ጌይ መድረሳ Gey medrssa primary school

ጌይ መድረሳ Gey medrssa primary school We are a developer of behavior and pure mind create

በቀን 4/05/2018 የአሚር ኑር ስር የሚገኘዉ የጌይ መድረሳ ት/ቤት የሐረሪ ክልል ሴቶች  ህፃናት ወጣቶች ጉዳይ ቢሮ በ Internet አማካኝነት በህፃናት ላይ የሚደርሱ ጥቃቶች ለመከላከል...
12/02/2026

በቀን 4/05/2018 የአሚር ኑር ስር የሚገኘዉ የጌይ መድረሳ ት/ቤት የሐረሪ ክልል ሴቶች ህፃናት ወጣቶች ጉዳይ ቢሮ በ Internet አማካኝነት በህፃናት ላይ የሚደርሱ ጥቃቶች ለመከላከል ና ምላሽ ለመስጠት የለመ ንቅናቄ ና ግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ በተያያዘ ጥያቄ ና መልስ ዉድድር ም ተኳሄዳል

በ አሚር ኑር  ወረዳ ት.ት ፅ.ቤት ስር የሚገኛው ጌይ መድረሳ አ.ደ.ት.ቤት በዛሬው እለት ማለትም በቀን 22/05/2015 የ አንደኛ ወሰነ ት.ት  ፈተና ተጠናቀቀ ።
30/01/2026

በ አሚር ኑር ወረዳ ት.ት ፅ.ቤት ስር የሚገኛው ጌይ መድረሳ አ.ደ.ት.ቤት በዛሬው እለት ማለትም በቀን 22/05/2015 የ አንደኛ ወሰነ ት.ት ፈተና ተጠናቀቀ ።

 #ቀን 18/05/2018ዓም                                                               በ ጌይ መድረሳ አ.ደ.ት.ቤት አንደኛ ወሰነ ት/ት ፈተና መሰጠት...
27/01/2026

#ቀን 18/05/2018ዓም በ ጌይ መድረሳ አ.ደ.ት.ቤት አንደኛ ወሰነ ት/ት ፈተና መሰጠት ተጀመረ ! ================®=========

በ አሚር ኑር ወረዳ ት.ት ፅ.ቤት ስር የሚገኛው ጌይ መድረሳ አ.ደ.ት.ቤት በዛሬው እለት የ አንደኛ ወሰነ ት.ት ፈተና መስጠት ተጀምሯል። ፈተናው ከቀን 18/05/15 —- 22/05/18 ድረስ የሚሰጥ ይሆናል ።

በ ቀን 8/5/2018 በአሚር ኑር ስር የሚገኘዉ የ ጌይ መድረሳ ት/ቤት የ አርብ ፕሮግራም ምገባ ይህን ይመስል ነበር።
16/01/2026

በ ቀን 8/5/2018 በአሚር ኑር ስር የሚገኘዉ የ ጌይ መድረሳ ት/ቤት የ አርብ ፕሮግራም ምገባ ይህን ይመስል ነበር።

በቀን 28/04/2018 በአሚር ኑር ስር የሚገኘዉ ጌይ መድረሳ ት/ቤት ላይ የተራፊክ ደህንነት ትምህርት በመስጠት ና አቅጣጫ በማስቀመጥ የደንብ ልብስ ማበርከት ችለዋል
07/01/2026

በቀን 28/04/2018 በአሚር ኑር ስር የሚገኘዉ ጌይ መድረሳ ት/ቤት ላይ የተራፊክ ደህንነት ትምህርት በመስጠት ና አቅጣጫ በማስቀመጥ የደንብ ልብስ ማበርከት ችለዋል

በቀን 25/04/2018 በአሚር ኑር የሚገኙት የጌይ መድረሳ እና አዉ አብዳል ት/ቤት ባደረጉት የወዳጅነት ና የወንድማማችነት ጫዋታ የጌይ መድረሳ ት/ቤት በ 2-1 🏆አሸናፊነት ተጠናቀቀ
04/01/2026

በቀን 25/04/2018 በአሚር ኑር የሚገኙት የጌይ መድረሳ እና አዉ አብዳል ት/ቤት ባደረጉት የወዳጅነት ና የወንድማማችነት ጫዋታ የጌይ መድረሳ ት/ቤት በ 2-1 🏆አሸናፊነት ተጠናቀቀ

በቀን 24/04/2018 የጌይ መድረሳ ት/ቤት የ 7ተኛ እና  8ተኛ ክፍል ተማሪዎች በተሰሩ ና እየተሰሩ በሚገኘዉ የልማት አዳዲስ ጊኚቶችን ለማይት ና ት/ት በሞሰድ ጉብኚት አድርገዋል
03/01/2026

በቀን 24/04/2018 የጌይ መድረሳ ት/ቤት የ 7ተኛ እና 8ተኛ ክፍል ተማሪዎች በተሰሩ ና እየተሰሩ በሚገኘዉ የልማት አዳዲስ ጊኚቶችን ለማይት ና ት/ት በሞሰድ ጉብኚት አድርገዋል

በቀን 18/04/2018 በ ጌይ መድረሳ ት/ቤት ተማሪዎች የአንደኛ ስሚስቴር ሚድ ፈተና ተፈትኖ ከርድ ተሰርቶላቸዋል። በተጨማሪም በዉጤታቸዉ ፣ በስነ ምግባር ዙሪያ  ወደፊት አቅጣጫ 👉 በማስቀ...
28/12/2025

በቀን 18/04/2018 በ ጌይ መድረሳ ት/ቤት ተማሪዎች የአንደኛ ስሚስቴር ሚድ ፈተና ተፈትኖ ከርድ ተሰርቶላቸዋል። በተጨማሪም በዉጤታቸዉ ፣ በስነ ምግባር ዙሪያ ወደፊት አቅጣጫ 👉 በማስቀመጥ ወይይቱ ተካሄዷል

የታህሳስ ወርሀዊ ስብሰባ በቀን 10 /04/2018 አርብ ቀን የተወያየንበት አጀንዳዎች 1, በመማር ማስተማር         _ዲፖርትመንት        _ ክበብ         _ 1ኛ ወሰነ ት/ት ...
19/12/2025

የታህሳስ ወርሀዊ ስብሰባ በቀን 10 /04/2018 አርብ ቀን የተወያየንበት አጀንዳዎች
1, በመማር ማስተማር
_ዲፖርትመንት
_ ክበብ
_ 1ኛ ወሰነ ት/ት ፈተና
2, የጥር ወር ደረጃ እድገት
_ ዶክመንት አያያዝ
_ ግምገመ በማድረግ ሁኔታ
3, የት / ደረጃ inspection ዝግጅ በማድረግ ዙሪያ
4, የወላጅ ጥሪ /ካርድ ዝግጅት

ዛሬ  በቀን 9/04/18  የጌይ መድረሳ ት/ቤት ለተማሪዎች  የስነ ምግብር  ት/ርት  ተሰጣቸው
18/12/2025

ዛሬ በቀን 9/04/18 የጌይ መድረሳ ት/ቤት ለተማሪዎች የስነ ምግብር ት/ርት ተሰጣቸው

ቀን06/04/18 ዓምየተማሪዎች መማክርት ምክር ቤት (ፓርላማ) መሠረተ**********************************           በ ሐረሪ  ክልል በ አሚር ኑር ወረዳ  ስር የሚገ...
17/12/2025

ቀን06/04/18 ዓም
የተማሪዎች መማክርት ምክር ቤት (ፓርላማ) መሠረተ
**********************************
በ ሐረሪ ክልል በ አሚር ኑር ወረዳ ስር የሚገኛዉ ጌይ መድረሳ አ.መ..ደ.ት.ቤት የተማሪዎች መማክርት ምክር ቤት (ፓርላማ) ተመሠረተ።
የተማሪዎች መማክርት ምክር ቤት (ፓርላማ) ከ የክፍሉ እጩ ተመራጮች በዲሞክራሲያዊ መንገድ ምርጫ የተካሄደ ሲሆን የምክር ቤት አባላት ተመርጠዋል

11/12/2025

Address

Harar

Telephone

+251941649139

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ጌይ መድረሳ Gey medrssa primary school posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share