16/10/2026
🔥 ለ100 ሰዎች ብቻ የተዘጋጀ የነፃ ስልጠና! 🔥
በኦንላይን በUpwork እና በDigital Marketing መስራት ይፈልጋሉ? ቃለ ስኩል በግራንድ ግራጁዌሽን ፕሮግራሙ ላይ ትልቅ እድል አዘጋጅቶልዎታል!
💡 በስልጠናው የሚያገኙት:
✅ የDigital Marketing እና Upwork አሰራር
✅ የኦንላይን ስራዎች ሚስጥር
✅ ከባለሙያዎች ጋር የቀጥታ የልምድ ልውውጥ
⚠️ ቦታው ስለሚሞላ ቀድመው ይድረሱ!
📍 አድራሻ: ሆሳዕና፣ El-Tiro Hotel