Masha TVET

Masha TVET Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Masha TVET, Education, Masha SNNPR, Masha.
(1)

ማሻ ኮ/ኢ/ኮሌጅ ምግቤን ከጓሮ ፕሮጀክትመሬት ፆም ካላደረ፣ ሆድ ፆሙን አያድርም!!!!
03/03/2026

ማሻ ኮ/ኢ/ኮሌጅ ምግቤን ከጓሮ ፕሮጀክት
መሬት ፆም ካላደረ፣ ሆድ ፆሙን አያድርም!!!!

ማሻ ኮ/ኢ/ኮሌጅ ዉስጠ-ገቢን ለማሳደግ ከሰራቸዉ ሥራዎች መካከል ከአንድ ሄክታር በላይ ማሳ ላይ ያመረተዉን አተር በተመጣጣኝ ዋጋ ለአከባቢው ማህበረሰብ  እያቀረበ ይገኛል ።
23/02/2026

ማሻ ኮ/ኢ/ኮሌጅ ዉስጠ-ገቢን ለማሳደግ ከሰራቸዉ ሥራዎች መካከል ከአንድ ሄክታር በላይ ማሳ ላይ ያመረተዉን አተር በተመጣጣኝ ዋጋ ለአከባቢው ማህበረሰብ እያቀረበ ይገኛል ።

በማሻ ኮ/ኢ/ኮሌጅ የእሴት ሰንሰለት ትንተና/Value Chain analysis/ እና የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን አተገባበር ስልጠና ለአዳድስ አሰልጣኞች እየሰጠ ይገኛል። በሂደቱም በselectio...
29/01/2026

በማሻ ኮ/ኢ/ኮሌጅ የእሴት ሰንሰለት ትንተና/Value Chain analysis/ እና የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን አተገባበር ስልጠና ለአዳድስ አሰልጣኞች እየሰጠ ይገኛል። በሂደቱም በselection criteria መሰረት አንድ አድስ እሴት ሰንሰለት ትንተና ጥናት እንድካሄድ ይደረጋል።

ማሻ ኮ/ኢ/ኮሌጅ ከማሻ ወረዳ ሥራና ክህሎት ፅ/ቤት ጋር በመተባበር በቀን 06/05/2018ዓ.ም በማሻ ወረዳ ይና ክላስተር ላይ ለ38 ኢንተርፕራይዝ አንቀሳቃሾች የኢንተርፕሪነርሽፕና የክህሎት...
15/01/2026

ማሻ ኮ/ኢ/ኮሌጅ ከማሻ ወረዳ ሥራና ክህሎት ፅ/ቤት ጋር በመተባበር በቀን 06/05/2018ዓ.ም በማሻ ወረዳ ይና ክላስተር ላይ ለ38 ኢንተርፕራይዝ አንቀሳቃሾች የኢንተርፕሪነርሽፕና የክህሎት ስልጠና ሰጠ።

ማሻ ኮ/ኢ/ኮሌጅ የፓርቲ እና የመንግስት እንሼቲቮችን በመተግበሩ  ዛሬ በቀን 20/02/2018 ዓ.ም በማሻ ከተማ ግብርና ጽ/ቤት በኩል የእዉቅና እና የማበረታቻ ሰርትፍኬት ተበርክቶለታል።
30/10/2025

ማሻ ኮ/ኢ/ኮሌጅ የፓርቲ እና የመንግስት እንሼቲቮችን በመተግበሩ ዛሬ በቀን 20/02/2018 ዓ.ም በማሻ ከተማ ግብርና ጽ/ቤት በኩል የእዉቅና እና የማበረታቻ ሰርትፍኬት ተበርክቶለታል።

22/10/2025
ለስልጠና ፈላጊዎች በሙሉ ፣ አንድን ዜጋ የአንድ ሙያ ባለቤት እናደርጋለን!! ይምጡ ይሰልጥኑ!! ማሻ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ።
21/10/2025

ለስልጠና ፈላጊዎች በሙሉ ፣ አንድን ዜጋ የአንድ ሙያ ባለቤት እናደርጋለን!! ይምጡ ይሰልጥኑ!! ማሻ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ።

የስራ ዕድል ፈጠራ የዜጎችን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ሚናው የጎላ በመሆኑ ለውጤታማነቱ የሁሉም ባለድርሻ አካላት ቅንጅታዊ ርብርብ እንደሚያስፈልግ ተጠየቀ። ማሻ ከተማ:ነሐሴ 22/201...
28/08/2025

የስራ ዕድል ፈጠራ የዜጎችን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ሚናው የጎላ በመሆኑ ለውጤታማነቱ የሁሉም ባለድርሻ አካላት ቅንጅታዊ ርብርብ እንደሚያስፈልግ ተጠየቀ።

ማሻ ከተማ:ነሐሴ 22/2017 ዓ/ም (መ/ኮ/ጉ) የማሻ ከተማ ሥ/ክ/ጽ/ቤት የሥራ ዕድል ፈጠራ ም/ቤት የ2017 በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀም ግምገማና የ2018 በጀት አመት ዕቅድ የሥራ ፈላጊ ዜጎች ልየታ የንቅናቄ መድረክ ከባለድርሻ አካላት ጋር አካሂዷል።

በንቅናቄው መድረክ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የማሻ ከተማ ክቡር ከንቲባ አቶ አንዱዓለም ጌታቸው እንደተናገሩት ባለፈው በጀት ዓመት በስራ ዕድል ፈጠራ የነበሩ ጉድለቶችን በመለየትና በማረም በሚቀጥለው በጀት አመት የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ ጠንካራ ርብርብ ማድረግ አስፈላጊ መሆኑን ተናግረዋል።

የንቅናቄ ሰነድ ያቀረቡት የጽ/ቤቱ ሀላፊ አቶ በለጠ ካሳሁን ባለፈው በጀት አመት በከተማ 958 ሥራ ፈላጊ ወጣቶች ልየታ ተደርጎ ለ177 ወጣቶች ብቻ የስራ ዕድል እንደተፈጠረላቸው ገልፀው ይህም በአፈፃፀም ደረጃ ዝቅተኛ በመሆኑ በሚቀጥለው በጀት አመት የተሻለ አፈፃፀም እንዲኖር የሁሉም ባለድርሻ አካላት ቅንጅታዊ ሥራ ይጠይቃል ብለዋል።

በ2018 በጀት ዓመት ለ711 ወጣቶች የሥራ ዕድል ለመፍጠርና ከ5ሚሊዮን ብር በላይ ብድር ለማሰራጨት መታቀዱን ገለፀው ወጣቶቹን በማደራጀት ቅድሚያ ግንዛቤያቸውን ለማሳደግ አጫጭር ስልጠና እንደሚሰጥም ተናግረዋል።

የማሻ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ምክትል ዲን አቶ ታሬሣ ሸታኖ የሥራ ፈላጊ ወጣቶች የቅበላ ንቅናቄ ሰነድ ያቀረቡት ሲሆን የቴክኒክና ሙያ ተቋማት ቴክኖሎጂና የዕውቀት ማፍለቂና ምንጪ ስለሆኑ ለመማር ፍላጎት ላላቸዉ ሁሉ የአካባቢ ፀጋን መሠረት ያደረጉ የት/ትና ስልጠና ፕሮግራሞች መዘጋጀታቸውን ገልፀው የወጣቶችን የክህሎት ክፍተት ለመሙላት በአጫጭር ስልጠናዎችና የቴክኖሎጂ ሽግግር ላይ በትኩረት እንደምሰራ ጠቁመዋል።

ባለፉት አመታት የወጣቱ ተጠቃሚነት እንዲረጋገጥ በየጊዜው የሥራ ዕድል ቢመቻችም ከልየታ ሥራ ባለፈ ወጣቱን ማደራጀትና ብድር ማሰራጨት ላይ በተፈለገው ልክ እየተሳካ እንዳልሆነ ጠቅሰው በያዝነው በጀት አመት የተሻለ አፈጻጸም እንዲመዘገብ ሁሉም ባለድርሻ አካላት በመቀናጀት በልዩ ትኩረት እንደምሰራ ከንቲባ አቶ አንዱአለም ጌታቸው ገልጸዋል።

በከተማችን ያሉ ሥራ-አጥ ወጣቶችን በማደራጀት በግብርና በኢንዱስትሪና በአገልግሎት ዘርፎች በማሰማራት የተሻለ ቦታ እንዲበቁ ድጋፍ እንደሚደረግና ነባሮችንም ማሸጋገር እንደምገባ ተናግረዋል።

የማሻ ከተማ የመንግሥት ዋና ተጠሪ አቶ መልካሙ እንደሻው በበኩላቸው ለወጣቶች የሥራ ዕድል መፍጠር ለአከባቢው ሠላምና ልማት ያለው ሚና የጎላ በመሆኑ ለስራ አጥ ወጣቶች መንግስት ባመቻቸው የሥራ ዕድል ተጠቃሚ እንድሆኑ የብድር አመላለስ ሥራ ትኩረት ልሰጠው እንደሚገባ ጠቁመው ወላጆች ለልጆቻቸው ዋስ የመሆን ድርሻ በመወጣት ልጆቻቸውን ተጠቃሚ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል ብለዋል።

የመድረኩ ተሳታፊዎች መንግስት ወጣቱ ትውልድ የሥራ ዕድል እንዲያገኙ ከፍተኛ ትኩረት በመስጠትና በጀት በመመደብ እያከናወነ ቢሆንም እንደ አካባቢያችን ተፈፃሚነቱ ዝቅተኛ እንደሆነ አንስተው ያሉት ተግዳሮቶችን በመቅረፍ በተለያዩ ዘርፍ የሥራ ዕድል ፈጠራ ላይ በቁርጠኝነት እንደሚሰሩም ጠቁመዋል።

በመድረኩም የከተማ አመራሮች፣ የዞን ደጋፊ አካላት ፣የሴክተሩ ባለሙያዎችና ለሎች ባለድርሻ አካላትም የተሳተፉ ሲሆን በጉዳዩ ላይ በርካታ ሀሳብ በማንሳት ለተፈፃሚነቱ ሁሉም ባለድርሻ አካላት መረባረብ እንዳለበት የጋራ መግባባት በመፍጠር የዕለቱ መድረክ ተቋጭቷ

Fruits of 2014 ec Green  legacy
09/08/2025

Fruits of 2014 ec Green legacy

ድንቅ ጥበብ በእጃችን ያለ ሀብት እንዲህ ባማረ መልኩ ስራ ላይ መዋል ይችላል፡፡በኮሌጃችን ECFF ፕሮጄክት ጋር በመሆን ስሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቋል፡፡
04/08/2025

ድንቅ ጥበብ በእጃችን ያለ ሀብት እንዲህ ባማረ መልኩ ስራ ላይ መዋል ይችላል፡፡
በኮሌጃችን ECFF ፕሮጄክት ጋር በመሆን ስሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቋል፡፡

Address

Masha SNNPR
Masha
12345

Telephone

+251917871990

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Masha TVET posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Masha TVET:

Shortcuts

Share

Category