محمد البلي

محمد البلي Nuti Dhaloonni har'aa Barnootaan dhaloota boriif Abdii ta'uu qabna.

የሰው ፊት የሚመስል ቅርፅ ያለበት ተራራ በቱርክ ከዓለም ዙሪያ ከሚመጡ ቱሪስቶችን የሚስብ ከሚያምሩ የተፈጥሮ ምልክቶች አንዱ ነው። በተራራው ላይ ያሉት ልዩ የዓለት አቀማመጦች የሰው ፊት ያለ...
25/02/2025

የሰው ፊት የሚመስል ቅርፅ ያለበት ተራራ በቱርክ ከዓለም ዙሪያ ከሚመጡ ቱሪስቶችን የሚስብ ከሚያምሩ የተፈጥሮ ምልክቶች አንዱ ነው። በተራራው ላይ ያሉት ልዩ የዓለት አቀማመጦች የሰው ፊት ያለበት መስለው ይታያሉ፣ ይህ እይታ ደግሞ ዝናብ መጣል ሲጀምር የበለጠ የተዋበ ሁኖ ይታያል።

ታሪካዊና ያልተለመደ የተፈጥሮ እይታ ሊያዩት ስለሚችሉ ይህ ቦታ ለፎቶግራፈሮችና ለተፈጥሮ ወዳድ ሰዎች ልዩ መዳረሻ ነው።

#ቱርክ #ቱሪዝም #ተፈጥሮ #ጉዞ 😭⛰️

ነጠብጣብ ያላቸዉ ጅቦች በእንስሳት ዓለም ውስጥ በጣም እንግዳ እና በጣም አስቸጋሪ የሆነ የወሊድ ሂደቶች ከሏቸዉ እንስሳት ውስጥ አንዱ ነው!  🧐🐾 ከአብዛኞቹ አጥቢ እንስሳት በተለየ፣ ከዚህ ...
25/02/2025

ነጠብጣብ ያላቸዉ ጅቦች በእንስሳት ዓለም ውስጥ በጣም እንግዳ እና በጣም አስቸጋሪ የሆነ የወሊድ ሂደቶች ከሏቸዉ እንስሳት ውስጥ አንዱ ነው! 🧐🐾

ከአብዛኞቹ አጥቢ እንስሳት በተለየ፣ ከዚህ ዝርያ የሆኑ ሴት ጅቦች pseudopen*s አላቸው፣ እሱም በእውነቱ የወንድ ብልት የሚመስል የተራዘመ መራቢያ አካላቸዉ ነው። የመውለድ ሂደት እንኳን በእሱ በኩል ነዉ የሚከናወነዉ! 🤯 ይህ ጠባብ እና ረጅም የመውለጃ ቱቦ ልጅ መውለድን እጅግ በጣም የሚያሠቃይ እና አደገኛ ገጠመኝ ያደርገዋል፣ይህ አካል ቡችላ በሚያልፍበት ጊዜ ስለሚቀደድ ብዙ ቡችሎች የህይወት ብርሃን ሳያዩ እንዲሞቱ ምክንያት ሆኗል። 😢

በጣም የሚያስደንቀው ነገር ጅቦቹ በማትሪያርክ (በሴቶች የሚተዳደሩ) ቤተሰቦች ዉስጥ ስለሚመደቡ እና በጎሳዎቻቸው ውስጥ በሚያስደንቅ ድርጅታዊ ስልጣን ስለሚያገኙ ይህ አስቸጋሪ የአወላለድ ስርዓት ጅቦቹ በጣም ስኬታማ ከሆኑ ማህበራዊ አዳኞች መካከል እንዳይሆኑ አላገዳቸውም። በእያንዳንዱ ልደት, ሴቶች ይህንን ችግር ለመቋቋም የበለጠ እየቻሉ ይሄዳሉ, ይህም በቀጣይ ልደት ስኬታማ የመሆን እድሎችን ይጨምራል!

በዱር አለም ህይወት ለመዳን የሚደረግ ትግል ነው፣ እና በጣም ጠንካራ አዳኞች እንኳን ከመጀመሪያው ጊዜ ጀምሮ ከባድ ፈተናዎችን መጋፈጥ አለባቸው። 🦁🌿

አይ ዱንያአሜሪካዊዉ ቴብ ሱሚ ከኒው ጀርሲ። ሚስቱ ከሱፐርማርኬት በ2.5 ዶላር  ጁስ እንዲገዛላት ላከችው, ቴብ ግን አጠገቡ እያለ እሩቅ መሄድ አልፈለገምና በአቅራቢያው ካለ ግሮሰሪ በ5 ዶላ...
24/02/2025

አይ ዱንያ
አሜሪካዊዉ ቴብ ሱሚ ከኒው ጀርሲ።
ሚስቱ ከሱፐርማርኬት በ2.5 ዶላር ጁስ እንዲገዛላት ላከችው, ቴብ ግን አጠገቡ እያለ እሩቅ መሄድ አልፈለገምና በአቅራቢያው ካለ ግሮሰሪ በ5 ዶላር ገዝቶ ወደ ቤቱ ሲመለስ ባለቤቱ ትጮህበታለች, በንዴትም አሁኑኑ ሂደ መልሰህ ባለ2.5 ዶላሩን ከሱፐርማርኬት ገዝተህ መልሴን ይዘህና አለችው።
እሱም ትእዛዟን ተቀብሎ ሂዶ ገዝቶ እየመጣ መንገድ ላይ በ0.5 ዶላር ሎተሪ ይገዛል ።

ከቀናት በኋላ ሎተሪ እንደ ደረሰዉና 315 ሚሊየን ዶላር እንዳገኘ ተነገረዉ... ይህን ዜና እንደሰማ መጀመሪያ ያደረገው ነገር ሚስቱን መፍታት ነበር😅

ኢስማኢል አል-ጃዛሪ (1136–1206) የውሃ ሰዓቶችን፣ ሜካኒካል እንስሳትን እና ቀደምት የሰው ልጅ ሮቦቶችን ጨምሮ የላቀ አውቶማታ (በራሳቸው የሚሰሩ ማሽኖችን) በመንደፍ የሚታወቅ ፈር ቀዳ...
12/02/2025

ኢስማኢል አል-ጃዛሪ (1136–1206) የውሃ ሰዓቶችን፣ ሜካኒካል እንስሳትን እና ቀደምት የሰው ልጅ ሮቦቶችን ጨምሮ የላቀ አውቶማታ (በራሳቸው የሚሰሩ ማሽኖችን) በመንደፍ የሚታወቅ ፈር ቀዳጅ ሙስሊም ፈጣሪ፣ መካኒካል መሐንዲስ እና አውቶሜሽን ባለሙያ ነበር። የረቀቁ መካኒካል መሳሪያዎች እውቀት መጽሃፍ ላይ የተመዘገበው ድንቅ ስራው ለዘመናዊ ሮቦቲክስ፣ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ እና አውቶሜሽን ቴክኖሎጂ መሰረት ጥሏል። በሃይድሮሊክ ኢንጂነሪንግ፣ ጊርስ እና ክራንክ አሠራሮች ውስጥ ያከናወናቸው ፈጠራዎች በኢንዱስትሪ አውቶማቲክ እና የምህንድስና እድገቶች ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ አሳድረዋል። በአብዮታዊ አስተዋፅዖዎች ምክንያት የሮቦቲክስ ምህንድስና እና ሜካኒካል አውቶሜሽን የወደፊት እጣ ፈንታን በመቅረጽ ብዙውን ጊዜ "የሮቦቲክስ አባት" ተብሎ ይከበራል።

#ኢንጅነር #አውቶሜሽን #ኢንጅነሪንግ

Hordoftoonni amantii muslimaa martinuu baga ji'a ramadaanaatiin isin gahe,Ramadaan kariim.
13/04/2021

Hordoftoonni amantii muslimaa martinuu baga ji'a ramadaanaatiin isin gahe,

Ramadaan kariim.

sadarkaa biyyoonni alaa irra gahaniin biyya keenya gahuuf Barnoota nu barbaachisa.
07/06/2020

sadarkaa biyyoonni alaa irra gahaniin biyya keenya gahuuf Barnoota nu barbaachisa.

Nooruu jenneerra.
04/06/2020

Nooruu jenneerra.

Address

Jimma

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00

Telephone

+251954428933

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when محمد البلي posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to محمد البلي:

Shortcuts

Share