Ayalkibet Tekay Luda1

Ayalkibet Tekay Luda1 Ayalkibet Tekay Luda

አንዳንዴ ፈታ በሚለው!
17/05/2026

አንዳንዴ ፈታ በሚለው!

30/12/2025

በአዲስ አበባ በአዋሬ ኦቪድ ኮንዶሚኒየም የተከሰተ አስደንጋጭ ግን ደግሞ አስደሳች ክስተት!

ዛሬ ረፋድ 4:00 ገደማ በአዋሬ አካባቢ ኦቪድ (Ovid) በገነባው የጋራ መኖሪያ ህንፃ ላይ የመላው ሰፈር ነዋሪዎችን አይን ያፈጠጠ፣ ልብን በእጅ የምታስጨብጥ አሳዛኝ አደጋ ተከስቶ ነበር።

አንድ ህፃን በምን እና እንዴት በመስኮት እንደወጣ ባልታወቀ ሁኔታ በ7ኛው ፎቅ ላይ ተንጠልጥሎ ለበርካታ ደቂቃዎች በሞት እና በህይወት መካከል ሆኖ ታይቷል። በስፍራው የነበሩ ነዋሪዎች ሁሉ በድንጋጤ ተውጠውና ተጨንቀው የህፃኑን መውደቅ ይጠባበቁ ነበር።

ይሁን እንጂ የሰፈሩ ጀግና ወጣቶች ሁኔታውን በዝምታ አልተመለከቱም። ቤቱ ተቆልፎ ስለነበር በሩን በሃይል ገንጥለው በመግባት፣ ህፃኑ ሳይወድቅ በረብረብ (በመተባበር) በታምር ከሞት ሊተርፍ ችሏል። ዛሬ በአዋሬ ሰማይ ስር የፈጣሪ ታምር እና የወጣቶች ርብርብ አንዲትን ንጹህ ነፍስ ታድጓል!

ውድ ወላጆች፤ በተለይ ከፍታ ባላቸው ህንፃዎች ላይ የምትኖሩ፣ እባካችሁ ለልጆቻችሁ ጥንቃቄ አድርጉ። የመስኮት እና የባህር መውጫ (Balcony) መዝጊያዎችን በደንብ ፈትሹ። ዛሬ በታምር የተረፈው ህፃን ለሁላችንም ትልቅ ማስጠንቀቂያ ነው።

ምስጋና ለሰፈሩ ወጣቶች! ምስጋና ለፈጣሪ!

Via Kinde Ye Enatu Lij

ጉርሻ page

🙏🙏🙏

🌴🌴🌴

22/10/2025
24/07/2025
23/07/2025
31/03/2025

ከሌ/ጄል ታደሰ ወረደ ጋራ መግባባት የተደረሰባቸው ስምንት ነጥቦች።

የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ምክትል ፕሬዝዳንት እና የፀጥታ ዘርፍ ኃላፊ ሌ/ጄኔራል ታደሰ ከጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ እንዲሁም በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ተወካዮች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ተመካክረዋል።

1 የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ወደቦታው ይመለሳል፤ የጊዜያዊ አስተዳደሩን ተግባር የሚያድናቅፍ ማንኛውም አካል ላይ ተመጣጣኝ ህጋዊ እርምጃ ይወሰዳል፣

2) በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የጊዜያዊ አስተዳደሩ ፕሬዝዳንት ይሰየማል፣

3) ሌ/ጄኔራል ታደሰ ወረደ የጊዜያዊ አስተዳደሩ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዝዳንት ሆኖ ይሰራል፣

4) ጄኔራል ተኽላይ አሸብር (ወዲ አሸብር) የታደሰ ወረደ የሃላፊነት ቦታ ይሰየማል፣

5) የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት መቐለ ከተማን ጨምሮ በነባር ካምፖች ውስጥ ይገባል።

6) የትግራይ ታጣቂ ሃይል ወደተዘጋጀላቸው ካምፕ እንዲገቡ ይደረጋል። የተቋረጠው የ DDR ተግባር በተቀመጠለት የጊዜ ሰሌዳ መሰረት በትክክል ይተገበራል፤ ለ DDR ገንዘብ የለገሱ ሃገራት (አሜሪካን ጨምሮ) ገንዘብ እንዲለቁ ይሰራል፣

7) የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ካቢኔ እንደገና የሚደራጅ ሆኖ በአዲሱ አደረጃጀት ህወሓት 50%፣ ብልጽግና 25% እንዲሁም በክልሉ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ድርጅቶችና የሲቪክ ማህበራት 25% ድርሻ ይኖራቸዋል። በመጀመሪያው የጊዜያዊ አስተዳደር ካቢኔ ውስጥ የሰራዊት/ታጣቂ ወኪል የካቢኔ አባል የነበረ ሲሆን በአዲሱ አደረጃጀት ውክልና አይኖረውም፣

8) ተፈናቃዮችን ወደቀያቸው መመለስ በልዩ ትኩረት እንዲሰራ ፤ ከዚህ በፊት የተደራጀው የብሔራዊ ኮሚቴና የክልል ቴክኒክ ኮሚቴዎች በአዲስ መልክ ስራ እንዲጀምሩ የሚሉ ናቸው።

(... ሌሎች ስምምነት የተደረሰባቸው ሦስት ጉዳዮች ለጊዜው በ Classified document የሚመደቡ ናቸው የተባለ ሲሆን ህወሓትን ከውጭ ኃይሎች እና ለወታደራዊ እንቅስቃሴ እንዲታቀብ ያሰመሩ መሆናቸው ይገመታል።)

Getnet Almaw Tiruneh

ግሬስ ኮሌጅ ይምጡ በራችን ክፍት ነው።
21/10/2024

ግሬስ ኮሌጅ ይምጡ በራችን ክፍት ነው።

በምዝገባ ላይ ነን፤ ከኛ ጋር ከሆኑ ያተርፋሉ!
05/10/2024

በምዝገባ ላይ ነን፤ ከኛ ጋር ከሆኑ ያተርፋሉ!

Address

Jinka, Arkisha
Jinka

Telephone

+251913702742

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ayalkibet Tekay Luda1 posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Ayalkibet Tekay Luda1:

Share