ፊትአውራሪ ገ/ህይወት 2ኛ ደረጃ ት/ቤት

ፊትአውራሪ ገ/ህይወት 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በሰ/ሸዋ ዞን መሀል ሜዳ ከተማ አስተዳደር ቀበሌ 4 ይገኛል

01/08/2026
በትምህርት ቤታችን የችግኝ ተከላ ተካሔደ።‎ዛሬ በቀን 24/11/2018 ዓ.ም በፊታውራሪ ገብረህይወት ወልደሀዋርያት 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ከ1000 በላይ የባህር ዛፍ እና የግራር ዛፍ ችግኝ ተከ...
31/07/2026

በትምህርት ቤታችን የችግኝ ተከላ ተካሔደ።
‎ዛሬ በቀን 24/11/2018 ዓ.ም በፊታውራሪ ገብረህይወት ወልደሀዋርያት 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ከ1000 በላይ የባህር ዛፍ እና የግራር ዛፍ ችግኝ ተከላ ተካሔደ። በእለቱ የመንዝ ጌራ ምድር ወረዳ አካባቢ እንክብካቤ ሰራተኞች እና አመራሮች፣ የትምህርት ቤቱ መምህራን እና የአስተዳደር ሰራተኞች፣ ተማሪዎች፣ የቀበሌ 4 ነዋራዎች በችግኝ ተከላው ላይ ተሳትፈዋል። በቀጣይም የተለያዬ የውበት ዛፎችን ለመትከል ዝግጅት የተደረገ ሲሆን ችግኝ በከተማ አስተዳደሩ በኩል እንዲቀርብ ጥያቄ አቅርበናል። በዚህ ኘሮግራም ላይ ለቸሳተፉ ሁሉም አካላትን ምስጋና እናቀርባለን። ችግኝን ከመትከል በላይ ተገቢውን እንክብካቤ በማድረግ የተተከሉ ችግኞችን እንዲፀድቁ ማድረግ የሁሉም ሀላፊነት ነው።

ፊታውራሪ ገብረህይወት ወልደሀዋርያት መታሰቢያ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2013 ዓ.ም የነበረበትና ዛሬ በ2018 ዓ.ም ያለበት የገፅታ ግንባታ እና የአረንጓዴ ሽፋን ስራ ያለበት ሁኔታ። ድሮና ዘን...
29/07/2026

ፊታውራሪ ገብረህይወት ወልደሀዋርያት መታሰቢያ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2013 ዓ.ም የነበረበትና ዛሬ በ2018 ዓ.ም ያለበት የገፅታ ግንባታ እና የአረንጓዴ ሽፋን ስራ ያለበት ሁኔታ። ድሮና ዘንድሮ ለመባል ደረስን።

28/07/2026
በ2017 ዓ.ም የተጀመረው የተጀመረው የአጥር ስራ በ2018 ዓ.ም ተጠናክሮ ቀጥሏል። በአሁኑ ወቅት ትምህርት ቤቱ ምድረ ግቢ ውስጥ 70% የሚሆነውን በብረት እና እሾሀማ ሽቦ በአጥር መከለል ...
28/07/2026

በ2017 ዓ.ም የተጀመረው የተጀመረው የአጥር ስራ በ2018 ዓ.ም ተጠናክሮ ቀጥሏል። በአሁኑ ወቅት ትምህርት ቤቱ ምድረ ግቢ ውስጥ 70% የሚሆነውን በብረት እና እሾሀማ ሽቦ በአጥር መከለል ተችሏል። ይህ እንዲህ እንዲደርስ እገዛ ያደረጉልንን የተማሪ ወላጆች፣ የትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ እና የመንግስት ተቋማትና ግለሰቦችን በትምህርት ቤታችን ስም እናመሰግናለን። ቀሪ የአጥር ስራ ለመስራት ከይዞታ ጋር የተያያዙ ጉዳዮች ከሚመለከተው አካል መፍትሔ ያስፈልገዋል። በተቋሙ ውስጥ ያሉ ግለሰቦች ተቋሙን ቅጥር ግቢ ለቀው እንዲወጡ ማድረግ ይገባል።

መንገድ አልባ መሆናችን የችግሩን መጠን እና እያስከተለ ያለው የማህበሪዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳት በላይ በታሪካችን እና በማንነታችን ላይ የተሰነዘረ በትር ይመስላል። በዚህ በሰለጠነው አለም  የ...
24/07/2026

መንገድ አልባ መሆናችን የችግሩን መጠን እና እያስከተለ ያለው የማህበሪዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳት በላይ በታሪካችን እና በማንነታችን ላይ የተሰነዘረ በትር ይመስላል። በዚህ በሰለጠነው አለም የመንገድን ጥቅም የማያውቅ ዜጋ የለም። ለእኛ መንገድ ማጣት ማለት ከዚህም በላይ የአያት ቅድመአያቶቻችንን የነ ደጃዝማች ከፈለውን እና የነ ፊታውራሪ ገብረህይወትን ታራክ ማበላሸት ነው። አሁን የምንጠቀምበት መንገድ አያት ቅድመአያቶቻችን ከዛሬ 60 አመት በህዝባቸው ጉልበት ያሰሩትን መንገድ አፍርሰን ከሰማይ መና የምንጠብቅ ሆነናል። ከመንገድ ባሻገር ለትውልዱ ብዙ የምንሰጠው የአባቶች አደራ አለብን። እነሱን መሆን ባንቺል እንኳን መምሰል ዳገት ሊሆንብን አይገባም። ንድነት ሀይል ነው።

23/07/2026

I'm in the top 9% of Mehal-Meda Campus, Debre Berhan University, Ethiopia fans. I earned 110 points on their weekly engagement list last week.

ፊታውራሪ ገብረህይወት ወልደሀዋርያትን የሚተካ ጀግና ልጅ መንዝ ወልዶ ሲያሳድግ ከመንገድም በላይ ሌላም ተአምር ይሰራል። በትንሹ ብንገምተው እንኳን ፊታውራሪ ለመንዝ የሰሩት መንገድን መልሶ ይ...
22/07/2026

ፊታውራሪ ገብረህይወት ወልደሀዋርያትን የሚተካ ጀግና ልጅ መንዝ ወልዶ ሲያሳድግ ከመንገድም በላይ ሌላም ተአምር ይሰራል። በትንሹ ብንገምተው እንኳን ፊታውራሪ ለመንዝ የሰሩት መንገድን መልሶ ይሰራልናል።ይህንን ለማየት ፍትህን ሳይሆን እድሜን መለመን ነው። 50 አመት ወደፊት 50 አመት ወደኋል

ይህ የዛሬው ነው የነገው ከዚህ የበዛ; ያደገ ስራ አንደሚኖረን አቅደን እየሰራን ነው።
21/07/2026

ይህ የዛሬው ነው የነገው ከዚህ የበዛ; ያደገ ስራ አንደሚኖረን አቅደን እየሰራን ነው።

Address

Ethipoia
Mehal Meda

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ፊትአውራሪ ገ/ህይወት 2ኛ ደረጃ ት/ቤት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category