01/10/2020
✟✟✟በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ኣሜን።✟✟✟
ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የድንግል ማርያም የአስራት ልጆች የቅዱሳን ወዳጆች እንደምን ሰነበታችሁ?ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋራ ዘወትር ፀንቶ ይኑር። እንኳን ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ግሸን ደብረ ከርቤ ዓመታዊ በዓል በሰላም ኣደረሳችሁ። ስለዛሬው ትምህርት ከፈለጉ በቴሌግራም ቻባላችን t.me/ ወይም Mebre Habesha ብላችሁ በመፈለግ በስፋት መመልከት ትችላላችሁ። መልካም በዓል 👉❤❤❤🇪🇹❤❤❤🙏🙏🙏