Ustaz Bahar Ali

Ustaz Bahar Ali لا تستوحش طرق الهدى لقلة أهلها ولا يغرنك كثرة الهالكين

28/06/2023
23/04/2023

diredawa_ ahlusunah / የ ድሬ ደዋ አህሉ ሱናህ ወል ጀማኣህ ማሕበር



የቪዲዮ መረጃዎቻችንን ለማግኘት ትክክለኛውን የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ https://youtube.com/

የጽሑፍ እና ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት በፌስቡክ ገጻችንን Like ያድርጉ https://www.facebook.com/profile.php?id=100089281402829&mibextid=ZbWKwL

የጽሑፍ እና ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ወደ ቴሌግራም ቻናላችን Join ያድርጉ https://t.me/diredawa_ahlusunah

አስተያየት ምክራቹን ለመለገስ በWhatsapp ወይም በቀጥታ ስልክ ቁጥራችን በመደወል ያድርሱን
+251992194042

20/04/2023

ከሴት🧕 ልጅ አንፃር ወንዶች በሁለት ቦታ ይካፈላሉ
ማህረም እና አጅነብይ(ማህረም ያልሆነ) ይባላሉ።
1. አጅነቢይ እሚባሉ ወንዶች አንዲት ሴት ልጅ ልታገባቸው ወይም ኒካህ ለማድረግ እሚፈቀድላት ወንድ ነው። በሌላ አገላለፅ ደግሞ አንዲት ሴት ልጅ ያለ ምንም ግርዶሽ (ሀኢል)ቆዳ ለቆዳ ንክኪ ብታደርግ ሀራምም ሆኖ ውዱእም እሚያበላሽ ማለት ነው። ለወንድ ልጅም አጅነቢያህ እምትሆነዋ ሴት ልጅ የጠቀስነውን አይነት ብያኔ ይገልፀዋል።
2. ማህረም እሚሆንላት ሲባል ደግሞ ከእርሱ ጋራ ኒካህ ለማድረግ እስልምና ያልፈቀደላትኝ በሌላ አገላለፅ ደግሞ ያለ ግርዶሽ ( ሀኢል) መነካካቱም ሀራምም ያልሆነ ውዱእም እማያበላሽባት ወንድ ነው።


የ ድሬ ደዋ አህሉ ሱናህ ወል ጀማኣህ ማሕበር
https://t.me/diredawa_ahlusunah
የ ፊቅህ እውቀት መማሪያ ቻናል
https://t.me/ilmalfiqh

20/04/2023

ዒዱኩም ሙባረክ
እንኳን በሰላም አደረሳችሁ
تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال

Address

Harar

Telephone

+251989173371

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ustaz Bahar Ali posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Ustaz Bahar Ali:

Shortcuts

Share