Injibara University Graduate Students

Injibara University Graduate Students for graduate students

Share
16/08/2026

Share

የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ
04/08/2026

የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ

03/08/2026
   /2018  ያስመርቃል!!ዉድ ተመራቂዎች ፣የተመራቂ ቤተሰቦችእንኳን ደስ አላችሁ ፣እንኳን ዴስፁናስ !ሜድስኬፕ ጤና ሳይንስና ቢዝነስ ኮሌጅ  ለረጅም ዓመታት በተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች እና ኮ...
01/07/2026

/2018 ያስመርቃል!!

ዉድ ተመራቂዎች ፣የተመራቂ ቤተሰቦች
እንኳን ደስ አላችሁ ፣እንኳን ዴስፁናስ !

ሜድስኬፕ ጤና ሳይንስና ቢዝነስ ኮሌጅ ለረጅም ዓመታት በተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች እና ኮሌጆች ባስተማሩ መምህራን እንዲሁም የጤና ባለሙያዎች የተቋቋመ ኮሌጅ ሲሆን ለተከታታይ ዓመታት ሲያስተምራቸዉ የነበሩ ተማሪዎችን ሰኔ 27/2018 በድምቀት ያስመርቃል።

ኮሌጁ ከተመሰረተበት ጊዜ ጀምሮ ከመማር ማስተማር ጎን ለጎን ለአካባቢው ማህበሰሰብ በርካታ አገልግሎቶችንም እየሰጠ ይገኛል።

- ኮሌጁ በተማሪዎች የምረቃ ቀን ሪፖርት የሚያቀርብ በመሆኑ ዝርዝር መረጃዎችን በእለቱ የሚቀርቡ ሲሆን በ 2018 ዓ/ም ካከናዎናቸዉ የተወሰኑ የማህበረሰብ አገልግሎቶች ዉስጥ

- እንጅባራ ከተማ ከ 5-12 ለሚማሩ ተማሪዎች መሰረታዊ የኮምፒውተር ስልጠና ለአብዛኞቹ ሰጥቷል።
- ለወላጅ አልባ ህፃናት የትምህርት ቁሳቁስ አሟልቷል።
- አቅም የሌላቸዉ ተማሪዎችን በነፃ ማስተማር፣
-የኢኮኖሚ ችግር ያለባቸዉን በገንዘብና በአይነት ደግፏል፣
-ድጋፍ ለሚጠይቁ ወገኖች ድጋፍ አድርጓል፣
- ለ የአዲስአበባ ህንፃ ግንባታ ማሰሪያ በገንዘብ ድጋፍ አድርጓል
- ለ መፅሃፍ ህትመት ድጋፍ አድርጓል
- በእንጅባራና አካባቢዋ ለሚኖሩ ተማሪዎች በርካታ ስልጠናዎችንም ሰጥቷል
- የመክፈል አቅም ለሌላቸዉ የእንጅባራ ከተማ ነዋሪዎች የጤና መድን ክፍያ መፈፀም ችሏል
- አካባቢዉ በርካታ እንደመሆኑ መጠን ለፃፉና ኮሌጁን ድጋፍ ለጠየቁ በሙሉ ድጋፍ አድርጓል።
- ለቸዉሳ የዉሃ ፕሮጀክት ድጋፍ አድርጓል።


በ 2018 ዓ/ም ሁለት ዘመናዊ ሶፍትዌሮችን በኮሌጁ የአይሲቲ ባለሙያዎች ማበልፀግ ችሏል።
- Online Examination System
- Digital Library System

- ኮሌጁ አሁን ላይ በመጀመሪያ ዲግሪ፣በዲፕሎማ፣በሪሚዲያል ዲግሪ በሚከተሉት የትምህርት መስኮች ተማሪዎችን ተቀብሎ በማስተማር ላይ ይገኛል።
--------------------------------------

በመደበኛ፣በኤክስቴንሽን መርሃ ግብር
- በፋርማሲ
- በነርሲንግ
- በማኔጅመንት
-------
#በሪሚዲያል (Remedial program)
-----
- በ ሶሻል ሳይንስ
- በናቹራል ሳይንስ

በመደበኛና በማታ መርሃግብር
-በፋርማሲ
- በነርሲንግ
- በማኔጅመንት
- በአካዉንቲንግና ፋይናንስ
- በ አይሲቲ

አድራሻ:- ወይም (አዊ ልማ ህንፃ ጎን)
☎️ 09 95 22 22 94
☎️ 0962791808
☎️ 09 21 94 06 50
☎️ 09 90 00 53 53

29/06/2026

የNGAT ምዝገባ ሊንኩ ተከፍቷል ነገር ግን እስካሁን ትምህርት ሚኒስቴር ምንም አይነት ቀጥተኛ መግለጫ አልሰጠም። ለማነኛውም ቼክ አድርጉት ትንሽ ብትቆዩ ደግሞ ችግር የለውም

ngat.ethernet.edu.et

25/06/2026

GC 2026 Injibara University

Address

Injibara

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Injibara University Graduate Students posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share