ልሳነ ትምህርት

ልሳነ ትምህርት "ልሳነ ትምህርት" በን/ስ/ላ/ክ/ከ የወረዳ 03 አስተዳደር የትምህ?

25/04/2016
25/01/2016

“… ይሄውልህ የአስተዳደግም ይሁን ባህል ፡ የሰው ተፈጥሮም ይሁን ክፋት ፡የሚገባኝ ነገር መጥፎ ነገር እንደሆነ ነው፡፡ ጥሩ ነገርና እውነት ደግሞ በአንድ ሰውም እጅም ቢሆን ጉልበት አላት፡፡ እኔ ራሴ እውነትን ገንዘቤ ማድረግ ነው የመጀመሪያ ኃላፊነቴ፡፡ሌላው ለሰረቀው ለምንድነው እኔ የማፍረው? ቆሻሻውን ቆሻሻ ብዬ መጥራት አለብኝ፡፡ ወንድም፣እህት፣ጓደኛ፣ ባለስልጣን ቢሆን እኔ ምንቸገረኝ፡፡ ቁምን ነገሩ እንደዚህ የሚያስቢ ሰዎች እየበዙ ሲመጡ ውሸት መፍረክረክ ትጀምራለች ፡፡ሌብነት ርቃኗን ትቀራለች፤ስንፍና የባህል አተላ ይሆናል፡፡ ደግሞም እውነት የውሸት ያህል ደጋፊዎች አትፈልግም ፤ጥቂት እውነተኛ ምስክሮችን ነው የምትሻው፡፡እኔ እቺ አገር መቀየር ካለባት፡ በሙስና ኮሚሽን ሳየሆን ከኔና ካንተ ከመሳሰሉት ነው መፍትሄ የሚገኘው፡፡ የሰረቀ ይፈር፤ በአቋራጭ የተጠቀመ ይጨነቅ፤ የዋሸ ይሳቀቅ …እነጂ እኔ ቀና ብዬ ነው የምኖረው፡፡”
(ከተቆለፈበት ቁልፍ መፅሐፍ የተቀነጨበ ገፅ 175)

15/01/2016

ተግባራዊ ትምህርት ለትምህርት ጥራት
በመካኒሳ አከባቢ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት

የ5ኛ C ክፍል መምህራን የሆኑት መምህርት የሸዋ ዘውድ አዲስ፣ንፁህ መሀሪ እና ልኬ አወቀ ክፍላቸውን ሞዴል በማድረግ የተማሪዎችን ውጤት እና ባህሪ በማሻሻል ሙያዊ ግዴታቸውን በአግባቡ እየተወጡ ነው። ክፍላቸውንም ሞዴል በማድረግ ሂደት ላይ የተሻለ አፈፃፀም ያላቸውን ተማሪዎችን፣መምህራንን እና ወላጆችን እውቅና ሰተዋል።

እንዳት...ጥላት           ደግፋትእሷውናት እናት
14/01/2016

እንዳት...ጥላት
ደግፋት
እሷውናት እናት

24/12/2015

የመካኒሳ አከባቢ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት የተማሪዎችን ውጤት እና ባህሪ ለማሻሻል በሚያስችል መልኩ የህዝብ ክንፉን ከመንግስት ክንፍ ጋር በማቀናጀት ሞዴል የልማት ቡድናችን በመፍጠር ላይ ነው። በዙህ እንቅስቃሴም የሞዴል መማሪያ ክፍሎች ቀለም በማስቀባት ፣መተዳደሪያ ደንብ በማውጣት፣ የተግባቦት ደብተር በማዘጋጀት ጉልህ ለውጥ በማምጣት ላይ ናቸው። በተለይም የመምህርት የሸዋዘውድና መምህር አይደፈር ከፍተኛ ጥረት አድርገዋል።

13/06/2015

"ልሳነ ትምህርት" በን/ስ/ላ/ክ/ከ የወረዳ 03 አስተዳደር የትምህርት ፅ/ቤት ስለትምህርት ነክ ጉዳዮች ከትምህርት ማህበረሰቡ ጋር የሚመካከርበት ገፅ ነው። ሁላችሁም ተሳትፏችሁ አይለየን!

Address

Nefas Silk
WEREDA03

Telephone

0113200188

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ልሳነ ትምህርት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category