Biology Question Banks

Biology Question Banks Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Biology Question Banks, Tutor/Teacher, Gondar.

20/07/2024
20/07/2024

መምህራን እንደዚህ #የተዋረዱበት ዘመን የለም ‼

የ BBC አማርኛ ዘገባን ተመልከቱ ፣ ለዓለም አሰራጩትም

10/07/2024

ይህ የበጎች ጠባቂ ውሻ በጎቹን ሊበላ ከመጣ ተኩላ ጋ ተፋልሞ በደም ተለውሷል

ከበጎቹ አንዱ ውሻውን ሲያበረታው እና ለውለታውም ምስጋና በሚመስል መልኩ ሲተሻሸው ይታያል

አንዳንዴ በአካልም ሆነ በመንፈስ ጠንካራ የሚመስሉን ሰዎች ምናልባትም ብዙ መስዋእትነት የከፈሉ እና ውስጣቸው የዛሉ ሊሆኑ ይችላሉ

አንዳንዴ በብዙ መከራም ይሁን ቀላል በሚመስሉ ቅንነቶች ከጎናችን የቆሙ ሰዎች ከእኛ በመጠኑም ቢሆን ብርታትን እና "አመሰግናለሁ" መባልን ሊፈልጉ ይችላሉ - ውስጣቸውን ማበርታት🙌🏼

👉በችግር ጊዜ ከጎናችሁ የቆሙትን አትርሱ

👉በክፉ ቀና ያሳለፏችሁን አትዘንጉ

👉ቀን ሲወጣላችሁ ለምስጋና ተመለሱ

👉Don’t take kindness for granted !!❤️🙌🏼
Via Zemelak Endrias

21/06/2024
20/06/2024
20/06/2024

"ካጠፋሁ አላህ ይቅር ይበልኝና የክፋት ቋት ከሆነ ሙስሊም ይልቅ ለሰናይ ክርስቲያን ቦታ እሰጣለሁ። አንድ ነገር የሙስሊሞች ስለሆነ ብቻ (የኢስላም አይደለም) በጭፍኑ ልከላከልለትና የሌሎች ስለሆነ ደግሞ ችላ ልለው አልችልም።"

(ዓሊ ዒዘት ቢጎቪች የመጀመሪያው የቦስኒያ ፕሬዚዳንት ራሕመቱሏህ)

ይህ ሐሳብ የኔም ነው። በተለይ በቅርቡ ያየነው የአውሮፓ እና አሜሪካ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ለጋዛውያኑ ድጋፍ ሲያደርጉ የነበሩ ሙስሊም ያልሆኑ ወጣት ሰብዓውያን ተማሪዎች በተለይ ደግሞ አሜሪካ ውስጥ በእስራኤል ኤምባሲ ፊትከፊት ራሱን ያቃጠለው አሮን ቡሽነል ከትኙው የዐረብና ሙስሊም ኡማ ጋር በምን እኩል ይሆናል?

20/06/2024

Address

Gondar

Telephone

+251908521290

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Biology Question Banks posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Biology Question Banks:

Shortcuts

Share

Category