Zoom In academy/ ዙም ኢን አካዳሚ

Zoom In academy/ ዙም ኢን አካዳሚ Every child is born with a potential for greatness! At zoom in academy we provide z env't in which t

We are always proud of you boys!!
29/05/2022

We are always proud of you boys!!

የአካዳሚያችን ባልደረባ በነበረችው መምህርት ፍሬህይወት በቀለ (ሚስ ፍሪ) ህልፈተ ህይወት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን በተቋማችን ማህበረሰብ ስም እየገለፅን ለወዳጅ ዘመዶቿ እንዲሁም ለባልደረቦቿ ...
14/02/2022

የአካዳሚያችን ባልደረባ በነበረችው መምህርት ፍሬህይወት በቀለ (ሚስ ፍሪ) ህልፈተ ህይወት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን በተቋማችን ማህበረሰብ ስም እየገለፅን ለወዳጅ ዘመዶቿ እንዲሁም ለባልደረቦቿ መፅናናትን እንመኛለን
😭😭😭

በመቃብሬ አጠገብ አትቁሙ እና አታልቅሱ
እኔ እዚያ አይደለሁም ፡፡ አልተኛም ፡፡
እኔ የሚነፍሰው ነፋሳት ነኝ ፡፡
እኔ በበረዶ ላይ #የአልማዝ ፍንጣቂዎች ነኝ።
በበሰለው እህል ላይ የፀሐይ ብርሃን ነኝ ፡፡
እኔ #የዋህ የበልግ ዝናብ ነኝ ፡፡
በጠዋቱ ጫካ ውስጥ ሲነሱ
እኔ ፈጣን አነሳሽ ችኩል ነኝ
በክብ በረራ ውስጥ ጸጥ እንዳሉ #ወፎች።
እኔ በሌሊት የሚያበሩ ደብዛዛ ኮከቦች ነኝ ፡፡
በመቃብሬ አጠገብ አትቁሙ እናም #አታልቅሱ
እኔ እዚያ አይደለሁም ፡፡ #አልሞትኩም!!

እንኳን ለ2014 የገና በዓል  አደረሳችሁ 🎅🤶
07/01/2022

እንኳን ለ2014 የገና በዓል አደረሳችሁ 🎅🤶

🥇🏆🥇🏆🥇Even if  you boys deserve more... "sorry" can't be the word we quiet ignore...And we (as an institution) unconditio...
29/12/2021

🥇🏆🥇🏆🥇Even if you boys deserve more... "sorry" can't be the word we quiet ignore...And we (as an institution) unconditionally belive that 'the means also justifies' the end!!

Proud of you boy...you deserve it❤🙏❤🥇🥇🥇🏆🏆🏆
29/12/2021

Proud of you boy...you deserve it❤🙏❤🥇🥇🥇🏆🏆🏆

Congra and thank you Eyosi...you make us proud🏆🥇⚛️⚛️❤👊❤👊
29/12/2021

Congra and thank you Eyosi...you make us proud🏆🥇⚛️⚛️❤👊❤👊

ያልተገባ ጫናን ተቋቁማችሁ ያላችሁን ሁሉ ሰጥታችሁናል....ከጠበቅነው ርቀት በላይ ተጉዛችኋል...በተቋማችን ታሪክ ላይ የማንረሳው አሻራ አኑራችኋል...እናንተ ለኛ ሁሌም አሸናፊዎች ናችሁ!!P...
26/12/2021

ያልተገባ ጫናን ተቋቁማችሁ ያላችሁን ሁሉ
ሰጥታችሁናል....ከጠበቅነው ርቀት በላይ ተጉዛችኋል...በተቋማችን ታሪክ ላይ የማንረሳው አሻራ አኑራችኋል...እናንተ ለኛ ሁሌም አሸናፊዎች ናችሁ!!
Proud of you boys❤❤🔎🔎🥇🏆🥇🏆🏆🏆🏆
ታህሳስ 17 2014 ማታ https://t.me/zi_ac

ትንታጎቹ ዙሚኖች ሂራ ት/ት ቤትን ከድንቅ ጨዋታ ጋር በማሸነፍ ለዋንጫ ለመድረስ 4ቱን ተቀላቅለዋል 🏆🥇🥇🥇🏆እንኳን ደስ አለን🥇🥇🏆Go Zoom In Go❤❤❤ https://t.me/zi_ac
26/12/2021

ትንታጎቹ ዙሚኖች ሂራ ት/ት ቤትን ከድንቅ ጨዋታ ጋር በማሸነፍ ለዋንጫ ለመድረስ 4ቱን ተቀላቅለዋል 🏆🥇🥇🥇🏆
እንኳን ደስ አለን🥇🥇🏆Go Zoom In Go❤❤❤ https://t.me/zi_ac

በነዚህ ልጆች ውስጥ ወንድማዊ ፍቅር ራሱን በከፍታ ገልፆአል...ታሪኩን ፋታ ሲገኝ እንለጥፈዋለን❤❤❤ ዮኒና ሙሳቤ አኩርታችሁናል!!❤❤🥇🥇🥇🏆🏆🏆 አንደኛ ናችሁ https://t.me/zi_ac
25/12/2021

በነዚህ ልጆች ውስጥ ወንድማዊ ፍቅር ራሱን በከፍታ ገልፆአል...ታሪኩን ፋታ ሲገኝ እንለጥፈዋለን❤❤❤ ዮኒና ሙሳቤ አኩርታችሁናል!!❤❤
🥇🥇🥇🏆🏆🏆 አንደኛ ናችሁ https://t.me/zi_ac

ከድል መልስ ወንድማዊ ልፊያ እና ፍቅርትንታጎቹ ትችላላችሁ❤❤🥇🥇🥇🏆🏆🏆 https://t.me/zi_ac
25/12/2021

ከድል መልስ ወንድማዊ ልፊያ እና ፍቅር
ትንታጎቹ ትችላላችሁ❤❤🥇🥇🥇🏆🏆🏆 https://t.me/zi_ac

የድላችን የጀርባ አጥንቶች...❤❤❤ስታዲየሙን ጣዕምና ለዛ ባለው ዜማአስውበው ቡድናቸውን ደግፈው ለድል አብቅተዋል...❤❤❤🥇🥇🥇የደጋፊ አንደኞች ናችሁ❤🙏❤🥇🥇🥇ቅዳሜ ታህሳስ 16 2014http...
25/12/2021

የድላችን የጀርባ አጥንቶች...❤❤❤
ስታዲየሙን ጣዕምና ለዛ ባለው ዜማ
አስውበው ቡድናቸውን ደግፈው ለድል አብቅተዋል...❤❤❤🥇🥇🥇
የደጋፊ አንደኞች ናችሁ❤🙏❤🥇🥇🥇
ቅዳሜ ታህሳስ 16 2014
https://t.me/zi_ac

በዕረፍት ሰዐት ቅዳሜ ታህሳስ 16 2014ዙም ኢን 1 ሀይቴክ 0
25/12/2021

በዕረፍት ሰዐት
ቅዳሜ ታህሳስ 16 2014
ዙም ኢን 1 ሀይቴክ 0

Address

Harar
POBOX363/HARAR

Telephone

+251920001732

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Zoom In academy/ ዙም ኢን አካዳሚ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Zoom In academy/ ዙም ኢን አካዳሚ:

Shortcuts

Share

Category