽሽታዊ መንግስቲ ኢትዮጵያ ሕነሕነ ቀራናት ከም ዝበሃል ሎሞ እውን ኣብ ሰላማውያን መሰረት ዝገበረን ምልክት ተስፋ ምቑራፁ ዝኾነን ኣብ ከተማ መቐለ ደብዳብ ነፋሪት አአካይዲ ኣሎ።

መጥቃዕቲ ዝተፈፀመሉ ከባብን ካልኦት ዝርዝር ምዕባለታትን ተኸታቲልና ክነቕርብ ኢና።

ትግራይ ሚድያ ሃውስ

Address

Nek'emte

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when English Lesson posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category