Dagim Berhanu

Dagim Berhanu Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Dagim Berhanu, Hossana.

በዚህ አለም ራስን ከመሆን በላይ ታላቅነት የለም! ራስህን ስትሆን ሰዎች ላይወዱህ ይችላሉ በውስጣቸው ግን እነሱም እንዳንተ መሆን ይፈልጋሉ፤ አንተ ግን ማንነቴን አልወደዱልኝም ብለህ የምትመሳ...
26/09/2021

በዚህ አለም ራስን ከመሆን በላይ ታላቅነት የለም! ራስህን ስትሆን ሰዎች ላይወዱህ ይችላሉ በውስጣቸው ግን እነሱም እንዳንተ መሆን ይፈልጋሉ፤ አንተ ግን ማንነቴን አልወደዱልኝም ብለህ የምትመሳሰል ከሆነ እጣፈንታህ በሌሎች እንደሚወሰን አስቀድመህ እወቅ!

24/09/2021

ዋጋ የምትከፍለው መጀመሪያ ላይ ነው፤ ጠዋት መነሳቱ፣ ስፖርት መስራቱ፣ ማንበቡ ማጥናቱ፣ ገንዘብ ማስቀመጡ ሌላውም ነገር የሚያስቸግርህ ስትጀምረው ነው። አንተ ጀምረው አዲሱ ማንነትህ ሲለምደው አቁም ብትባል እንኳን አታቆምም። ወዳጄ ጣዕሙን የምታውቀው ስትቀምሰው ብቻ ነው፤ ስለዚህ ለውጡን ቶሎ ጀምረው!

Dagim News

24/09/2021

በህይወትህ ይበልጥ ደስተኛ መሆን ከፈለግክ ሁለት ነገር ጨምር የመጀመርያው አንተ በሆነ ነገር ራስህን እያሳደግክ መሆኑን እርግጠኛ ሁን (በቁሳቁስ ሳይሆን በማንነትህ)። ሁለተኛው ደግሞ ለሌላ ሰው አንድ ነገር ማድረግህን እርግጠኛ ሁን ስጥ ይሰጥሃል።

Dagim News

23/09/2021

"ሁሉም ነገር መጨረሻው ላይ ያማረ ነው፤ ካላማረ ግን ገና መጨረሻው ጋር አልደረስክም ማለት ነው" ይለናል ዕውቁ ዘፋኝ ጆን ሌነን። እንዴት ደስ የሚል ቃል ነው?! ፍፃሜው ካላማረ እንዳታቆም ወዳጄ!

Dagim news

23/09/2021

ራስህን ለመለወጥ የሚያስገድድህ ቀን እስኪመጣ ለምን ትጠብቃለህ? አሁን ነቃ ብለህ ራስህን ጠይቀው
1. ነገ ምንድነው የምሆነው?
2. ምን አይነት አለማዊና መንፈሳዊ ህይወት ነው የሚኖረኝ?
3. ከማን ጋር ነው የምኖረው?
4. ደስተኛ የምሆነው ምን ባሳካ ነው?
ብለህ ጠይቅ፤ ፈጣሪ በአንድም ይሁን በሌላ መልስ ይሰጥሀል።

መልሱ ግልፅ እስኪሆን ግን ነገን አስበህ ራስህን ሁሌም አሳድግ፤ ገንዘቡን አስቀምጥ፣ መፅሀፉን አንብብ፣ ተማር፣ ገቢህን ለማሳደግ የሚጠበቅብህን አድርግ! ወዳጄ ስንፍናህን ቆፍረህ ቅበረው፤ የዚህ አለም ስኬት ለተኙ አይደለም ለነቁ ነው፤ ለፈዘዙ አይደለም ለባነኑ ነው!

ጣፋጭ ምሽት ተመኘንላችሁ
Dagim News

23/09/2021

ፈጣር በቸርነቱና በምህረቱ ጣብቆ እዝህ አደረሰን።በአምሰሉ የተፈጣርነው እኝ የሰው ልጆች በብሄር እና በጎሳ ስንከፋፈል በትንሽ ሆደም ሰወች ኢትዮጵያ ስትፈርስ እጅግ ልብን ይነከል።ሀገር መቼም ቢሆን መቼም ትቅደም።

23/09/2021

ፈጣርበ ቸርነቱና በምህረቱ ጣብቆ እዝህ አደረሰን።በአምሰሉ የተፈጣርነው እኝ የሰው ልጆች በብሄር እና በጎሳ ስንከፋፈል በትንሽ ሆደም ሰወች ኢትዮጵያ ስትፈርስ እጅግ ልብን ይነከል።ሀገር መቼም ቢሆን መቼም ትቅደም።

Address

Hossana

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dagim Berhanu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Dagim Berhanu:

Shortcuts

Share