Naas Najaa

Naas Najaa Naas Najaa

28/02/2026

የስንዴ ነዶ፡- የመደመር፣ የአንድነትና የትብብር ተምሳሌት ነዉ፡፡ የስንዴ ዘንጎች በአንድነት ተሰብስበዉ በገመድ ሲታሰሩ የስንዴ ነዶ ይባላል፡፡ ይህም በነጠላ ካላቸዉ አቅም ይልቅ በህብረት የሚፈጥሩትን ጥንካሬና ዉጤት ያሳያል፡፡ ፓርቲያችን የመደመር ፓርቲ አቃፊ አካታችና ህብረብሄራዊ ሀገራዊ ፓርቲ ነዉ፡፡

ኢትዮጵያዊያንን ሁሉ ከዳር እስከ ዳር አሰባስቧል፡፡ ፓርቲያችን በራሱ የህብረብሄራዊ አንድነት ተምሳሌት ነዉ፡፡ ይህ የመደመር፣ የአንድነትና የትብብር ትርክት የኢትዮጵያዊያን ትርክት ሆኗል፡፡ በዚህ ትርክት ኢትዮጵያዊያን በብሄር፣ በሀይማኖት፣ በቋንቋ፣ በባህል ሳይከፋፈሉ በብዛነት ዉስጥ ለደመቀችዉ ህብረብሄራዊት ኢትዮጵያ በአንድነት በጋራ እንዲሰባሰቡ በር ከፍቷል፡፡

በቀጣዮቹ ዓመታት ፓርቲያችን ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊያን የመደመር፣ የአንድነትና የትብብር ተምሳሌት በመሆን የምርጫ ምልክታችን ሆኖ ቀርቧል፡፡ እኛ የመደመር ፓርቲ ነን፡፡ እደ ስንዴ ዘንጎች በነጠላ ከመቆም ይልቅ በህብረት ታስረን የጸናን የነዶ ጥንካሬዎች፡፡

28/02/2026

Yoo Rabbi jedhe salaata Taraawih booda nu eegaa inshaa Allah

✨ህዝብን እንደ ድህነት ተምሳሌትና እንደ ስጋት ይቆጥሩ ለነበሩ ያለፉ መሪዎች ትልቅ ትምህርት ነው የኢትዮጵያ ህዝብ አሁን የዓለም ኢኮኖሚ "ስትራቴጂካዊ ሽልማት" ነው።✨ ጀርመንም ሆነች አሜሪ...
01/02/2026

✨ህዝብን እንደ ድህነት ተምሳሌትና እንደ ስጋት ይቆጥሩ ለነበሩ ያለፉ መሪዎች ትልቅ ትምህርት ነው የኢትዮጵያ ህዝብ አሁን የዓለም ኢኮኖሚ "ስትራቴጂካዊ ሽልማት" ነው።

✨ ጀርመንም ሆነች አሜሪካ ወደ አዲስ አበባ የሚመጡት ለምጽዋት ሳይሆን፣ ይህንን ግዙፍ ገበያና የዲጂታል 5G መድረክ ላለማጣት ነው። አዲስ አበባ አሁን የምታስተዳድረው ደሃ ተረጂዎችን ሳይሆን፣ የነገውን የአፍሪካ ትልቁን የሸማች ኃይል ነው።

🎯True sovereignty does not end at the shoreline. Prime Minister Abiy Ahmed’s decision to re-establish the Ethiopian Nava...
01/02/2026

🎯True sovereignty does not end at the shoreline. Prime Minister Abiy Ahmed’s decision to re-establish the Ethiopian Naval Force is a historic move to protect our national interests in one of the world's most volatile shipping lanes. By investing in modern maritime security, Ethiopia is signaling that it will no longer be a silent bystander in the Red Sea.

🔥We are returning to our rightful place as a guardian of regional waters, ensuring that our peace and trade are defended by our own hands.

🥏🎯ሞኝህን ፈልግ ቅልደኛው ታደሰ ወረደ🎯🎯የፕሪቶሪያን ስምምነት በሴራ እያኮላሸ፣ "ወልቃይትን ለመጠቅለል" በሚል  ምክንያት ጦርነት እየቀሰቀሰ እና የንፁሃንን ህይወት እየገበረ፣ መልሶ ደግሞ ...
01/02/2026

🥏🎯ሞኝህን ፈልግ ቅልደኛው ታደሰ ወረደ

🎯🎯የፕሪቶሪያን ስምምነት በሴራ እያኮላሸ፣ "ወልቃይትን ለመጠቅለል" በሚል ምክንያት ጦርነት እየቀሰቀሰ እና የንፁሃንን ህይወት እየገበረ፣ መልሶ ደግሞ ራሱን እንደ ሰላም ጠበቃና እንደ ገለልተኛ መካሪ ለማቅረብ የሚሞክረው ይህ የፖለቲካ ቁማርተኛ፤ የትግራይን ህዝብ ስቃይ ለስልጣን ጥማቱ ማረጋገጫ ብቻ ሲጠቀምበት ይስተዋላል። በፌዴራል መንግስትና በአስተዳደሩ ላይ ጣቱን እየቀሰረ፣ እሱ ግን በድብቅ ጦርነት እያቀነባበረ "አላውቅም ነበር" በሚል ውሸት የህዝብን መከራ የሚያራዝም፣ የሽግግር አስተዳደር ስልጣንን እንደ ሉዓላዊ ሀገር ድንበር በመቁጠር የሀገርን ህልውና የሚፈታተን አደገኛ አካሄድ እያራመደ ይገኛል። ሰላምን አፍራሹ ራሱ ሆኖ ሳለ፣ መልሶ "እርቅ እናውርድ፣ እኔን ስሙኝ" ማለቱ በህዝብ ቁስል ላይ እንጨት መስደድ ነውና ይህን "ራሱ አቃጥሎ መልሶ ራሱ ጯሂ" የሆነ የሁለት ቢላዋ ፖለቲካ ተጋፍጦ ማምከን የጊዜው የትግራይ ህዝብ አንገብጋቢ ጉዳይ ነው።

🛑ታደሰ ወረደ "የትግራይ ሉዓላዊ ግዛት" እያለ ሲናገር፣  የትግራይን ህዝብ ከቀረው ኢትዮጵያዊ ወገኑ ለመነጠል እና ለዘላለም በግጭት ውስጥ እንዲኖር ለማድረግ ያለመ የአክራሪዎች ሴራ ማሚቶ ነ...
01/02/2026

🛑ታደሰ ወረደ "የትግራይ ሉዓላዊ ግዛት" እያለ ሲናገር፣ የትግራይን ህዝብ ከቀረው ኢትዮጵያዊ ወገኑ ለመነጠል እና ለዘላለም በግጭት ውስጥ እንዲኖር ለማድረግ ያለመ የአክራሪዎች ሴራ ማሚቶ ነው።

💢 የፌዴራል መንግስት የሁሉም ኢትዮጵያውያን (የትግራይንም ጭምር) ሉዓላዊነት ጠባቂ ሆኖ ሳለ፣ ታደሰ ግን በጠባብነት ተወጥሮ ሀገርን ለመበታተን ያሴራል። ይህ "ከድጡ ወደ ማጡ" የሚወስድ የጥፋት መንገድ ነው።

⭕We have reached a dark hour where the true nature of human conscience is put to a terrifying test. While our people are...
01/02/2026

⭕We have reached a dark hour where the true nature of human conscience is put to a terrifying test. While our people are being scourged by the whip of war, and mothers lose their sight to endless weeping while carrying the corpses of their children, a handful of "extremists" sheltered in the comfort and peace of America are conspiring to keep the fires of destruction burning. For them, the massacre of innocents is not a source of grief; it has become a political "playing card" used to secure their stay on American soil. They demand that our young brothers perish on the frontlines not for honor or freedom but to provide a body count high enough for them to plead before the Senate that their "country is hell," all to escape the looming threat of deportation.

❌This is a peak of betrayal that history will never forgive it is the grotesque act of selling human life like a common commodity. Is the blood of our people merely the chemical you use to renew your Green Cards? Is the wailing of orphaned children the music you use to extend your visas? To issue hollow statements of peace while secretly begging for war to continue indefinitely is not politics—it is diabolical. Pause and reflect! The visas you gain through this conspiracy today will follow you tomorrow as indelible bloodstains before the eyes of history. A life built by stepping over the corpses of your own kin leads to nothing but ultimate ruin in the court of conscience.

ኣብ መንጎ ፍሰሃ ማንጁስን ደገፍቲ እቲ ጥሩፍ ጉጅለ ዝኾኑ ዳያስፖራን ካብ ዝተገብረ ዘተ ዝተሾለከ ምስጢር🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨 ሰሙኑ ዝተሸበረ ጥሩፍ ጉጅለ ህወሓትን ኣመራርሓ ዕጡቃትን፣ ካብ ዝበ...
01/02/2026

ኣብ መንጎ ፍሰሃ ማንጁስን ደገፍቲ እቲ ጥሩፍ ጉጅለ ዝኾኑ ዳያስፖራን ካብ ዝተገብረ ዘተ ዝተሾለከ ምስጢር🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨
ሰሙኑ ዝተሸበረ ጥሩፍ ጉጅለ ህወሓትን ኣመራርሓ ዕጡቃትን፣ ካብ ዝበፅሖም ተኸታተልቲ ወቐሳታት ድሕሪ ምባል፣ ነቲ ዝተረፈ ሓይሎም ካብ ፀለምትን ወልቃይትን ይስሕቡ ከምዘለዉ ይፍለጥ። ነዚ ድማ ይፋዊ ብምግባር፣ ድሕሪ ብዙሕ ድርድር ስምምዕ ከምዘይተገብረሉ ውዕል፣ ክሳብ ሕዚ እውን ኣብ ኣፈፃፅማ ብዙሕ ዘተ ከምዘይነበረ፣ ናይ ዘተ ዕድል ስለዝተኸልከሉ ሓዊ ንምውላዕ ከምዝተገደዱ፣ ካብዚ ስለዝተደፍኡ ድማ ኣብ ትሕቲ ኢሳይያስን ግብፅን ንምዕቆብ ከምዝተገደዱ ተመሲሎም፣ ንዘተ ድሉዋት ከምዘለዉ ዝገልፅ መግለፂ ኣውፂኦም ኣለዉ።

ነዚ ስዒቡ ኣብ ኣሜሪካ ዝርከቡ ደገፍቲ ዳያስፖራ ተበሳጭዮም እዮም። በዚ ምኽንያት ድማ ምስ ፍሰሃ ማንጁስ ተማኺሮም። እዚ ድማ ትራምፕ "ውፅኡለይ" ኢሉ ካብ ዘቐመጦ ናይ ግዜ ገደብ ምስ ዝተሓሓዝ እዩ። ስለዚ፣ እቲ ግጭት ምቁራፅ ዘይኮነስ ኣጠናኺርካ ብምቕጻል፣ ዳያስፖራ "ውግእ ይካየድ ስለዘሎ፣ ህዝብና ይሃልቅ ስለዘሎ፣ ንሕና እውን ናብ ውግእ ከይንኸይድ ኣድሕኑና" ኢሎም ንሴኔትን ኮንግረስን ጥርዓን ከቕርቡ ምእንቲ ክኽእሉ ግበሩ። ስለዚ "እቲ ግጭት ንዘይተወሰነ ግዜ ይቀፅል" ዝብል እዩ።

ኣጃኢብ ናይ ገለ ሰባት ተፈጥሮ! ማለት እዩ።

📌 የህወሓት አክራሪ አንጃ እና የታጣቂው አመራር በገጠመው ከፍተኛ የወታደራዊ እና የዲፕሎማሲ ኪሳራ ሳቢያ ተስፋ በቆረጠ ሁኔታ ኃይሉን ከፀላምትና ወልቃይት ግንባሮች እያፈገፈገ ባለበት በዚህ ...
01/02/2026

📌 የህወሓት አክራሪ አንጃ እና የታጣቂው አመራር በገጠመው ከፍተኛ የወታደራዊ እና የዲፕሎማሲ ኪሳራ ሳቢያ ተስፋ በቆረጠ ሁኔታ ኃይሉን ከፀላምትና ወልቃይት ግንባሮች እያፈገፈገ ባለበት በዚህ ወቅት፣ በስተጀርባ የሚሰሩ የሴራ ድሮች ይፋ እየሆኑ ነው። ቡድኑ ለዓመታት ሲጠቀምበት የነበረውን "የተገፊነት" ካባ በመደርብ፣ እንደገና የጦርነት እሳት ለመለኮስ ዝግጁ መሆኑን እየገለጸ ቢሆንም፣ ከትዕይንቱ በስተጀርባ ግን ከፍሰሃ ማንጁስ እና በአሜሪካ ከሚገኙ ፅንፈኛ የዳያስፖራ ደጋፊዎቹ ጋር የተደረገው ምክክር አስደንጋጭ ሀቅ ይዟል።

🛑 ይኸውም፣ የዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር ሕገ-ወጥ ስደተኞችን ለማስወጣት ካስቀመጠው ቀነ-ገደብ ለማምለጥ ሲባል፣ በኢትዮጵያ ምድር ሆን ተብሎ ደም እንዲፈስ የማድረግ ስምምነት ነው። እነዚህ ራስ ወዳድ አመራሮችና ደጋፊዎቻቸው "ሕዝባችን እያለቀ ነው፣ ወደ ጦርነት እንዳንመለስ ጥገኝነት ይፈቀድልን" በሚል የሐሰት አቤቱታ ለሴኔትና ለኮንግረስ አባላት ሰለባ መስለው ለመቅረብ እንዲችሉ፣ ግጭቱ ላልተወሰነ ጊዜ እንዲቀጥልና ንጹሃን በትግራይ ምድር እንዲረግፉ ወስነዋል። ይህ በወገን ደም የመነገድ አሳፋሪ ተግባር፣ የህወሓት አመራሮች ለስልጣንና ለግል ጥቅም ሲሉ የገዛ ህዝባቸውን እንደ መደራደሪያ መጠቀማቸውን የቀጠሉበት፣ የታሪክ ጥቁር ጠባሳ ሆኖ የሚመዘገብ የፖለቲካ ቁማር ነው።

💢📍ለካስ ሰላም የራቀን ጠላት በዝቶ ሳይሆን የገዛ ወገን ለሆዱ ስላደባ ነው? ፍሰሃ ማንጁስና የጥፋት ቡድኑ ከዳያስፖራ አክራሪዎች ጋር የመከሩት መከራ "ጦርነቱ ይቀጥል" የሚል መርዶ ሆኖ አር...
01/02/2026

💢📍ለካስ ሰላም የራቀን ጠላት በዝቶ ሳይሆን የገዛ ወገን ለሆዱ ስላደባ ነው? ፍሰሃ ማንጁስና የጥፋት ቡድኑ ከዳያስፖራ አክራሪዎች ጋር የመከሩት መከራ "ጦርነቱ ይቀጥል" የሚል መርዶ ሆኖ አርፎታል። የሰው ልጅ ጨካኝ ሊሆን ይችላል፤ ነገር ግን የገዛ ወገኑን ደም እንደ ወይን እየጠጣ በወንድሞቹ ሬሳ ላይ የድሎት ኑሮውን ለመመሥረት የሚያሴርን ያህል ጨካኝ ማግኘት ይከብዳል። "ጦርነቱ ይቀጥል" የሚለው ጭካኔ የተሞላበት ውሳኔ በትግራይ ምድር ላይ ላለው ምስኪን ወጣት የሞት ደብዳቤ ሲሆን በአሜሪካ ለሚገኙት ግን የመኖሪያ ፈቃዳቸውን ለማደስ የሚያቀርቡት "የመሥዋዕትነት" ማስረጃ ነው።

📌የድሃ ልጅ ይለቅ፣ እናት በቁሟ ትቀበር እኛ ግን በአሜሪካ ምድር በሰላም እንኑርበት የሚለው ይህ ስውር ደባ "ለህዝብ መቆም" ሳይሆን ህዝብን ለገዛ ጥቅም አሳልፎ መስጠት ነው። የንጹሐን ስቃይና የሕፃናት ሰቆቃ ለእነዚህ ሰዎች የስልጣን መወጣጫና የቪዛ ማራዘሚያ እንጂ የሕሊና ቁስል አይደለም። ይህ ተግባር ጭካኔው ልክ የሌለው ታሪክ መዝግቦት የሚኖርና በትውልድ ዘንድ እንደ ጥቁር ጠባሳ የሚታይ ታላቅ ክህደት ነው። በወገን ደም የሚነገድበት ይህ የቀትር ክህደት ፍጻሜው ውድቀትና የሕሊና ወቀሳ ብቻ እንደሆነ ሊያውቁት ይገባል።

Address

Burka, Tirtira
Harar

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00

Telephone

+251928116503

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Naas Najaa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share