Guzara College/ጉዛራ ኮሌጅ/Official

Guzara College/ጉዛራ ኮሌጅ/Official Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Guzara College/ጉዛራ ኮሌጅ/Official, School, Gondar.

Guzara College is a leading Private Educational institution located in Gondar, Amhara, Ethiopia,established in 2011E.C dedicated to providing quality education and empowering future leaders.

የ2018 የቴክኒክና ሙያ የመደበኛ ስልጠና ዘመን መቁረጫ ነጥብ ይፋ ተደርጓል::በ2017ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ ወደ ግል ተቋማት መግቢያ ውጤት ስትጠባበቁ ለነበራችሁ፣እ...
20/10/2025

የ2018 የቴክኒክና ሙያ የመደበኛ ስልጠና ዘመን መቁረጫ ነጥብ ይፋ ተደርጓል::
በ2017ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ ወደ ግል ተቋማት መግቢያ ውጤት ስትጠባበቁ ለነበራችሁ፣እነሆ መልካም ዜና ይዘናል፡፡
የ2018 የቴክኒክና ሙያ የመደበኛ ስልጠና ዘመን መቁረጫ ነጥብ ዛሬ ይፋ ተደርጓል።
በዚህም መሰረት ጉዛራ ኮሌጅ እውቅና ባገኘባቸው የትምህርት መስኮች ማለትም፡-በ
-Accounting and finance
-Web development and database administration
-Management
-Nursing
-Pharmacy ትምህርት መስኮች
ዝግጅታችንን አጠናቀን በምዝገባ ላይ ነን፡ይምጡ ይመዝገቡ ፡፡
ለበለጠ መረጃ በ 058-211-25-56 ይደውሉ::

15/10/2025
የ2018 ዓም የሲኦሲ ምዘና መርሀ ግብር
05/10/2025

የ2018 ዓም የሲኦሲ ምዘና መርሀ ግብር

05/10/2025

ጉዛራ ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም የጎንደር ክላስተር ሙያ ብቃት ምዘና ማዕከል ባወጣው ፕሮግራም መሰረት ምዘና እየሰጠ ይገኛል።በዚህም በ2018 ዓ.ም በወጣው መርሀ ግብር የመጀመሪያ ዙር ምዘና መሆኑን የኮሌጁ የስራ ሀላፊው ገልጸዋል።
በተጨማሪም ኮሌጁ በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት የ ሆለስቲክ ሲኦሲ ምዘና በ 2017ዓ.ም ከክላስተር ማዕከሉ በቀዳሚነት የምዘና ፈቃድ በማግኘት ያሰለጠናቸውን ሰልጣኞች በማስመዘን ፣አብዛኞቹ የሙያ ብቃት ምዘናውን በብቃት በማለፋቸው የተሰማቸውን ደስታ ገልፀው የጎንደር ከተማ አስተዳደር ስራና ስልጠና መምሪያ ከጎንደር ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ፅ/ቤት ጋር በመሆን ባዘጋጀው መርሐ ግብር የተሻለ የስራ አፈፃፀምና የማህበረሰብ አገልግሎት በመስጠት የእውቅና ሰርተፍኬት እንደተበረከተላቸው ገልፀው፣በ2018ዓ.ም አዲስ ሰልኞችን ተቀብሎ ለመመዝገብ እና የተሻለ የትምህርት ጥራት ለመስጠት የሚያነሳሳ መሆኑን አሰረድተዋል።
በዚህም
¶በ አካውንቲንግ እና ፋይናንስ ደረጃ -4
¶በ ዌብ ዴቨሎፕመንትና ዳታቤዝ አድሚኒስትሬሽን ደረጃ -4
¶በ ፋርማሲ ደረጃ -4
¶በ ነርሲንግና ደረጃ -4
¶ማኔጅመንት ደረጃ -4
ሙያዎች ለመመዝገብ ዝግጅት አጠናቀው ምዝገባ ላይ መሆናቸውን ገልጸዋል ።

ለበለጠ መረጃ
በስልክ ቁጥር
0582112556 ይደውሉ
¶Email: [email protected]
አድራሻ
ጎንደር ከተማ አስተዳደር ቀበሌ 18 ጣና ሆቴል ጀርባ ያገኙናል።

27/09/2025

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

16/09/2025

የ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት ተፈታኞች የሚያገኙበት አድራሻዎች
----------------------------------------------------------------------------------------
የ2017 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ማጠናቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና የተፈተኑ ተፈታኞች በሚከተሉት አድራሻዎች ዛሬ ከሰዓት ጀምሮ ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ፡፡
ዌብ ሳይትና ቴሌግራም አድራሻ የሚጠቀሙ ተፈታኞች ጊዜያዊ ሰርቲፊኬታቸውን ወዲያውኑ አውርደው (download አድርገው) መውሰድና መጠቀም ይችላሉ፡፡
አድራሻዎቹ፡
1. ዌብ ሳይት፡ https://result.eaes.et
2. ቴሌገራም፡ https://t.me/EAESbot
3. አጭር የጽሑፍ መልዕክት (SMS)፡ 6284

14/09/2025

ተማሪዎች ከነገ ስድስት ሰዓት ጀምሮ ውጤታቸው መመልከት ይችላሉ
+++++++++++++++++

| ተማሪዎች ከነገ ስድስት ሰዓት ጀምሮ ውጤታቸው መመልከት ይችላሉ ሲል ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ።

የትምህርት ሚኒስቴር ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ በ2017 የትምህርት ዘመን የተሰጠው የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤቱት አስመልክተው ለመገናኛ ብዙሃን በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች፤

✍️ ተማሪዎች ከነገ ስድስት ሰዓት ጀምሮ ውጤታቸው መመልከት ይችላሉ፤

✍️ በሀገር ደረጃ 8 ነጥብ 4 በመቶ ተማሪ 50 በመቶ በላይ በማምጣት የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን አልፏል፤

የተመዘገበው ከፍተኛ ውጤት

✍️በተፈጥሮ ሳይንስ የተመዘገበው ከፍተኛ ውጤት ከ600

- በወንድ 591
- በሴት 579

✍️በማህበራዊ ሳይንስ የተመዘገበው ከፍተኛ ውጤት

- በወንድ 562
- በሴት 548

✍️ 1, 249 ትምህርት ቤቶች ምንም ተማሪ ሳያሳልፉ ቀርተዋል።

✍️ ከአምናው ጋር ሲነጻጸር 114 ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች በማሳለፍ መሻሻል ታይቷል።

✍️ 50 ትምህርት ቤቶች መቶ በመቶ ተማሪዎቻቸውን አሳልፈዋል።

✍️ በሀገር አቀፍ ደረጃ 2 ሺህ 384 ተማሪዎች ከ500 በላይ ውጤት አስመዝግበዋል።

✍️ አዲስ አበባ ከተማ 888 ተማሪዎች ከ500 በላይ በማስመዝገብ ከሁሉም ክልሎች አንደኛ ደረጃ መያዝ ችላለች።

በቃልኪዳን አሳዬ
+++++++++++++++

Gazette Plus ጋዜጣ ፕላስ
#ትምህርት #ውጤት #ፈተና

Address

Gondar
1292

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Guzara College/ጉዛራ ኮሌጅ/Official posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share