05/03/2021
በ2012ዓ.ም ሳይሰጥ የቀረውን ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ፈተና ከቀን 29/06/2013 ዓ.ም ጀምሮ በሀገር አቅፍ ደረጃ ስለሚሰጥ ሁሉም ተማሪዎች እንዲሁም የተማሪ ወላጆች ፈተናው በሰላማዊ መንገድ ተጠናቆ ተማሪዎቻችን ወደ ናፈቁት ዩንቨርስቲ እስኪገቡ አስፈላጊውን ድጋፍ እንዲደረግላቸው በአክብሮት እንጠይቃለን። ፈተናው ተጀምሮ እስከ ሚያልቅ ተማሪዎች የወላጅ ድጋፍ እንዳይለያቸው ት/ቤቱን አደራ ይላል