Ewunetie Melak Biset

Ewunetie Melak Biset Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ewunetie Melak Biset, Academic camp, mekanzba, Lalibela.

የመስከረም ጥያቄ የሁላችንም ጥያቄ ነው
04/06/2026

የመስከረም ጥያቄ የሁላችንም ጥያቄ ነው

23/04/2026

በአክብሮት ተጋብዘዋል!
======
የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የገለጻና ውይይት መድረክ
የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ በተለያዩ ሀገራዊ ፋይዳ ባላቸው ርዕሰ ጉዳዮች ላይ የኅብረተሰቡን ግንዛቤ ለማሳደግና ሳይንሳዊ አሠራሮችን ለማጎልበት የወርሐዊ ገለፃና የፓናል ውይይት መድረኮችን ሲያካሂድ ቆይቷል።

በዚሁ መሰረት “የገጠር ትራንስፎርሜሽን በኢትዮጵያ: ከግብርና ወደ መዋቅራዊ ሽግግር ትልም’’ በተሰኘ የመወያያ ርዕስ የገለጻና ውይይት መድረክ በኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር በዶ/ር ማንደፍሮ ንጉሤ አቅራቢነትና በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ፕሬዝዳንት በፕሮፌሰር በላይ ካሳ አወያይነት አካዳሚው ያካሂዳል።

መርሐ-ግብሩ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ እሸቱ ጮሌ መታሰቢያ አዳራሽ ሐሙስ ሚያዝያ 29 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት እስከ 12፡00 ሰዓት ስለሚካሄድ በአካል ተገኝተው ወይም ከዚህ በታች በተጠቀሰው የዙም አድራሻ (Zoom Meeting Address) ወይም በፖስተሩ ላይ ያለውን QR code ተጠቅመው በቀጥታ እንዲሳተፉ በአክብሮት ተጋብዘዋል።

🔗Link: https://us06web.zoom.us/j/87449049928?
pwd=o6WgdwZJsmMK88hbsRVDGf8aIOs6ZH.1

🗝Passcode: 378609
👉Meeting ID: 874 4904 9928

26/02/2026
27/01/2026

Mahibere Kidusan Broadcast Service - ማኅበረ ቅዱሳን ብሮድካስት አገልግሎት -ማኅበረቅዱሳንብሮድካስትአገልግሎትmoment

24/01/2026

With መስከረም ጌታቸው /Meskerem Getachew – I'm on a streak! I've been a top fan for 12 months in a row. 🎉

18/01/2026
25/01/2025

With መስከረም ጌታቸው /Meskerem Getachew – I just got recognized as one of their top fans!

Address

Mekanzba

62

Telephone

+251918641794

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ewunetie Melak Biset posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Ewunetie Melak Biset:

Shortcuts

Share

Category