17/08/2026
በባለፉት ክፍሎች የወደቁትን መላእክት እና የኔፍሊም ታሪክ ከመጽሃፍ ቅዱስ የተለያዩ ክፍሎች አይተናል። ለሰው ልጆች ያስተማሩትን ትምህርትም በተወሰነ ደረጃ ለመዳሰስ ሞክረናል። በዚህ ክፍል ደግሞ ስለ ኔፍሊም ታሪክ ለማወቅ ቁልፍ የሆነውን መጽሐፈ ኩፋሌን ለመዳሰስ እንሞክራለን። መጽሃፈ ኩፋሌ፣ ከጎርፉ በፊት ስለነበሩት ነገሮች ብቻ ሳይሆን፣ ከዚያም በኋላ ስለተፈጠሩት ነገሮች፣ ስለ ኖህ እና ልጆቹ፣ የልጅ ልጆቹ፣ ስለ አብርሃም ጭምር ብዙ ታሪኮችን የሚዘረዝር ድንቅ መጽሃፍ ነው። እናም ስለዚህ መጽሃፍ መመልከት ያለብን ነገር ብዙ እንደመሆኑ፣ ይህንን የተከታታይ ጽሑፋችንን አምስተኛውን ክፍል፣ በተለያዩ ክፍሎች ከፍለን የምናይ ይሆናል። በዚህኛው ክፍል 5 ሀ፣ ከአዳም ጀምሮ እስከ ኖህ፣ የጎርፉ ጊዜ፣ ከጎርፉ በኋላም ልክ ከመርከቢቱ እንደወረዱ ምን ሆነ የሚሉትን ነገሮች የምናይበት ነው። በቀጣዩ ክፍል 5ለ ደግሞ፣ ከጎርፉ በኋላ ትንሽ ቆይቶ፣ የኖህ ልጆች መብዛት ሲጀምሩ ያሉትን ነገሮች፣ የኖህ ልጆች ዓለምን የተከፋፈሉበት ታሪክ፣ ሌሎችንም ታሪኮች በተቻለ መጠን የምንዳስስ ይሆናል። ስለዚህ እንቀጥል።
✍ እለ አጽበሐ | አዲስ ምልከታ በባለፉት ክፍሎች የወደቁትን መላእክት እና የኔፍሊም ታሪክ ከመጽሃፍ ቅዱስ የተለያዩ ክፍሎች አይተናል። ለሰው ልጆች ያስተማሩትን ትምህርትም በተወሰነ ደ...