Educational info center

Educational info center This page about information of education only

😷😛😛😘😖😋The world  at this time too much difficult to live😀😀😀😀
12/09/2022

😷😛😛😘😖😋The world at this time too much difficult to live😀😀😀😀

23/08/2022

🚺✅ የወይራ ዘይትና የነጭ ሽንኩርት ፍቱን መድኃኒትነት

🌀 የወይራ ዘይት በመላው ዓለም የሚታወቀው ተዓምረኛው የተፈጥሮ እናት መድኃኒት በመባል ሲሆን ከፍተኛ ገንዘብ ወጪ እየተደረገባቸው በሐኪም ትዕዛዝ ከሚወሰዱ መድኃኒቶች ይልቅ ውጤታማ መሆኑ ተረጋግጧል፡፡

🌀 ጥናትና ምርምር ያካሄዱ ሳይንቲስቶች እንደሚሉት የወይራ ዘይትን ከነጭ ሽንኩርት ጋር ደባልቆ በመውሰድ ካንሰር ፣የልብ ሕመምና ሌሎች ለሞት የሚደርሱ ሕመሞችን የመከላከል ኃይል ሶስት እጥፍ አስተማማኝ መሆኑን ሲያረጋግጡ እርጅናን እንዲሁም ውፍረትን ለመከላከል ፍቱን የተፈጥሮ መድኃኒት መሆኑን አረጋግጠዋል፡፡

🌀 በመሆኑም እነዚህን ሁለት የምግብ አይነቶች አደባልቆ በመውሰድ ቀጥለው ለተዘረዘሩት በሽታዎች ተዓምራዊ የሆነ ውጤት ማግኘት ይቻላል ብለዋል፡፡

1. የጡት፣የአጥንትና የአንጀት ካንሰርን ይከላከላል፡- አንድ የሻይ ማንኪያ የወይራ ዘይት አንድ የሻይ የደቀቀ ነጭ ሽንኩርት ጋር በአንድ ብርጭቆ የሞቀ ውሃ ውስጥ መደባለቅና ጧትና ማታ መጠጣት

2. አርቲሪቲስ የተሰኘውን የመገጣጠሚያ አጥንት ሕመምንና ብግነትን ይከላከላል

3. የድካም ስሜትን ያስወግዳል

4. መስማት ችግርን ያስወግዳል

5. የልብ ሕመምን ይከላከላል፡-የወይራ ዘይቱንና ትኩስ ተልጦ የደቀቀ አንድ ራስ ነጭ ሽንኩርት ጋር ደባልቆ ጠቅልሎ በቀን ሁለት ጊዜ በምግብ ሰዓት መውሰድ

6. ለስንፈተ ወሲብ ፍቱን መድኃኒት ነው፡-የአንድ የሾርባ ማንኪያ የወይራ ዘይት በአንድ ስምንተኛ የሻይ ማንኪያ የሽንኩርት ጭማቂ ጋር ደባልቆ የብልት አካባቢን ውጪውን መቀባት ብልት ጥንካሬን ኃይል እንዲያገኝ እንደሚያደርግ ተረጋግጧል፡፡

7. ከፍተኛ የደም ግፊትን ይቀንሳል፡-ሁለት እጅ የወይራ ዘይትና አንድ እጅ የነጭ ሽንኩርት ጭማቂ አድርጎ በመውሰድ ከፍተኛ የደም ግፊት የህመሙ ስሜት ለአንድ ወር በተከታታይ ተወስዶ ሊጠፋ መቻሉ ተረጋግጧል፡፡

8. ለስትሮክና ለልብ ሕመም የሚዳርገንን ኮሌስትሮ ወይም የደም ቅባትን በእጅጉ ይቀንሳል

9. ጉንፋንን በሰዓታት ውስጥ ያሰውግዳል፡-አንድ የሾርባ ማንኪያ ለብ ያለ የወይራ ዘይት ከሩብ የሻይ ማንኪያ ዱቄት ነጭ ሽንኩርት ጋር ደባልቆ መውሰድ

10. ረጅም ዕድሜ እንድንኖር አስተዋጾው ከፍተኛ ነው፡-ነጭ ሽንኩርት ከወይራ ዘይት ጋር እየቀላቀሉ በየዕለቱ ከምግብ ጋር የመመገብ ልምድ ያዳብሩ

11. የቆዳ ሕመሞችን ትርጉም ባለው መልኩ ያስወግዳል፡- በቆዳ ላይ ችፍ ብሎ ለሚወጣ ለሚያሳክክና ለሚቆስል የቆዳ በሽታ ሦስት የሾርባ ማንኪያ የወይራ ዘይት ከአንድ የሾርባ ማንኪያ የነጭ ሽንኩርት ጭማቂ ጋር ቀላቅሎ በሚያሳክከው ወይም በቁስሉ ላይ ማታ ማታ መቀባት

12. ያልተገባ የሰውነት ክብደትን ለመቀነስ ወሳኝ ነው፡- ሁለት የሾርባ ማንኪያ የወይራ ዘይት ከአንድ የሻይ የነጭ ሽንኩርት ጭማቂ ጋር በአንድ ብርጭቆ ለብ ያለ ውሃ ጋር መውሰድ በመጀመር ዘወትር ወደ መኝታዎ ከመሄዶ በፊት ይህንኑ በመደጋገም ይተግብሩ

እባክዎን ይህን ጠቃሚ መረጃ ለወገኖ እንዲደርስ ሼርርርር

19/08/2022
01/08/2022

⏩ ኮሎኔል አትሌት ደራርቱ ቱሉ በቅድሚያ እንኳን ደስ አለሽ፤ የምድርን ክብር ከጥግ እስከ ጥግ አይተሻል አሁን ግን ጌታ ኢየሱስን ክርስቶስን የህይወትሽ ጌታ አድርገሽ ተቀበይ ኢየሱስ ይወድሻል እኛም እንወድሻለን💚💛❤️
#ሼር አርጋችሁ አድርሱላት ከዚህ የሚበልጥ ግብዣ የለንም
ቀጣይ አትሌት ሀይሌ ጠብቀን
TikTok 👇👇
https://www.tiktok.com/t/ZTRDUxu3y/?k=1

Address

Hossana

Telephone

+251932795874

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Educational info center posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Educational info center:

Shortcuts

Share

Category