Social Affairs

Social Affairs Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Social Affairs, Hossana, Hadiya, Hossana.

you can know about country's politics, social, ways of life, currently condition and learn about How to know English language about, in writing, in reading and also about, in speaking, you can hearing, but a little to listen

 ።አቅምና ሞራል የሌላቸው ግለሰቦች በስራ ውድቀት ወይም በህግ መጠየቅ ሲመጣባቸው ስህተታቸውን ከማመን ይልቅ ❝በብሔሬ ተጠቃሁ❞ በማለት ለግል ጥቅማቸው ሲሉ ህዝብን ያሳስታሉ።​ #ህዝቡ የሚፈ...
14/08/2026

።አቅምና ሞራል የሌላቸው ግለሰቦች በስራ ውድቀት ወይም በህግ መጠየቅ ሲመጣባቸው ስህተታቸውን ከማመን ይልቅ ❝በብሔሬ ተጠቃሁ❞ በማለት ለግል ጥቅማቸው ሲሉ ህዝብን ያሳስታሉ።
​ #ህዝቡ የሚፈልገው #ሰላም፣ #ስራ እና #የተረጋጋ ኑሮ ቢሆንም፣ እነዚህ አካላት ግን በህዝብ ስም በመነገድ የራሳቸውን ውንብድና ይሸፍኑበታል።
​ ነው፤ እውነተኛ ስኬት ግን ስህተትን አምኖ በመቀበል፣ በግል ተጠያቂነት በመመራት እና ከእውነት ጋር በመኖር ብቻ ይረጋገጣል።

©Social Affairs

 #የአሜሪካ ጦር ኃይል እና የመከላከያ ኢንዱስትሪ የራስ-ገዝ ድሮኖችን፣የሮቦቲክ ተሽከርካሪዎችን፣የኤሌክትሮኒክስ ውጊያ ሥርዓቶችን እና በሰው ሰራሽ አስተዉሎት የሚሰሩ የጦር ሜዳ ቴክኖሎጂዎችን...
11/08/2026

#የአሜሪካ ጦር ኃይል እና የመከላከያ ኢንዱስትሪ የራስ-ገዝ ድሮኖችን፣የሮቦቲክ ተሽከርካሪዎችን፣የኤሌክትሮኒክስ ውጊያ ሥርዓቶችን እና በሰው ሰራሽ አስተዉሎት የሚሰሩ የጦር ሜዳ ቴክኖሎጂዎችን ለመፈተሽ ደን የበዛባቸውን ጨምሮ ርቀው የሚገኙ የሀገሪቱን የሥልጠና ቦታዎች በስፋት እየተጠቀሙ ይገኛሉ።

የጂፒኤስ ምልክቶች መዳከም፣የእይታ መከልከል፣የመሬት አቀማመጥ አለመመቸት እና በዛፎች ምክንያት የመገናኛ መስመሮች መቋረጥ ደንን ለራስ-ገዝ ሥርዓቶች ፈታኝ አካባቢ ያደርገዋል። በእነዚህ ሁኔታዎች ውስጥ በተሳካ ሁኔታ የሚንቀሳቀሱ ድሮኖች ለእውነተኛ የውጊያ ሁኔታዎች የበለጠ ዝግጁ እንደሆኑ ተገልጿል።

ይህ ጥረት ፔንታጎን የድሮን ግዢውን በፍጥነት በማስፋፋት ላይ ባለበት እና ከቻይና ግዙፍ የማምረት አቅም ጋር ለመወዳደር በሚጥርበት ወቅት የተካሄደ ነው። አሜሪካ በጥቂት ውስብስብ አውሮፕላኖች ላይ ከመመካት ይልቅ በከፍተኛ ቁጥር የሚመረቱ እና በአንጻራዊነት ዝቅተኛ ዋጋ ያላቸውን የራስ-ገዝ ሥርዓቶች ትኩረት ሰጥታ እየሰራች ይገኛል።

©Social Affairs

 #ዩክሬን የ ATACMS ታክቲካል ሚሳይሎችን በሀገር ውስጥ ለማምረት የሚያስችላትን ፈቃድ አገኘች።ዩክሬን በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ዝና ያላቸውን የ ATACMS/Army Tactical Mis...
11/08/2026

#ዩክሬን የ ATACMS ታክቲካል ሚሳይሎችን በሀገር ውስጥ ለማምረት የሚያስችላትን ፈቃድ አገኘች።

ዩክሬን በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ዝና ያላቸውን የ ATACMS/Army Tactical Missile System የጦር መሳሪያዎች በሀገር ውስጥ ለማምረት የሚያስችላትን ፈቃድ ማግኘቷ ተገለጸ። ይህ ውሳኔ ሀገሪቱ የወታደራዊ ማኑፋክቸሪንግ አቅሟን ለማሳደግ ለቀየሰችው ስትራቴጂ ትልቅ ማይልስቶን ሆኖ ተመዝግቧል።

#እንደ መከላከያ ባለሙያዎች ገለጻ፥ሚሳይሎቹን በሀገር ውስጥ ማምረት ተከታታይ ፋይዳዎች አሉት፦

🏴የማድረሻ ጊዜን ማሳጠር፦ የውጭ መሳሪያዎችን የማጓጓዝ መዘግየትን ያስቀራል።

🏴ወታደራዊ ራስን መቻል፦ የረጅም ጊዜ የጦር መሳሪያ ፍላጎትን በራስ አቅም ለማሟላት ያስችላል።

🏴የተኮስ አቅምን ማደስ፦ በሚካሄደው ግጭት ወቅት ትክክለኛ የዒላማ ምቶች/precision-strike ለማሳረፍ የሚያስፈልጉ ተወንጫፊዎችን በፍጥነት ለመተካት ያግዛል።

እስከ 300 ኪሎ ሜትር/186 ማይል ርቀት ድረስ የመምታት አቅም ያላቸው እነዚህ ሚሳይሎች፣በጠላት መስመር ውስጥ ጥልቀት ባላቸው ስፍራዎች የሚገኙ የዕዝ ማዕከላትን፣የሎጂስቲክስ ማከማቻዎችን፣የአየር ማረፊያዎችን እና የጦር መሳሪያ ጣቢያዎችን በከፍተኛ ጥራት ለመደምሰስ የሚያስችሉ ናቸው።

ይህ እርምጃ ዩክሬን የራሷን የሀገር ውስጥ የመከላከያ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ወደ አዲስ ደረጃ ያሸጋገረችበት አጋጣሚ እንደሆነ ተገምግሟል።

©Social Affairs

 #በብሉይ ናይል ግዛት ከኢትዮጵያ ድንበር አቅራቢ አዲስ ውጊያ ተቀሰቀሰ።ከአንድ ወር በፊት የሱዳን ጦር ስትራቴጂካዊቷን ኩርሙክን መቆጣጠሩ ይታወቃል፥ጦሩ በወቅቱ ከተማዋን ሲቆጣጠር የፈጥኖ ደ...
11/08/2026

#በብሉይ ናይል ግዛት ከኢትዮጵያ ድንበር አቅራቢ አዲስ ውጊያ ተቀሰቀሰ።

ከአንድ ወር በፊት የሱዳን ጦር ስትራቴጂካዊቷን ኩርሙክን መቆጣጠሩ ይታወቃል፥ጦሩ በወቅቱ ከተማዋን ሲቆጣጠር የፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ ታጣቂዎች ወደኋላ አፈግፍገው ነበር፡፡

ዛሬ በወጣ መረጃ የፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ በሱዳን ጦር ላይ አዲስ የመልሶ ማጥቃት ከፍቷል፥ይህን ተከትሎ በአሁኑ ሰዓት ከባድ ውጊያ እየተደረገ ነው፣በዚህ ቀጠና የሕወሓት የጦር አሃዶች ከአልቡርሃን ጎን ሆነው እንደሚዋጉ ይታወቃል፡፡

©Social Affairs

“ውሳኔ የተሰጠበትም፣የሚሰጥበትም አጀንዳ የለም፣ለውሳኔ አልተሰበሰብንም” መስፍን ዓርዓያ።በፕሮፌሰር መስፍን ዓርዓያ የሚመራው ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ''ውሳኔ የተሰጠበትም፣የሚሰጥበትም አጀንዳ...
11/08/2026

“ውሳኔ የተሰጠበትም፣የሚሰጥበትም አጀንዳ የለም፣ለውሳኔ አልተሰበሰብንም” መስፍን ዓርዓያ።

በፕሮፌሰር መስፍን ዓርዓያ የሚመራው ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ''ውሳኔ የተሰጠበትም፣የሚሰጥበትም አጀንዳ የለም ወደፊትም ''ውሳኔ አንሰጥም፣የምንሰጠው ምክረ ሃሳብ ብቻ ነው ለውሳኔ አልተሰበሰብንም ብለው ብለዋል።

🏴አጀንዳው የተመረጠ ስለሆነ፥አዲስ አጀንዳ መስጠት ስለማይቻል ነው ኢንጂ አጀንዳ አይጠፋም፣በተመረጡ በአጀንዳቸው ለይ ውሳኔ ማይሰጥ ከሆነ አጀንዳው መመረጡ ለምን አስፈለገ።

©Social Affairs

 #ኢራን በኢራቅ የአሜሪካ ጦር ወታደሮች ካምፕ ላይ ከኢራቅ ሀይል በመሆን ከፍተኛ ጥቃት ፈፀመች።በኢራቅ ባግዳድ መጨረሻ አከባቢ በአሜሪካ ወታደሮች ካምፕ ላይ የተፈፀመው ይህ እርምጃ የብዙ ን...
11/08/2026

#ኢራን በኢራቅ የአሜሪካ ጦር ወታደሮች ካምፕ ላይ ከኢራቅ ሀይል በመሆን ከፍተኛ ጥቃት ፈፀመች።
በኢራቅ ባግዳድ መጨረሻ አከባቢ በአሜሪካ ወታደሮች ካምፕ ላይ የተፈፀመው ይህ እርምጃ የብዙ ንብረት እና የወታደሮች ህይወት ተቀጥፎበታል ሲሉ በስፍራው የተገኙ የአከባቢው አይን እማኞች ተናግረዋል ሲል የኢራቁ ዘያን ሚድያ ዘግቦታል።
የኢራን እና ኢራቅ ጥምር ሀይል ያደረሰው ይህ ጥቃት በአይነቱ የተለየ ሲሆን በጉዳዩ አሜሪካ እስካሁን የሰጠችው ምላሽ አለመኖሩን ተከትሎ ክስተቱ በቀጠናው አነጋጋሪ ሆኖ ቀጥሏል።

#ኢራን ቀጠናውን አላረጋገጠችውም⁈

 #ኢራን በኢስረኤል የወታደር ካምፕ ላይ ጥቃት ሰነዘረች፥በሊባኖስ ድምበር አቅራቢያ ትልቁን የኢስረኤል ወታደሮች ካምፕ በከፍተኛ ደረጃ መምታቷን ኢራን የገለፀች ሲሆን ካምፑ ሙሉ-ለሙሉ መቃጠሉ...
11/08/2026

#ኢራን በኢስረኤል የወታደር ካምፕ ላይ ጥቃት ሰነዘረች፥በሊባኖስ ድምበር አቅራቢያ ትልቁን የኢስረኤል ወታደሮች ካምፕ በከፍተኛ ደረጃ መምታቷን ኢራን የገለፀች ሲሆን ካምፑ ሙሉ-ለሙሉ መቃጠሉን ከስፍራው ተዘግቧል።
ኢራን ይህን ጥቃት የፈፀመችው ኢስረኤል ትናንት ጋዛ ላይ በፈፀመችው ድንገተኛ ወራ እና በተከፈተ ጦርነት ምክንያት መሆኑን የኢራን ኢስላማዊና ወታደራዊ ኮርፐስ/IRGC ገልጿል።ኢራን ከተነካች ማለፍ አታልፍም ነው?

Via World News

 #የኢራን ጥቃት የእስራኤል ጦር ዋና መሥሪያ ቤትን ኢላማ አደረገ፥ኢስረኤል ጋዛን፣ሊባኖስን፣ቀይ ባህር ዙሪያ የምታደርገውን አስፈላጊ ያልሆነ ውሳኔ መውሰዷን ተከትሎ ኢራን ሙሉ ሀይል እና ጥቃ...
11/08/2026

#የኢራን ጥቃት የእስራኤል ጦር ዋና መሥሪያ ቤትን ኢላማ አደረገ፥ኢስረኤል ጋዛን፣ሊባኖስን፣ቀይ ባህር ዙሪያ የምታደርገውን አስፈላጊ ያልሆነ ውሳኔ መውሰዷን ተከትሎ ኢራን ሙሉ ሀይል እና ጥቃቷን ወደ ኢስረኤል አድርጋለች።
በዚህም አሁን በዚህ ሰዓት አከታትላ ኢላማ ባደረገቻቸው ሚሳኤሎቿ መነሻ የኢስረኤል ጦር ዋና መስሪያ ቤትን እየደበደበች ነው ሲል የኢራን ደይሊ ዜና ዘግቦታል።

World News

 #የህወሃት የጦርነት ዝግጅቱ፥ህወሃት በራያ ግንባር፣የጦርነት ዝግጁትን ወደ ፍፃሜ/መጨረሻ ምዕራፍ እያደረሰ ነው።በዚህም በሁሉም ግንባሮች የሚደረጉ ስብሰባዎች ከቀትር ወደ ማታ እንዲሸጋገሩ ት...
11/08/2026

#የህወሃት የጦርነት ዝግጅቱ፥ህወሃት በራያ ግንባር፣የጦርነት ዝግጁትን ወደ ፍፃሜ/መጨረሻ ምዕራፍ እያደረሰ ነው።
በዚህም በሁሉም ግንባሮች የሚደረጉ ስብሰባዎች ከቀትር ወደ ማታ እንዲሸጋገሩ ትዕዛዝ ሰጥተዋል።
በመቀጠል የጦርነትን አገልግሎትን ለሚሰጡ ተሽከርካሪዎች እንዲውል ለራያ አዘቦ 1,000 ሊትር ነዳጅ እና ለመኮኒ ከተማ 3,000 ሊትር ነዳጅ እንዲከፋፈል ትዕዛዝ ወርዷል።
እንስሳትን ጨምሮ የስንቅ አቅርቦት፣ውሃ የሚያቀርቡ ቦቢዎች እንዲሁም ለቀብር የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶች እስከ ነሐሴ 10/2018 ዓ.ም እንዲዘጋጅ ለሁሉም አመራሮቹ ትዕዛዝ መስጠቱ ታውቋል።

#ጦርነት ይብቃ - #ሰላም ለሀገራችን

 #አሜሪካ ከኢራን ጋር በገባችበት ጦርነት ከከባድ እስከ ቀላል የጦር መሳሪያዋን አሟጣ ጨርሳ መውጫ ቀዳዳ አጥታ አጣብቂኜ ውስጥ በገባጣችበት በዚህ ጊዜ ኢራን ሌላ የድል ዜና አብስራለች።🚩ኢራ...
10/08/2026

#አሜሪካ ከኢራን ጋር በገባችበት ጦርነት ከከባድ እስከ ቀላል የጦር መሳሪያዋን አሟጣ ጨርሳ መውጫ ቀዳዳ አጥታ አጣብቂኜ ውስጥ በገባጣችበት በዚህ ጊዜ ኢራን ሌላ የድል ዜና አብስራለች።
🚩ኢራን ካሏትና ተቆጥረው ከማያልቁ ሚስጥራዊ የሚሳኤል ከተሞቿና ዋሻዎቿ መካከል እስከ አሁን በተካሄደው ጦርነት አንዲት ዘለላ ያልተነካበት እጅግ ዘመናዊና አደገኛ የሚሳኤል ክምችት የያዘ ዋሻ ይፋ አድርጋለች።

በሁኔታው አሜሪካ ስትርበተበት ኢራን ደግሞ ለአሜሪካ የጀመርሽውን ጦርነት ቀጥዪ ወይም ቀጠናውን ለቀሽ በአስቸኳይ ውጪ የሚል ቀጭን ትዕዛዝ አስተላልፋለች።

፦ World News

Address

Hossana, Hadiya
Hossana

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Social Affairs posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share